cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስላማዊ ወጎች እና ድንቃድንቆች

እየተዝናናን የምንማማርበት ሀሳብ አስተያየት ካላቹ @sume25 ላይ መስጠት ትችላላቹ🦋

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
146
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መጥፎ ነገርን በፈራሃው ቁጥር ከርሱ ትርቃለህ ላንተ ጎጂ ሆኖ ያገኘኸውን ነገር እንደዚያው!! የሚደንቀው ነገር በፈራሃው ቁጥር የምትቀርበው ብቸኛው ነገር አሏህ (ሱ.ወ) ብቻ ነው‼️‼️
نمایش همه...
ያ አሏህ ........ ባንተ ስም ቀናችነንን እንጀምር መልካሙን ሁሉ ስጠን ከሸሩ ሁሉ ጠብቀን !!! @islamawiwegoch
نمایش همه...
⏰ አላርሙን የፈጅርን ሰላት ትቶ ለስራ ሰዓት የሚሞላ ራዚቁን ትቶ ሪዝቁን ፈላጊ ነው፡፡ ወዳጄ‼ አላርምህን ለሰላት እንዲቀሰቅስህ አድርግ፡፡ ሶላት በአማኞች ላይ ጊዜዋን እና መሠረቶቿን ጠብቀው እንዲሰግዱ ግዴታ የሆነች አምልኮ ናት፡፡ ደህና እደሩልኝ!! @islamawiwegoch
نمایش همه...
አንዳንድ ሰወች ለቀልድ ብለው የሚናገሩት ንግግር አንዳንዴ በሰወች ልብ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ ይፈጥራል፡፡ 🪴🌿🪴 መልካም ምሽት🥰 :¨·.·¨: ❀  `· @islamawiwegoch @islamawiwegoch
نمایش همه...
ውብ ወግ ማለት ...በሱጁድ ላይ ሆነህ ከአላህ ጋር ምታወጋው ወግ ነው🥰 ያኔ የልብህን ሁሉ ትነግረዋለህ ብሶትህን ለርሱ አቤት ትለዋለህ ልብህ በደስታ ተሞልቶ ሩህህ ታድሶ ትነሳለህ🥰 አህባቢ ይህን ወግ ሞክሩትማ🤍🥰 @islamawiwegoch @islamawiwegoch
نمایش همه...
የቀድሞ የመጅሊሱ አመራሮች ለሐጅ ጉዞ ክፍያ የከፈሉ ሁጃጆች ገንዘብ በ15ቀን ውስጥ ለሁሉም ይመለሳል ብለው የነበረ ቢሆንም እስካሁን በርካቶችገንዘባቸው አልተመለሰላቸውም!አዲሱ አመራር እልባት ሊሰጠው ይገባል @islamawiwegoch
نمایش همه...
ከደጋጎቹ አንዱ እድሜያቸው ገፍቶም የሱና ፆሞችን መፆም ያበዙ ነበር አንዲህም አሏቸው... "እድሜዎት ገፍቶ እንዴት ይፆማሉ አይከብዶትም ወይ?" አሏቸው...የሳቸውም መልስ ይደንቅ ነበር "እኔ ለረዥም ጉዞ እየተዘጋጀው ነው" ሲሉ መለሱላቸው ለ ረ ዥ ም ጉ ዞ ! ♥️ በደንብ አስተንትኗት ወዳቼ! አዎ ከህይወት በኋላ ረዥም ጉዞ አለ ። ወደ አላህ እንጓዛለን... ምን አዘጋጅተናል !?🥺 @islamawiwegoch
نمایش همه...
💜 ፍቅር ማለት ሳቢት ለአነስ ኢብን ማሊክ ረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) ያየህበትን አይኖችህን ስጠኝ ልሳማቸው ሲል ነው ።😊 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወአቢ ወማሊ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱለላህ @islamawiwegoch @islamawiwegoch
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.