fa
Feedback
ALEX InfoTech

ALEX InfoTech

رفتن به کانال در Telegram

✅ Tech NEWS | Tips and Tricks 📲🔎🌍 ✅ Online ስራዎች ✅ Crypto Currencies ✅ Social Media Buy & Sell 👨‍💻 ✅ Android | PC Apps & Games 🎮📲 ✅ Virtual Visa | Master Card & Digital Marketing Contact Us @SivanaEt 🆈🅾️🆄🆃🆄🅱️🅴 👇 youtube.com/@Alexinfotech1

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ALEX InfoTech

کانال ALEX InfoTech (@alexinfotech) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 146 مشترک است و جایگاه 8 788 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 386 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 146 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -337 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -11 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.99% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 131 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 295 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
✅ Tech NEWS | Tips and Tricks 📲🔎🌍 ✅ Online ስራዎች ✅ Crypto Currencies ✅ Social Media Buy & Sell 👨‍💻 ✅ Android | PC Apps & Games 🎮📲 ✅ Virtual Visa | Master Card & Digital Marketing Contact Us @SivanaEt 🆈🅾️🆄🆃🆄🅱️🅴 👇 youtube.com/@Alexinfote...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 146
مشترکین
-1124 ساعت
-807 روز
-33730 روز
آرشیو پست ها
📱 የሚሸጥ Tiktok አካዉንት እንፈልጋለን ላላችሁኝ 🛎ለግል እንዲሁም ለቢዝነስ ለስራ የሚሆን አሪፍ Viral የሆነ አካውንት 👤 21K Followers 👤 90K Followers ✅ መግዛት የም
+1
📱 የሚሸጥ Tiktok አካዉንት እንፈልጋለን ላላችሁኝ 🛎ለግል እንዲሁም ለቢዝነስ ለስራ የሚሆን አሪፍ Viral የሆነ አካውንት 👤 21K  Followers 👤 90K Followers ✅ መግዛት የምትፈልጉ 👇  አሁኑኑ አናግሩን             🔵 @SivanaEt ✅️            📞 0965114021

🎵 Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ $ Withdraw ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me ⭐ @SivanaEt 📞 0965114021
+1
🎵 Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ $ Withdraw ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me                  ⭐ @SivanaEt                  📞 0965114021

#Proofs 🗓 ነሀሴ 24 ቀን 2018 🎵 በዚህ ሳምንት ለደንበኞቻችን የቲክቶክ Coins 😎 የተሞሉ ናቸው ከብዙ በጥቂቱ 😎 👍 Tiktok Coins 🎵 👍ለTiktok Video Boost �
+6
#Proofs 🗓 ነሀሴ 24 ቀን 2018 🎵 በዚህ ሳምንት ለደንበኞቻችን የቲክቶክ Coins 😎 የተሞሉ ናቸው ከብዙ በጥቂቱ 😎 👍 Tiktok Coins 🎵 👍ለTiktok Video Boost 🚀 👍 Live ላይ Gift ለመስጠት 🎁 👍😎 Tiktok Account Level💎💎 ለመጨመር 🤩 መግዛት ከፈለጋችሁ በዚህ ያናግሩን                    📥  @SivanaEt ✅️              ☎️  0965114021  🎵 Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ $ Withdraw ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Us ✔️ፍጥነት እና ታማኝነት መለያችን ነው 💯 🎵 Price  List 👉  Click Here 🌀 JOIN ⚡️ @TiktokCoins_Seller

☝️Proofs 🎵 ልክ እንደዚ Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ $ Withdraw 💸 ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me ⭐ @SivanaEt 📞 0965114021
+3
☝️Proofs 🎵 ልክ እንደዚ Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ $ Withdraw 💸 ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me                  ⭐ @SivanaEt                  📞 0965114021

Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ Withdraw ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me ⭐ SivanaEt 📞 0965114021
Tiktok ላይ የሰራቹትን ገንዘብ Withdraw ማድረግ የምትፈልጉ Inbox Me ⭐ SivanaEt 📞 0965114021

0.3$  ቀጥታ ስትገቡ በነፃ ይሰጣቸዋል Withdrew አድርጉት ያልጀመራችሁም ጀምሩ ግዜ አታባክኑ  ለዛሬ ብቻ 0.3$ አድርገውታል Multiple Account ሰርታችሁ በ 4 ሰው ስልክ ከፈታችሁ ማለት 1.2$ ማለት ነው ከዛ በላይ ደሞ ከከፈታችሁ በጣም ትሰራላችሁ:: ከታች ባለው Link አፕልኬሽኑን Download እያደረጋችሁ በ Email Sign up ማድረግ ነው ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለም ከዛ የመጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር attention ስጡኝ ይሄውላችሁ invitation code ስታስገቡ ነው 0.3$ withdrew ምታድርጉት:: አፕልኬሽኑን Download እንዳደረጋችሁ $0.3 ይሰጣችዋል እሱን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙም $0.3 ይሰጣችዋል እሱንም በፈለጋችሁበት ጊዜ ማውጣት ትችላላችሁ።application download ማድረግ ከፈለጋችሁ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐊 ሚለውን click አርጋችሁ ማውረድ ትችላላችሁ:: ⚠️INVITATION CODE ካላስገባችሁ ምንም አይነት ገንዘብ withdraw አታደርጉም መጀመርያ ላይ ሙሉ information ስታስገቡ ማለትም gender ጋር ስትደርሱ male and female ሚለው ላይ እታች ጋር invitation code ሚል አለ እሱ ጋር ታች ማስቀምትላቹን ነው ምታስገቡት video ስላለ አይከብዳችሁም::የከበዳችሁ ማንኛውም ነገር ካለ comment ላይ አስቀምጡልኝ እመልስላቻለው:: 𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐃𝐄 :- xOBll3ghl

Samsung ቀጣይ በሚወጣው One UI 9.5 ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ App lock (መቆለፍ ) የሚያስችል አዲስ አማራጭ አምጥቷል።🔥🔥 በስተመጨረሻም Samsung
Samsung ቀጣይ በሚወጣው One UI 9.5 ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ App lock (መቆለፍ ) የሚያስችል አዲስ አማራጭ አምጥቷል።🔥🔥 በስተመጨረሻም Samsung

ከላይ የምታዩትን ጥቅሙ ምን ይመስላቿል Family ? ➡️አስተዉላቹ ከሆነ ይህ መድሐኒት ወይም የተለያየ ዕቃ ስትገዙ አብሮ ሲመጣ አይታቹ ይሆናል። ➡️Silca Gel የሚባል ሲሆን የተሰራዉም ከSil
ከላይ የምታዩትን ጥቅሙ ምን ይመስላቿል Family ? ➡️አስተዉላቹ ከሆነ ይህ መድሐኒት ወይም የተለያየ ዕቃ ስትገዙ አብሮ ሲመጣ አይታቹ ይሆናል። ➡️Silca Gel የሚባል ሲሆን የተሰራዉም ከSilicon Dioxide ነዉ። ጥቅሙም እርጥበትን ከአየር የሚያስወግድ በዉስጡም በሚሊየኖች የሚቆጠር ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ እነሱም የወሃ ትነትን በመምጠጥ ይይዛሉ ማለት ነዉ። ➡️ለዚህም ያ Product ወይም Material ከእርጥበት ዝገትና ብልሽት ነፃ ሁኖ እንዲቆይ ይረዳዋል።

Family ያልገባችሁ ነገር አለ Salary የሚለው page ሚከፈተላችሁ face verification ስታደርጉነው:: Face verification የሚለው page ደሞ ምታገኙት Authentication
+1
Family ያልገባችሁ ነገር አለ Salary የሚለው page ሚከፈተላችሁ face verification ስታደርጉነው:: Face verification የሚለው page ደሞ ምታገኙት Authentication center ሚል በ ሰማያዊ color አለ አሱን ስትነኩ verifay ማድረግ ትችላላችሁ ከዛ task ይከፈትላቹአል በቀን በ ቀን 2 ስአት ተቀምጣችሁ 1$ ነው ምሰሩት 10 ቀን ሰራችሁ ማለት 10$ አወጣችሁ ማለት ነው::ከዛ ደሞ ከፈለጋችሁ mic off አርጋችሁ app minimize አርጋችሁ መውጣት ትችላላችሁ:: ማለትም የፈለጋችሁትን app ወይም የተለያዩ platform መጠቅም ትችላላችሁ አንደ youtube,tiktok የመሳሰሉት social media መጠቀም ትችላላችሁ:: ይህንን app አሁን ያወቃችሁ ወይንም ደግም በባለፈው post ላይ አይታችሁ salary የሚለው task መስርያ option ያልተከፈተላቹ ከታች በማስቀምትላቹ link አውርዳችሁ አንዲሁም Agent id ሞልታችሁ መጀመር ትችላላችሁ:: 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏📌 https://www.yagolive.com/scode/22104 𝐀𝐆𝐄𝐍𝐓 𝐈𝐃 𝟐𝟐𝟏𝟎𝟒✅

ቪድዮ ወደ አዉድዮ ለመቀየር አሁንም አፕ ነዉ የምትጠቀሙት? አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው። ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበ
ቪድዮ ወደ አዉድዮ ለመቀየር አሁንም አፕ ነዉ የምትጠቀሙት? አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው። ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበትን ቀላል መንገድ ላሳያቹ። ይሄን step ተከተሉ ✔️ወደ File Manager ግቡ ✔️የምትቀይሩትን ቪዲዮ ጫን ብላችሁ በመያዝ Rename የሚለውን ምረጡ (rename የሚል ከሌለ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ) ከዚያም ከስሙ መጨረሻ ላይ .MP4 የሚለውን በማጥፋት በ .MP3 እንተካዋለን ከዛ ቪዲዮው ወደ Audio ይቀየራል። ማስጠንቀቂያ:- ከመቀየራችሁ በፊት ዋናውን ፋይል ወይም ቪድዮ copy or Move አድርጋችሁ ሌላ ቦታ አስቀምጡ።

🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ (Invite) በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1 ነዉ የሚሰጣችሁ! 📍አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ (Link) Download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በVideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን Game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ (invitation link) ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ከላይ video ላይ እንደምትመለከቱት 20$ withdraw አርግያለው ማለት ነው አና አናንተም ላለመስርዓት ምንም ሚያቆማቹ ነገር የለም 🟠አፕልኬሽኑን ለማዉረድ : https://playbb.fun/u/30778636

ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ :: ➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ➡️ Setting የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ከታች "P
ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ :: ➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ➡️ Setting የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ከታች "Privacy & Security" የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ወደ ታች ወረድ በሉና "Invites" የሚለውን ነክታቹ በመግባት "Nobody" ላይ አድርጉት ::

አዲስ ስራ Viral ሳይውጣ, ሳያመልጣቹህ ጀምሩት ይህ App ገና አዲስ ነው 2 ቀኑ ነው ገና guys ፍጠኑ ከ10$ ጀምሮ WITHDRAW ማድረግ ይቻላል ቀደማቹህ ግቡ App download አደርጉ እ
+1
አዲስ ስራ Viral ሳይውጣ, ሳያመልጣቹህ ጀምሩት ይህ App ገና አዲስ ነው 2 ቀኑ ነው ገና guys ፍጠኑ ከ10$ ጀምሮ WITHDRAW ማድረግ ይቻላል ቀደማቹህ ግቡ App download አደርጉ እና ከዛ create account በgoogle  ታደርጋላችሁ, ለአንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ ነው የሚቻለው! then ME የሚለው ጋር Verify የሚል አለ እሱን በመንካት Face verify አድርጋችሁ ስራውን መጀመር ትችላላችሁ Family ይህንን ስራ በደንብ ስሩ ምርጥ app በብዙ መንገዶች ገንዘብ ማግነት ትችላላችሁ ☑️ለመጀመር👇 https://www.yagolive.com/scode/22104 https://www.yagolive.com/scode/22104 ✅ Agent ID 👉 22104

📱 ስልካችሁ ላይ የሚጫኑ Apps በራሳቸው Update እንዳይደረጉ ከፈለጋችሁ setting ይህን አስተካክሉ! ⚙️ ➡️ Play Store ውስጥ ግቡ ➡️ ከላይ ያለውን Profile Picture ንኩ
📱 ስልካችሁ ላይ የሚጫኑ Apps በራሳቸው Update እንዳይደረጉ ከፈለጋችሁ setting ይህን አስተካክሉ! ⚙️ ➡️ Play Store ውስጥ ግቡ ➡️ ከላይ ያለውን Profile Picture ንኩ ➡️ Settings ይግቡ ➡️ Network preferences የሚለውን ይክፈቱ ➡️ Auto-update apps የሚለውን ይጫኑ ➡️ Don't auto-update apps የሚለውን ይምረጡ

ከዚ በፊት በምን መልኩ 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 የሚባለዉን application በመጠቀም ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና አፕልኬሽኑን በምን መንገድ download አርጋችሁ account እንደምትከፍቱ ነግረናችሁ ነበር ነገር ግን ብዙዎቻችሁ አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ account ከከፈታችሁ ቡሀላ 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓𝐄 ለማድረግ ስትሞክሩ እያስቸገራችሁ እንደነበር ስትነግሩን ነበር እኛም ይሄን ችግር ተመልክተን video ይዘንላችሁ መተናል ከዚ በፊት ያስቸገራችሁ አዲስ የምትጀምሩም ከላይ ባለዉ video መሰረት በቀላሉ 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓 ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄን application ተጠቅማችሁ ገንዘብ መስራት ያልጀመራችሁ ካላችሁ ከታች ባለዉ link በመግባት አፕልኬሽኑን download በማድረግ account በመክፈት ከላይ ባለዉ video መሰረት 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓 በማድረግ መጀመር ትችላላችሁ። 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2065061&inviteType=2&t=1

🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ ! ➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ። ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና T
🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ ! ➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ። ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ። ➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :- 'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if you unbann my account' ብላቹ ማስገባት። ከዛ  ከታች ሙሉ ስም Emailና ስልክ ቁጥራቹን አስገብታቹ Submit በሉት። ➡️ለቀናት Review ካደረጉ በዋላ አካዉንታቹን ሊመልሱላቹ ይችለል እንደየክብደቱ አይተዉ ማለት ነዉ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 አርጉ አንጂ

😍Netflix Account l ለምትፈልጉ 😍 1️⃣ Shared Account - 900ETB/Per Month 2️⃣ በራሳቹ Email እና Password የሚሰራ ከ 1,100 ብር ጀምሮ ⭐ 100% Saf
😍Netflix Account  l ለምትፈልጉ 😍 1️⃣ Shared Account - 900ETB/Per Month 2️⃣ በራሳቹ Email እና Password የሚሰራ ከ 1,100 ብር ጀምሮ ⭐ 100% Safe & Reliable ✔️ለመግዛት➡️ @SivanaEt                     📱  0965114021

የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት  ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ➡️Lighting usb:-  air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። ከተማራቹበት 👍 አድርጉ

ይሄዉ ባልኩት መሰረት ያልኮችሁን application ሙሉ መረጃ አሁን ልገራችሁ እንዴት ነዉ ይሄን አፕልኬሽን ምናወርደዉ ከሚለዉ እስከ ገንዘብ እንዴት ነዉ መስራት የምችለዉ እስከደሚለዉ ድረስ ያለዉን processes በቀላሉ እና ግልጽ በሆነ መንገድ ልገራችሁ! እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት daily task በመስራት ፣ ሰዉ invite በማድረግ ፣ host task በመስራት ፣ game በመጫወት እና party በመግባት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትንም በbinance በኩል , በtelebirr ወይም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች በኩል መቀበል ትችላላችሁ። በጣም አሪፍ አፕልኬሽን ነዉ በዛ ላይ ደሞ አዲስ ነዉ ገና ስለዚህ ሁላችሁም በዚ application በትንሹ ከ$10 - $15 𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑 ማሰሩበት ምንም ምክንያት የለም so መስራት አለባችሁ እኔም በደንብ ትኩረት አድርጌ እያንዳንዱን ነገር የማሳያችሁ የምለቅላችሁ ይሆናል። ይሄን application ከታች ባለዉ link (download) አድርጉት እና ከላይ ባለዉ video መሰረት account ክፈቱ face verification ጨርሱ እና መስራት ጀምሩ እኔ እያንዳንዱን ነገር እዚ ጋር የምለቅላችሁ ይሆናል። 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐒𝐎𝐔𝐑𝐂𝐄 (𝐘𝐎𝐔𝐓𝐔𝐁𝐄) 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 :https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2065061&inviteType=2&t=1

𝐓𝐑𝐔𝐄𝐂𝐀𝐋𝐋𝐄𝐑 ( 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌) 𝐀𝐏𝐊 ✔️ 𝐄𝐍𝐇𝐀𝐍𝐂𝐄𝐃 𝐂𝐀𝐋𝐋𝐄𝐑 𝐈𝐃 ✔️ 𝐖𝐇𝐎 𝐕𝐈𝐄𝐖𝐄𝐃 𝐌𝐘 𝐏𝐑𝐎𝐅𝐈𝐋𝐄 ✔️ 𝐀𝐃 𝐅𝐑𝐄𝐄 𝐄𝐗𝐏𝐄𝐑𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 ✔️ 𝐀𝐃𝐕𝐀𝐍𝐂𝐄𝐃 𝐒𝐏𝐀𝐌 𝐏𝐑𝐎𝐓𝐄𝐂𝐓𝐈𝐎𝐍 & 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐁𝐋𝐎𝐂𝐊𝐈𝐍𝐆 ✔️ 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌 𝐁𝐀𝐃𝐆𝐄 𝐆𝐎𝐋𝐃 𝐏𝐑𝐎 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ከማድረጋችሁ በፊት 𝐏𝐋𝐀𝐘𝐒𝐓𝐎𝐑𝐄 ላይ ሄዳችሁ 𝐏𝐋𝐀𝐘 𝐏𝐑𝐎𝐓𝐄𝐂𝐓 𝐎𝐍 ከሆነ 𝐎𝐅𝐅 አድርጉት።