cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ᗩGᗩᑭE

"የክርስቶስን ፍቅር ለአለም ማካፈል" ****** ❝ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።❞   —ኤፌሶን 3: 18-19

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
260
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

4 የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ 5 የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
نمایش همه...
4
“እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።” — ኢሳይያስ 46፥9
نمایش همه...
3
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13
نمایش همه...
3
1
🔥 2
3👏 2
Sis እግዚአብሔር በንግግርሽ ብቻ ሳይሆን በአለባበስሽም መክበር ይፈልጋል 😊
نمایش همه...
ወጣቶች ይሄንን መጽሃፍ ልጋብዛችሁ!
نمایش همه...
🥰 1