cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከፍልስፍና ዓለም ™

" አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል አርተር ሾፐንሀወር

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 146
مشترکین
+3224 ساعت
+1567 روز
+64130 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Can Storytelling Get the Climate Crisis More Attention? Yuval Noah Harari at Cambridge University
1 0733Loading...
02
ትንሽ ዕረፍት ብንወስድ ምን ይመስላችኋል !
1200Loading...
03
ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር ዕንግዳ የሆነበት አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ ሁለተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድቶ እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ። @AAUNEWS1
1 2412Loading...
04
Misr Born of Ra ☀️ ምስር የፀሐይ ልጆች 🦅 የአሁኑ ግብፅ የተባለው ስም አውሮፓውያን ቀኘ ገዢዎች ምድርን ሲገለብጡ up side down world ላለፉት 600 አመታት የተጠቀምንበት ስም ሲሆን ለሺህ ዘመናት ጥንታውያን የግእዙንም ጨምሮ የተጠቀሙበት ስም ምስር ነው ትርጉሙም የዚህን ምድር የኃይል ማእከል የተቆጣጠረችው የፀሐይ ☀️ ልጆች የጀንበር ልጆች እንደ ማለት ነው። በመዚህ ምስል ላይ ሰሜናዊው የአእዋፍ 🦅 ነገድ ከምስራቃዊው የሰው ልጅ ጋር ትይዮ የሆነው ስነጥበብ ያስደምማል ። Mes Sen Re means Born of Solar light ,children of the sun. "Misr" (Misraim / Mizoram) derives from the Coptic word "Mesore", which itself derives from ancient Nile Mes-Ra or "Mesu-Ra" meaning "Born of Ra" or "Birth of Re", which was a title of Ra operating metaphysically through the Sun, otherwise known as the kundalini operating from the Heart chakra, and symbolizing "Love and Peace" According to The Book of Knowledge: "the rise and evolution in Ra" also called "Ra-Papera", we know that Ra had mourned the first human beings, and that this is how we were called the "Children. of the Sun "or" Child of Light ", namely" Mes Sen Re or Born of Solar Light (Masun, Mason, Mzr, Mslm etc)" The book of knowledge
1 2852Loading...
05
Media files
1 1131Loading...
06
“ተረት ተረት” “የላም በረት” “አንዲት ሴትዮ ነበረች” “እሺ” “ስትኖር ስትኖር ታመመችና ሞተች፤ ተቀበረች፣ ይህ የሁላችንም የሕይወት ታሪክ ነው”      ስብሐት  ገብረ እግዚእብሔር           ሌቱም አይነጋልኝ ገጽ 24 "ስብሀት ተወልዶ ባያነሳ ብዕር ምን ይውጠው ነበር የፅሁፉ መንደር...." (ገጣሚነቴ ልብ ይባልልኝ😂) ስብሀትን ግን "ኖሮ ኖሮ ሞተ"....ብለን አናልፈውም....ሞትን ቀድሜዋለሁ ብሎ እንደፎከረው አድርጎታላ!እኛ ልብ ውስጥ መቼ ሞተ? የእኔን ልደት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚያከብረው ይል ነበር በህይወት እያለ፤የመላውን ባናውቅም እኛ ግን በጋሽ በውቄ ግጥም ፅዋችንን ከፍ አድርገን መልካም ልደት ለአቦይ ስብሀት ለአብ ገ/እግዚአብሔር እንላለን! ".....ላባ ላረጉልን - የመከራ ሸክሙን፤ ቀልደው ላሳቁን - ተጫውተው ላከሙን፤ በቸከ ዘመን ላይ፣ ስጋ ለበስ ትንግርት - ሆነው ላስደመሙን፤ ቺርስ!!!!"
1 3249Loading...
07
Anyways መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ አክባሪያቹ 🤗
1 1790Loading...
08
ሻሞ ቴል ክብረት ይስጥልን
8201Loading...
09
ክርስትና ከዚህ በኋላ አሳዳጅ እንጂ ተሳዳጅ አልሆነም።የነገስታቱን የኢኮኖሚና የሀይል ትከሻ አግኝታለች።ነገስታቱ የክርስትናና የአስተምሮዋ ጠላቶች ናቸው የሚሏቸውን ህዝቦች እያሳደዱ ይጨፈጭፋሉ።መነኮሳቱ ህዝበ ክርስቲያኑ በመለኮታዊ አገዛዝ እየተገዛ እንደሆነና አርፎ እንዲገዛ ይሰብካሉ።ከዚያ በፊት የነበሩት የተበታተኑ የፍልስፍና፣የስነ ሕዋና  የሒሳብ ትምህርት ቤቶች ሁሉ እየተዘጉ የሀይማኖት ትምህርት ብቻ እንዲስፋፋ ይደረጋል።አውሮፓውያን በዚህ መልክ 10 ክ/ዘመናትን አመክንዮን እያሳደዱ በጨለማ ውስጥ ኖረዋል።ቄሳሮች እንደ ጳጳሳት (caesaropapism)እና ጳጳሳት እንደ ቄሳር (popocaesarism) እየሆኑ እየተገለባበጡ መላው አውሮፓን ለጨለማ ዳረጉት።ከክርስትና አስተምህሮ ውጪ የሚያስተምሩ ፈላስፎች እየተለቀሙ ተገደሉ፣ተጋዙ።የኢየሱስን ደም ለመመለስ ንጉሥ ህርቃል(በ614 ዓ.ም) መላው አይሁዳውያን ላይ ዘግናኝ ጭፍጨ ፈጸመ።(ሌሎችም ቆስጠንጢኖስን ጨምሮ የበኩላቸውን ጨፍጭፈዋል የሕርቃልን የሚያክል በአይሁድ ላይ የዘር ማጥፋት የፈጸመ ጥንታዊ ክርስቲያን ንጉሥ አልነበረም) በዚህም ዘመን ገናና ተብላ የምትጠራዋ የአክሱም መንግሥትም ክርስትናን ተቀበላ ወደ መንገዳገዱ ደርሳ ነበር! በአስመራ ሁለተኛው ክፍለዘመን መባቻ የፈረንሳይ መንግሥትና ቤተክርስቲያን ክርስትናን ከተሃድሶ የሚጠብቅ አንድ አስገራሚ አዋጅ ያውጃሉ።ማንኛውም አይነት የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን የሚገዳደር ትምህርት ያስተማረ ሁሉ በጳጳሱ ይከሰሳል።ጳጳሱም ክሱን ለቄሳር ያስተላልፍና(ጳጳሱ መግደል ሀጢያት ስለሆነ አይገድልም ለገዳይ ማስረከብ እንጂ) በሰራው ስራ ይቅርታ ካልጠየቀ በሚንቀለቀል እሳት ላይ ይወረወራል።በርካታ ፈላስፎች,የሳይንስ እሳቤ የጀመሩ ተመራማሪዎችና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች የሆኑ ሁሉ በዚህ እሳት ነድደዋል።በግለሰብ ደረጃ ተቆጥረው የማያልቁ አሳቢዎች እንዲታቀቡ ካልሆነ እንዲገደሉ ሆኑ።ጋሊሊዮ አርፎ እንዲቀመጥ ሆነ ጆርዳኖ ብሩኖ ልብሱ ሰም ተነክሮ እንዲቃጠል ተደረገ፣ዳርዊን ተወገዘ።በርካቶች ለስደትና ለበሽታ ተጋለጡ። ክርስትና በጉልበት ራሱን ለመጠበቅ ክርስቶስ ከተቀበለው ሺህ እጥፍ መከራ ለሺህ አመታት አጸና።በአንድ ግለሰብ መሰቀል እልፎች ለዘመናት ተሰቀሉበት።ከሙታን ተነሳ በሚል ሀሳዊ አስተምህሮ ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ የሰው ልጅ የህሊና ትንሳኤ ተዘግቶ ኖረ። ምድራዊ ህይወት ለነገስታትና ለጳጳሳት የተገባ  ለሰፊው ህዝብ ግን ኃጢአት እንደሆነ ታመነ። ለምድራዊ ችግሮች ሁሉ ከሙታን ተነስቶ ሰማይ ላይ ተንጠልጥሏል የተባለው ኢየሱስ መልስ እንዲሰጥ ለሺህ ዘመናት ምሕላ ተያዘ።ይሄ ሁሉ ሆኖ ፈላስፎችና ሳይንቲስቶች በጎሬውም በዋሻውም ተደብቀው መፈታተናቸውን አላቆሙም ነበርና ከብዙ ትግል በኋላ የኢየሱስ መነሳት እየተናቀ የሰው ልጅ ትንሳኤ ብቅ ማለት ጀመረ።ኢየሱስን ሲያስነሱ የሰው ልጅ ይወድቃል ኢየሱስ ሲወድቅ የሰው ልጅ ይነሳል። Credit—©Holistic2union(D.A.)
1 33912Loading...
10
ተሰቅሎ ስላሰቀለን...."በትንሳዔው" እንዳንነሳ ስላፈነ ጉዳይ (ፅሁፉ በመሰረታዊነት ክርስትናንና ክርስቶስን ከታሪክና ከምድራዊው ነዋሪ አንፃር የሚገረምም ነው....ማለትም ለጊዜው ሳይንሳዊና ፍልስፍናዊ criticisms'ን ገለል አድርጎ) historically እየሱስ ከሁለት ሺህ አመት በፊት በናዝሬትና በገሊላ ምድር ይመላለስ እንደነበር አምናለሁ።አማኞቹና ተከታቹ የሰጡንን መረጃዎች እንደ ዝቅተኛ ምስክርነት ብንቆጥር እንኳ in contemporary era እግረ መንገዳቸውንም ሆነ እሱን ብቻ በሚመለከት የጻፉ ጥንታዊ ጸሐፍትን እናገኛለን።ሁላቸውም በሚባል ደረጃ በሁለት ነገሮች ይስማማሉ። በዮሐንስ መጠመቁን(his baptism) እና በሮማ ቄሳሮች ክስ መሰረት መሰቀሉን(his crucifixion)... በተለምዶ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን እያልን የምንጠራው Roman-Jewish የታሪክ ጸሐፊ Flavius Josephus በ94 ዓ.ም አካባቢ ጻፈው ተብሎ በሚታመነው The antiquities of Jews መጽሐፉ የተወሰኑ ምዕራፎች ስለ ኢየሱስ ያወራል።ወንድም እና አባት ያለው መምህር እንደነበርና ተከስሶ እንደማንኛውም ወንበዴ በአደባባይ እንደተሰቀለ።ከዚያ በኋላ አሉቧልታዎች ከመነዛታቸው በቀር ስለ መነሳቱ በዘመኑ ምንም የታየ ነገር እንዳልነበር። ታኪተስ(Tacitus) የተባለው የጊዜው የሮማ መንግሥት ሴናተር ከዮሴፍ ሰፋ ባለና የተሻለ ታማኝነት ባለው አቀራረብ "the execution of Jesus by pontius pilate" የሚል መፅሀፍ ጽፏል፤በመፅሀፉም አስተዳደጉንም የሚጨምር መረጃዎች ያቀርባል። ሌላውና በጣም ወሳኝ መረጃ ተደርጎ የሚወሰደው ሱጦኒየስ(Seutonius)የተባለው የሮማ ነገስታት ዜና መዋዕል ጸሐፊ The lives of 12 Caesars በሚል ሰፊ ድርሳኑ ክርስቲያኖች በሮማው ቄሳር በኔሮን(Nero Claudius Caesar)ዘመን ይደርስባቸው የነበረውን መሳደድ ሲያትት የኢየሱስን አነሳስና የተከታዮቹን መስፋፋት በጉልህ አሳይቷል። የአይሁዶቹ ታልሙድም(Talmud) ትንሽ ፍንጭ ይሰጣል። እነዚህን ሁሉ ክርስቲያኖች ያልሆኑ ጸሐፊዎች በምስክርነት ከክርስቲያኖች ወገንተኛና የተዛባ ምስክርነት ጋር በማመሳከር የምንደርስበት common sense ይኖራል።ለማጠናከር የሚሆኑም ከፍልስፍና ትምህርት ቤት የወጡ ክርስቲያን ጸሐፊዎች እነ ጄሮም ጀስቲን፣ ፖሊካርፕና አቴናጎራስ የመሰሉ ክርስቲያኖች ከፍልስፍና እውቀታቸው የተነሳ በክርስትና የማይታመኑ አንዳንድ መረጃዎችን ሰጥተውናል።በጊዜው በሮማ ግዛት ስር የነበሩ የሶሪያ ፈላስፎች ጋር የምናገኛቸው ጥቃቅን መረጃዎችም እንዲሁ አሉ።ስለዚህ በኔ አመለካከት ኢየሱስ Historically exist አድርጓል፤ተይዞም ተሰቅሏል። ዋናው ነገር ግን ከዚህ ስቅለት በኋላ የሚመጡ mystic fantasy የሚያጠቃቸው የተከታዮቹ ትረካዎች ናቸው።አምልኮ ከጭንቀት የተነሣ ሊፈጠር ይችላል።በዚህ ሁኔታ የኢየሱስ ተከታዮች የነበሩት ባርያዎችና ጭቁኖች እንደነበሩ የሚያከራክር አይደለም።(The majority of Jesus' first followers are described as Galilean fishermen and tax‐collectors who collaborated with the government and were unloved by most Jews.)፤እነዚህ ጭቁኖች ከመከራ ይገላግለናል የሚሉትን ሀይል ሁሌም በሚጠባበቁት ጊዜ የኢየሱስ እኩል ናችሁ ከማለት የምትጠጋጋ(ግን በውስጧ ሌላ ባርነትን የምትጋብዝ)ስብከት አምልኳዊ አቀባበል ቢኖረው አይገርምም።እነዚህ ጭቁኖች የሚያመልኩት ሰው ሲሰቀል ተሰቅሎ ቀረ ብለው ለመቀበል የልብ ብርታት አያገኙም።ተረት ይፈጥራሉ።ተነስቷል ወደ ሰማይም አርጓል የምትል ማጽናኛ፤ከዚህ በኋላ መደበኛው የክርስትና ሀይማኖት መስፋፋት ይጀመራል። እዚህ ጋር ነው እንግዲ ሞገደኛው ፈላስፍ Friedrich Nietzsche ክርስትና ላይ "Under Christianity neither morality nor religion has any point of contact with actuality.It offers purely imaginary causes,and purely imaginary effects.Intercourse between imaginary beings; an imaginary natural history;an imaginary psychology;an imaginary teleology. This purely fictitious world,greatly to its disadvantage,is to be differentiated from the world of dreams;the later at least reflects reality,whereas the former falsifies it, cheapens it and denies it. እያለ ነቀፋውን የሚያዥጎደጉደው ነገሩን አልን እንጂ የኒቼ ትችቶች ላይ ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል። ወደ ፅሁፍችን ስንመለስ ታዲያ በባርነት ውስጥ የነበሩ ሁሉ እየኮበለሉ ወደ ክርስትና ሀይማኖት እየገቡ የጊዜውን ገናና መንግሥት እስከ ማስጋት ይደርሳሉ።እየተሳደዱም ይበዛሉ፣ይስፋፋሉ...በመካከል ግን መብዛታቸው ለፖለቲካ ትኩረቱን እንዲያሳርፍባቸው የሚያደርግ ነገር ተፈጠረ። ወጣቱ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስቲያኖች እሺ ብለው የሚገዙለት ከሆነ ሀይማኖታቸውን እንደሚቀበል አበሰራቸው።መነኮሳቱ ተስገብግበው ቤተ መንግሥቱ ውስጥ ገቡ። የክርስትና ተፈጥሯዊ ሂደት እዚህ ላይ ይጠናቀቃል።
1 22911Loading...
11
Media files
1 0780Loading...
12
''ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ እጅግ ይበልጣል'' (ምሳ. ፴፩፥፱) ∞ ∞ ∞ ∞ ∞ መቼም #ፌሚኒስት ነኝ፣ Independent Woman ነኝ ብለሽ፣ የቤት አያያዝን መቻል፣ ሙያን ማወቅ፣ ባህልን ማክበር ኋላ-ቀርነት ነው፣ ጭቆና ነው ብለሽ አምነሽ፤ አልያም በሰነፍ ሴት እጅ አድገሽ - በበዓሉ አርቴፊሻል ጥፍርሽን ቀባብተሽ በባህል ልብስ ሰልፊ ብትቁላዪ #መብትሽ ነው። ኧረ በጅንስ ሱሪም ብትውዪ መብትሽ ነው። ግን። ነገር ግን ይሄ ድርጊትሽ ስለ ጀርባሽ ይናገራል። ስላንቺና ስላሳደገችሽ እናትሽ ይገልጻል። መደዴ ሴት ናት ያሳደገችሽ ማለት ነው። የሰነፍ ሴት ልጅ ነሸ ማለት ነው። ከሐኬተኛ ሴትዮ ተፈጥረሻል ማለት ነው። እናትሽ የማትረባ፤ ገሪባ እንስት ናት ማለት ነው። የቤት ሙያ። ለበአል ቅድመ ዝግጅት ቤትን መቀያየር ማስዋብ መቻል። ዶሮ ወጥ መስራት መቻል። ቅርጫን ወስዶ፣ ወይንም ከታረደ በግ ላይ ጥብስ ሰርቶ አብቃቅቶ ማቅረብ መቻል። አብሲጥ ጥዶ እንጀራ መጋገር። ረከቦት አቀራርቦ፣ ከሰል አንድዶ፣ ቆልቶ፣ ፈጭቶ፣ አንጀት የሚያርስ ከልብ የሚደርስ ቡና ማፍላት። በበአሉ ሽር-ጉድ ብሎ እንግዶችን ማስተናገድ መቻል - እነዚህ ክህሎቶች ከሙያና ከልፋት #በላይ ስላንቺ ይናገራሉ። መስታወት ነው። ለአሁኑ ትዳርሽ፣ ወይንም ለወደፊቱ ትዳርሽ በረከት ነሽ (Asset) ወይንም ሸክም (Liability) ነሽ የሚለውን ማሳያ ነው። ወደፊት ልጆችሽ እና ባልሽ የሚኮሩብሽ #ብስል እናት/ሚስት ነሽ? ወይንስ እንከፍና ሰነፍ ሴት ነሽ? የሚለውን ማመላከቻ ነው ። የመፃኤ ሕይወትሽ መስታወት ነፀብራቅ ነው። It speaks። ባህልን፣ እምነትን፣ ማንነትን፣ ኢትዮጵያዊ Valueን የምትይዢበት መንገድ ስላንቺ፣ አሁን ስለመሰረትሽው ትዳርሽ እና፣ ላጤም ከሆንሽ ወደፊት ስለሚኖርሽ የትዳር ሕይወትሽ የሚተነብየው ነገር አለው። አንቺ። አንቺ እናትሽ #ቆንጥጣና ተቆጥታ ያሳደገችሽ እንስት ሆይ ደስ ይበልሽ - ባልሽ የታደለ ነው። አንቺ እናትሽ ገርታ፣ ተቆጥታ፣ መክራና ገስጻ፣ ሙያን አስተምራ ያሳደገችሽ እንስት ሆይ ደስ ይበልሽ - ካንቺ የተወለዱ #እድለኞች ናቸው። አንቺ ሙያሽ ያማረልሽ፣ የነካሽው የጣፈጠልሽ፣ ባህልሽን የጠበቅሽ፣ ትውፊትሽን ያከበርሽ፣ ኢትዮጵያዊነትሽን ያልረሳሽ ልባም እንስት ሆይ ደስ ይበልሽ፣ ኩሪ ተኩራሪ - አንቺን የወለደም፣ ካንቺ የወለደም፣ ካንቺ የተወለደም - #ሁሉም የተባረኩ ናቸው። እኮ ላንቺ። አንቺ ዋጋሽ ከቀይ እንቁ የሚልቅ፣ #ለዘር ለልጅ ልጅ የምትሆኚ ባለሙያና ልባም ሴት ሆይ! መልካም የፋሲካ አውዳመት ላንቺ ለውዷ እህቴ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ተመኘሁ። - [. . . አንቺን የሚያገባ/ ያገባ እርሱ ዕድለኛ ነው!] Eyob Mihereteab Amlesom
1 64526Loading...
13
Media files
1 0622Loading...
14
You have been randomly selected ! መልካም ዕድል ይሁንላችሁ
1 2141Loading...
15
የፕርሚዬም ተጠቃሚ የሆናቹ የቻናላችን ተከታዮች ትብብራቹን እንሻለን። ለቻናላችን ከ ፍልስፍና ዓለም ከስር በምናስቀምጥላቹ ሊንክ በመከተል boost በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። እናንተ ላይ ምንም ሚቀንስ ሆነ ሚጨምር ነገር የለም። ለእኛ ግን እጅጉን ይጠቅማል እናም ይህን በማድረግ ቤተሰባዊነታቹን አሳዩን🙌🏼 ሊንኩ👇 https://t.me/boost/Philosphyloves https://t.me/boost/Philosphyloves
1 1231Loading...
16
😁
1 1961Loading...
17
የሮማውያን መፀዳጃ public Toilet .....አስበው ፊት ለ ፊት እየተያየህ ሀሳብ እየተለዋወጥክ ስትፀዳዳ 👨‍🦼
1 20812Loading...
18
Many thanks to my future wife whom I asked to buy for me a book called ጊንጊልቻ. To tell the truth, she bought it for herself.( women are selfish😊) All of a sudden, an idea just crossed my mind. And that was, dude, you have got to read this book. I took no time. I borrowed the book and pored over the pages. What a nice odyssey to navigate through supposedly historical analysis on national questions and religion-based persecution, violence, oppression by religious people of Ethiopia or Orthodox perpetrators. The author used a pen name to divulge views pertaining to what is called the national question.  I prefer to call the book the church's view.  He travels extra-miles to prove that there was no crime committed by the church of Ethiopia or devout kings and emperors of Ethiopia. Somehow, of course, we can say national questions and religious oppression are intertwined.  Almost all radical nationalist writers insist that the Ethiopian Orthodox church spearheaded the violence and massacre inflicted on innocent people of Ethiopia. However, I am not quite sure whether we have to deal with the questions independently and separately. It is absurd to say that religious people can think rationally. It is very unlikely. Religion by itself limits rational boundaries, let alone the limits of philosophy. Nonetheless, this book tries to deploy a method to critically analyze the issues that I mentioned above by drawing comparison from abundant literature on the matter. This element makes this book worth reading. Although I believe this book is biased, it is very imperative. I don't dare to state or give any opinion about this book. It has been almost two years since I read this book, but I haven't yet developed a perspective about this book. I am still ambivalent concerning it. Sometimes it is better to be confused than understood. @ZHomeless_wanderer
1 2612Loading...
19
Media files
1 1401Loading...
20
ሰው መሰሉህ አውሬዎች
1 5708Loading...
21
Movie Recommendations አይሁድ ነው፤ ፖላንዳዊ ነው የተዋጣለት ፒያኖ ተጫዋች ነው።በህይወቱ ውስጥ የሚፈልገው ፒያኖ መጫወት ነው—ለ100 ሰው ለ500 ሰው ለ1000 ሰው ግድ አይሰጠውም። ብቻ! ፒያኖ ተጫውቶ ሰዎችን ማዝናናት፣ በስሜት ማንሳፈፍ . . . አንድ ቀን ግን ሂትለር ስልጣን ያዘ አይሁዳውያን ተለይተው ተመዘገቡ ስራ እንዳይሰሩ ተከለከሉ የዳዊት ኮከብን ሁሌም እንዲያደርጉ ተገደዱ አንድ መንደር ታጎሩ በጥይት፣ በመርዝ ጋዝ ተቆሉ የመላውን የአይሁድ ዘር ስቃይ ከዚህ ፊልም ትረዳለህ። ይህ ፒያኒስት ከዚህ ሁሉ ያመለጠ ነው። ወገኖቹ፣ ጓደኞቹ፣ ቤተሰቦቹ ታፍሰው ሲወሰዱ፣ የዋርሶ ጎስቋላ መንደር ውስጥ ተሸሽጎ ይህንን ክፉ ቀን አሳለፈ። ከአና ፍራንክ እና የሺንድለርስ ሊስት በኋላ ስሜቴን በጥልቅ የነካው ሆሎካስቱን የተመለከተ የጥበብ ስራ ቢኖር The Pianist ነው። በነገራችን ላይ ከሮማን ፖላንስኪ ዳይሬክቲንግ ባልተናነሰ ፊልሙን በትከሻው ተሸክሞ ያቆመውን አድሪያን ብሮዲን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ታሪኩ እውነት ነው። አንዳንዴ እውነታው ከቅዠት ይብሳል።
1 6315Loading...
22
ጠንክረህ ካልሰራህ:- ጠንክረህ ካላነበብክ:- ከሰወች ጋር ሀሳብ ካልተለዋወጥክ:- ወደ ተፈጥሯዊና  ፀጥ ወዳለ ቦታም ሄደህ ካልተመሰጥክ... እመነኝ አንተ በየ አመቱ አንድ አይነት አስተሳሰብ ያለህ በሀብትም በብስለትም  የማትለወጥ ተመሳሳይ ሰው ነህ!
1 4418Loading...
23
መቆያ እሸቴ አሰፋ
1 39922Loading...
24
ኤድዋርድ ሽፕራንገር የሚባል የቱቢንገን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሰዎችን በገዛ ዝንባሌያቸው መሠረት በተወሰኑ መልኮች(Types) ከፍሏቸዋል። ፩ . homo oeconomicus /የሀብት ሰው/ ለዚህ ዓይነቱ ሰው በዚህ ዓለም ሌላ ነገር በፍጹም አይታየውም ከገንዘብና እሱም ከሚያስገኘው ደስታና ተድላ በስተቀር። ይህንን homo oeconomicus ብሎ ጠርቶታል። የቁጠባ፣ የልማት፣ የሀብት ሰው ነው። ጥረቱ ግሪቱ ሀብቱን ለማዳበር ብቻ ነው። ቁር ሃሩር ሳይል ባሕር ተሻግሮ የብስ ቆርጦ ብር ወርቅ ወዳለበት ይደርሳል። ፪. Homo Religious /የሀይማኖት ሰው/ ይህ ሰው የሀብት፣ የቁስ ዓይነት ነገር ፈጽሞ አይገባውም። ለሱ ይህ ሁሉ "ጽላሎት ወሕልም ነው።" እንደ ጥላ፣ እንደ ሕልም አላፊ ጠፊ ነው። ዘላቂ ነዋሪነት ያለው ነገር አይደለም። ከዚህ አልፎ " አሠርግዋ ለምድር በሥነ ጽጌያት ወሰማይኒ በከዋክብት ብሩህ" እያለ የሕይወትን ትርኪ ምርኪ ረስቶ ዘንግቶ ለፌ ወለፌ ሳይመለከት ከምድር ጽጌያት ከሰማይ ከዋክብት ወዲያ የሚገኘውን ዘላለማዊ የንጹሕ ደስታ ምንጭ ለማግኘት ይጥራል። ይህንን ሰው Homo Religious ብሎ ጠርቶታል። የሃይማኖት ሰው ማለት ነው። ፫. Homo Politicus / የፖለቲካ ሰው/ ይህ ሰው በሕይወቱ ሌላ ጥረት የለውም፤ ከሥልጣን በስተቀር። በቀጥታም ሆነ በአቋራጭ በሚገባም ሆነ በማይገባ እንደምንም ብሎ የፖለቲካ የገዢነት የአስተናባሪነት ሥልጣን እንዲኖረው ይጥራል። ከዚያ ለመድረስ ንብረቱን ይበትናል ጤናውን ያበላሻል። ፬. Homo Theoreticus /የዕውቀት ሰው/ ይህ ሰው ምንም ዓይነት ተምኔት የለውም፤ ከዕውቀት በስተቀር። ሀብትም ንብረትም አይሻም። ሹመት ሽልማት አይፈልግም። አየር አየራት ወጥቶ እመቃት ወርዶ የዚህን ዓለም ጫፍና መሠረት ዳር ድንበር ለማወቅ ይፈልጋል። ከዚህ ዓላማው ለመድረስ ሲዖል ነሽ ዲያብሎስ ሳይፈራ የውር የጭፍን ወደፊት ይሔዳል። ሌት ተቀን ታግሎ የሰውን የመንፈስ ግዛት ለማስፋት ያስባል፤ ያስባል ይጣጣራል ይሳባል ይጎተታል፤ ለወደፊት በመስገብገብ ይንጠራራል። ከሰማይ ከዋክብት አንስቶ እስከ ምድር ትሎች ድረስ ያሉት ሕይወቶች ምን የኑሮ ሕግጋት እንዳሉዋቸው ለመረዳት ይጣጣራል። ይህ ሁሉ ጥረት አንድ ዓላማ ብቻ አለው። "ሰውን በገዛ ራሱ ለማሻሻል ትክክል ለመምራት" ። ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሃንስ !
1 54012Loading...
25
Media files
1 2881Loading...
26
"Jerus contra Bentham"የሚለው መፅሐፌ (😂¡)ተፅፎ እስቲጠናቀቅ ድረስ ስለ Jeremy Bentham የutilitarianism (ብዙሀን ተኮር የስነምግባር ፍልስፍና)አንዱ ክፍል ስለሆነው universal happiness ያልተንዛዛ መግቢያ..... According to Altruistic hedonism, universal or general happiness that is "the greatest happiness of the greatest number" is the ultimate moral standard. Bentham and J.S. Mill advocate this view,But they differ in that Bentham recognizes only quantitative distinction of pleasure,whereas J.S. Mill admits their qualitative distinction as well. Their view is regarded as utilitarianism,because it judges all actions according to their utility as means for the promotion of general happiness or prevention of general pain. Quantitative utilitarianism፦is a branch of utilitarianism that was developed out of the work of Jeremy Bentham.and focuses on utility maximization, i.e. maximizing the overall happiness of everyone,and use a hedonic approach to determine the rightness or wrongness of an actions. Bentham's account of utilitarianism may be described in the following way. Dimensions of Pleasure:Bentham holds that the only standard of valuation of pleasures is quantitative.But quantity takes different forms.It has seven dimensions of value, 1,intensity—the more intense pleasure is preferable to a less intense pleasure. 2,duration —the more durable pleasure is preferable to a less durable pleasure. 3,proximity—a proximity pleasure is preferable to a remote pleasure. 4,certainly—a certain pleasure is preferable to uncertain pleasure. 5,purity—a pleasure is pure when it's free from pain,and it's impure when it's mixed with pain. 6,fecundity(fruitfulness)—a pleasure is said to have fecundity when it gives rise to a number of other pleasures.and that pleasure is preferable. 7,extent(the number of persons affected)—A pleasure of greater extent is preferable to one of less extent. A pleasure enjoyed by a large number of persons is preferable to pleasure enjoyed by a small number of persons. Psychological Hedonism:Bentham is an advocate of Psychological Hedonism.He says,"Nature has placed man under the empire of pleasure and pain.We owe to them all our ideas;we refer to them all our judgements and all the determination of our life." His object is to seek pleasure and shun pain.The principle of utility subjects everything to these two motives.(1)Nature has plated mankind under the governance of two sovereign masters, pain and pleasure.(2)It is for them alone to point what we ought to do, as well as to determine what we shall do. Bentham argues that because we do desire pleasure,therefore we ought to desire pleasure.he bases ethical hedonism on psychological hedonism. Hedonism calculus:Bentham believes in hedonistic calculus.He says,"Weight pleasures and weight pains,and as the balance stands,will stand the question of right and wrong". An action is right if it gives pleasure or excess of pleasure over pain.An action is wrong if it gives pain or excess of pain over pleasure.Thus, Bentham gives a purely hedonistic criterion of right and wrong. Rightness consists in pleasurableness;wrongness consists in painfulness. .....ይቀጥላል reference—modern UGC NET:Philosophy
1 6097Loading...
27
Media files
1 5311Loading...
28
በዚ የ ፌስቡክ ገፅ እየገባቹ ላይክ አድርጉለት ደስ የሚል የስነ ፅሁፍ ውድድር አለ ....
1 8730Loading...
29
https://www.facebook.com/100081755676974/posts/420761147325738/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
1 7160Loading...
30
At 40, Franz Kafka (1883-1924),who never married and had no children, walked through the park in Berlin when he met a girl who was crying because she had lost her favourite doll. She and Kafka searched for the doll unsuccessfully. Kafka told her to meet him there the next day and they would come back to look for her. The next day, when they had not yet found the doll, Kafka gave the girl a letter "written" by the doll saying "please don't cry. I took a trip to see the world. I will write to you about my adventures." Thus began a story which continued until the end of Kafka's life. During their meetings, Kafka read the letters of the doll carefully written with adventures and conversations that the girl found adorable. Finally, Kafka brought back the doll (she bought one) that had returned to Berlin. "It doesn't look like my doll at all," said the girl. Kafka handed her another letter in which the doll wrote: "my travels have changed me." the little girl hugged the new doll and brought her happy home. A year later Kafka died. Many years later, the now-adult girl found a letter inside the doll. In the tiny letter signed by Kafka it was written: "Everything you love will probably be lost,but in the end,love will return in another way."
2 92619Loading...
31
Media files
2 5734Loading...
32
What do you think of Tottenham ? Shit. What do you think of shit? Tottenham. Thank you! That's aright We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham We hate Tottenham 🎶 We are the Tottenham haters.
2 1541Loading...
33
https://theconversation.com/could-consciousness-all-come-down-to-the-way-things-vibrate-103070
2 0712Loading...
34
https://www.psypost.org/where-does-consciousness-come-from-it-could-all-be-vibrations/
260Loading...
35
ከበደ ሚካኤል ቀለል ባሉት ተራኪ ግጥሞቻቸው ከአገር በቀል እውቀት እስከ ፈረንጆቹ ፍልስፍና አንድም ሳይቀራቸው እውቀት ለማስተላለፍ ሞክረዋል። ‘ብርሃነ ሕሊና’ በሚል ርዕስ በ1933ዓም ከዛሬ ስምንት አስርት ዓመታት በፊት ባሳተሙት መጽሃፍ በአርስቶትል አንደበት እንዲህ ብለው ነበር፥ አሪስቶት አሪስቶት የሚባል ፈላስፋው መምህር ከሊቆች መካከል ቆሞ ሲያስተምር የወዳጅን ነገር ጠቅሶ ሲነግራቸው እንዲህ ሲል በምክሩ አስጠነቀቃቸው። ስሙኝ ልንገራችሁ ወዳጆቼ ሆይ ምንም ወዳጅ የለም በዚህ ዓለም ላይ። ለዚህ ላርስቶት ለትልቁ ሊቅ ወዳጆችህ ያንተን እውቀት በመናቅ ሲያሙህ ሰማናቸው ብለው ቢነግሩት እንኳን ማማት እና እሌለሁበት ቢደበድቡኝም አልቀየማቸው አሚታ አይጎዳኝም ሲል መለሰላቸው። እኛም እንደ አሪስቶት ምንም ባንሆን ሊቅ ይገባናል ዞትር አሚታን መናቅ አርስቶት= አርስቶትል ወይም ኤርስቶትል አሚታ= ሃሜት ስለሰው ክፉ ወሬ
2 0464Loading...
36
For those interested
2 1400Loading...
37
Media files
2 2372Loading...
01:15
Video unavailableShow in Telegram
Can Storytelling Get the Climate Crisis More Attention? Yuval Noah Harari at Cambridge University
نمایش همه...
7👍 5🔥 1
ትንሽ ዕረፍት ብንወስድ ምን ይመስላችኋል !
نمایش همه...
👍 5😢 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር ዕንግዳ የሆነበት አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ ሁለተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድቶ እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ። @AAUNEWS1
نمایش همه...
👍 11
Misr Born of Ra ☀️ ምስር የፀሐይ ልጆች 🦅 የአሁኑ ግብፅ የተባለው ስም አውሮፓውያን ቀኘ ገዢዎች ምድርን ሲገለብጡ up side down world ላለፉት 600 አመታት የተጠቀምንበት ስም ሲሆን ለሺህ ዘመናት ጥንታውያን የግእዙንም ጨምሮ የተጠቀሙበት ስም ምስር ነው ትርጉሙም የዚህን ምድር የኃይል ማእከል የተቆጣጠረችው የፀሐይ ☀️ ልጆች የጀንበር ልጆች እንደ ማለት ነው። በመዚህ ምስል ላይ ሰሜናዊው የአእዋፍ 🦅 ነገድ ከምስራቃዊው የሰው ልጅ ጋር ትይዮ የሆነው ስነጥበብ ያስደምማል ። Mes Sen Re means Born of Solar light ,children of the sun. "Misr" (Misraim / Mizoram) derives from the Coptic word "Mesore", which itself derives from ancient Nile Mes-Ra or "Mesu-Ra" meaning "Born of Ra" or "Birth of Re", which was a title of Ra operating metaphysically through the Sun, otherwise known as the kundalini operating from the Heart chakra, and symbolizing "Love and Peace" According to The Book of Knowledge: "the rise and evolution in Ra" also called "Ra-Papera", we know that Ra had mourned the first human beings, and that this is how we were called the "Children. of the Sun "or" Child of Light ", namely" Mes Sen Re or Born of Solar Light (Masun, Mason, Mzr, Mslm etc)" The book of knowledge
نمایش همه...
7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ተረት ተረት” “የላም በረት” “አንዲት ሴትዮ ነበረች” “እሺ” “ስትኖር ስትኖር ታመመችና ሞተች፤ ተቀበረች፣ ይህ የሁላችንም የሕይወት ታሪክ ነው”      ስብሐት  ገብረ እግዚእብሔር           ሌቱም አይነጋልኝ ገጽ 24 "ስብሀት ተወልዶ ባያነሳ ብዕር ምን ይውጠው ነበር የፅሁፉ መንደር...." (ገጣሚነቴ ልብ ይባልልኝ😂) ስብሀትን ግን "ኖሮ ኖሮ ሞተ"....ብለን አናልፈውም....ሞትን ቀድሜዋለሁ ብሎ እንደፎከረው አድርጎታላ!እኛ ልብ ውስጥ መቼ ሞተ? የእኔን ልደት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚያከብረው ይል ነበር በህይወት እያለ፤የመላውን ባናውቅም እኛ ግን በጋሽ በውቄ ግጥም ፅዋችንን ከፍ አድርገን መልካም ልደት ለአቦይ ስብሀት ለአብ ገ/እግዚአብሔር እንላለን! ".....ላባ ላረጉልን - የመከራ ሸክሙን፤ ቀልደው ላሳቁን - ተጫውተው ላከሙን፤ በቸከ ዘመን ላይ፣ ስጋ ለበስ ትንግርት - ሆነው ላስደመሙን፤ ቺርስ!!!!"
نمایش همه...
👍 36 6🔥 3🤣 3
Anyways መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ አክባሪያቹ 🤗
نمایش همه...
17
Photo unavailableShow in Telegram
ሻሞ ቴል ክብረት ይስጥልን
نمایش همه...
😁 12🔥 3
ክርስትና ከዚህ በኋላ አሳዳጅ እንጂ ተሳዳጅ አልሆነም።የነገስታቱን የኢኮኖሚና የሀይል ትከሻ አግኝታለች።ነገስታቱ የክርስትናና የአስተምሮዋ ጠላቶች ናቸው የሚሏቸውን ህዝቦች እያሳደዱ ይጨፈጭፋሉ።መነኮሳቱ ህዝበ ክርስቲያኑ በመለኮታዊ አገዛዝ እየተገዛ እንደሆነና አርፎ እንዲገዛ ይሰብካሉ።ከዚያ በፊት የነበሩት የተበታተኑ የፍልስፍና፣የስነ ሕዋና  የሒሳብ ትምህርት ቤቶች ሁሉ እየተዘጉ የሀይማኖት ትምህርት ብቻ እንዲስፋፋ ይደረጋል።አውሮፓውያን በዚህ መልክ 10 ክ/ዘመናትን አመክንዮን እያሳደዱ በጨለማ ውስጥ ኖረዋል።ቄሳሮች እንደ ጳጳሳት (caesaropapism)እና ጳጳሳት እንደ ቄሳር (popocaesarism) እየሆኑ እየተገለባበጡ መላው አውሮፓን ለጨለማ ዳረጉት።ከክርስትና አስተምህሮ ውጪ የሚያስተምሩ ፈላስፎች እየተለቀሙ ተገደሉ፣ተጋዙ።የኢየሱስን ደም ለመመለስ ንጉሥ ህርቃል(በ614 ዓ.ም) መላው አይሁዳውያን ላይ ዘግናኝ ጭፍጨ ፈጸመ።(ሌሎችም ቆስጠንጢኖስን ጨምሮ የበኩላቸውን ጨፍጭፈዋል የሕርቃልን የሚያክል በአይሁድ ላይ የዘር ማጥፋት የፈጸመ ጥንታዊ ክርስቲያን ንጉሥ አልነበረም) በዚህም ዘመን ገናና ተብላ የምትጠራዋ የአክሱም መንግሥትም ክርስትናን ተቀበላ ወደ መንገዳገዱ ደርሳ ነበር! በአስመራ ሁለተኛው ክፍለዘመን መባቻ የፈረንሳይ መንግሥትና ቤተክርስቲያን ክርስትናን ከተሃድሶ የሚጠብቅ አንድ አስገራሚ አዋጅ ያውጃሉ።ማንኛውም አይነት የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን የሚገዳደር ትምህርት ያስተማረ ሁሉ በጳጳሱ ይከሰሳል።ጳጳሱም ክሱን ለቄሳር ያስተላልፍና(ጳጳሱ መግደል ሀጢያት ስለሆነ አይገድልም ለገዳይ ማስረከብ እንጂ) በሰራው ስራ ይቅርታ ካልጠየቀ በሚንቀለቀል እሳት ላይ ይወረወራል።በርካታ ፈላስፎች,የሳይንስ እሳቤ የጀመሩ ተመራማሪዎችና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች የሆኑ ሁሉ በዚህ እሳት ነድደዋል።በግለሰብ ደረጃ ተቆጥረው የማያልቁ አሳቢዎች እንዲታቀቡ ካልሆነ እንዲገደሉ ሆኑ።ጋሊሊዮ አርፎ እንዲቀመጥ ሆነ ጆርዳኖ ብሩኖ ልብሱ ሰም ተነክሮ እንዲቃጠል ተደረገ፣ዳርዊን ተወገዘ።በርካቶች ለስደትና ለበሽታ ተጋለጡ። ክርስትና በጉልበት ራሱን ለመጠበቅ ክርስቶስ ከተቀበለው ሺህ እጥፍ መከራ ለሺህ አመታት አጸና።በአንድ ግለሰብ መሰቀል እልፎች ለዘመናት ተሰቀሉበት።ከሙታን ተነሳ በሚል ሀሳዊ አስተምህሮ ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ የሰው ልጅ የህሊና ትንሳኤ ተዘግቶ ኖረ። ምድራዊ ህይወት ለነገስታትና ለጳጳሳት የተገባ  ለሰፊው ህዝብ ግን ኃጢአት እንደሆነ ታመነ። ለምድራዊ ችግሮች ሁሉ ከሙታን ተነስቶ ሰማይ ላይ ተንጠልጥሏል የተባለው ኢየሱስ መልስ እንዲሰጥ ለሺህ ዘመናት ምሕላ ተያዘ።ይሄ ሁሉ ሆኖ ፈላስፎችና ሳይንቲስቶች በጎሬውም በዋሻውም ተደብቀው መፈታተናቸውን አላቆሙም ነበርና ከብዙ ትግል በኋላ የኢየሱስ መነሳት እየተናቀ የሰው ልጅ ትንሳኤ ብቅ ማለት ጀመረ።ኢየሱስን ሲያስነሱ የሰው ልጅ ይወድቃል ኢየሱስ ሲወድቅ የሰው ልጅ ይነሳል። Credit—©Holistic2union(D.A.)
نمایش همه...
👍 10🤣 6 1🔥 1

👍 7🤣 4🤔 1