fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official

Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official

رفتن به کانال در Telegram

Center of wisdom !! / የጠቢብነት ማዕከል!!..... Nursery - Kg3 Address :-Addis ababa..akakikality subcity @infront of wereda 04 administration. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

نمایش بیشتر
642
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሆራይዘን አካዳሚ Horizon A
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች:- ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል። በዚህም መሰረት ዕለቱን ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ፡፡          የአካዳሚው ሀገርህን እወቅ ክበብ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🌻🌻🌻🌻🌻🛝🛝🌻🌻🌻🌻🌻 ጉዳዩ፡- የአጠቃላይ ሰብሰባን በተመለከተ 01/02/2018ዓ.ም ውድ የሆራይዘን አካዳሚ ተማሪ ወላጆች:- ዛሬ እሁድ ጥቅምት 01/2019ዓ.ም ከልጆቻችን ወላጆች
+6
       🌻🌻🌻🌻🌻🛝🛝🌻🌻🌻🌻🌻     ጉዳዩ፡- የአጠቃላይ ሰብሰባን በተመለከተ                          01/02/2018ዓ.ም ውድ የሆራይዘን አካዳሚ ተማሪ ወላጆች:- ዛሬ እሁድ ጥቅምት 01/2019ዓ.ም ከልጆቻችን  ወላጆች ጋር  የተለያዩ አጀንዳዎችን በማንሳት ጥሩ ጊዜን በጋራ አሳልፈናል ፡፡           የዕለቱ  የውይይት ርዕሶች 👍የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሰራ አፈፃፀም ሪፓርት ቀርቧል ፡፡ 👉የ 2019 የትምህርት ዘመን መሪ ዕቅድ ውይይት ተደርጓል፡፡ 👉በተመረጡ የማሰተማሪያ ሰነ-ዘዴዎች እና የህፃናት የማዳበር ሰነ-ዘዴ ሰልቶች  ላይ ከወላጆች ጋር ትውውቅ፡ ውይይትና ሰልጠና መሰጠት ችለናል፡፡ 👉የትምህርት ቤት-ወላጅ - ተማሪ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት ተደርጓል ፡፡ 👉የወ.መ.ህ አባላት ማሟያ ምርጫ ከጀማሪ-ደረጃ 2 ተማሪ ወላጆች ከየክፍል ደረጃዎች ተወክሏል፡፡ 👉የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ ማሳስቢያ 👍በሰብሳባው ላይ መገኘት ገንቢ ሃሳብ በመሰጠቶ ለልጆ አሰተዳደግ ትልቅ አሰተዋፆ ሰላደረጉ በአካዳሚው ሰም ከልብ እናመሰግናለን፡፡                  የዕለቱን ቆይታ በከፊል በፎቶ :- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የአካዳሚው አካዳሚክ እና አሰተዳደር ክፍል!!  🎡🎡🎡🎡🎡🎢🎢🎢🎢🎡🎡🎡🎡🎡

ሆራይዘን አካዳሚ           Horizon Academy  ለቅድመ አንደኛ (ኬጂ) ተማሪ ወላጅ:- እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ አደረሰን!! ጉዳዩ፡-አጠቃላይ ስብሰባ ጥሪን ይመለከታል ሆራይዘን አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አጀማመርን ምክንያት በማደረግ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከወላጆች ጋር ውይይት ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡በመሆኑም እሁድ ጥቅምት 01 /2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በ ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ(በኬጂ ቅርንጫፍ) በገላን ኮንዶሚየም እዲገኙልንና የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ጠርተነዎታል፡፡ ማሳሰቢያ 👉በስብሰባው ላይ መገኘት ለልጆ ትልቅ ቦታ መስጠት ማለት ነው፡፡ ✍ጥሪውን አክብረው በስብሰባ ላይ ለመገኘት ቀጠሮ መያዝ በመቻሎት ከወዲሁ በአካዳሚው ስም ከልብ እናመሰግናለን፡፡

1-Minute Brain exercise ! to Boost focus & co-ordination

ማስታወቂያ ቀን 21/01/2018 ዓ.ም
ለውድ የሆራይዘን አካዳሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ ፡- ነገ ዓርብ መሰከረም 22/2019 ዓ.ም ቅዳሜ ለሚከበረው ሆራ ፊንፊኔ(ኢሬቻ) ምክንያት እንግዶች ወደ ከተማዋ ከየአቅጣጫው ሰለሚገቡ መንገድ ሰለሚዘጋጋ ከወረዳ ትምህርት ቢሮ በወረደልን መልዕክት መሰረት ትምህርት ቤት ለሙሉ ቀን ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የቀኑን ሙሉ ትምህርት መጪው ሰኞ መሰከረም 25 /2019 ዓ.ም የሚቀጥል መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን ፡፡

🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ''Every wednesday ,sport day!!''   wednesday ,September 30/2026 Dear Parents, As usual wednesday today we are excited to share that our students in the Health Care Club recently conducted different  sport activities  and  informative educational program focused on promoting health and wellness. This initiative aimed to empower their peers with skills  about maintaining a healthy lifestyle. During the sport activities , the students covered various essential steam activities . We encourage you to activate these sport activities  with your child at home, reinforcing the valuable lessons shared during the presentation. Together, we can foster a culture of sport , health and wellness within our school community. Thank you for your support! Special thanks for sport and health club leader  miss :- Kokebe      💐💐💐💐💐 Warm regards, HORIZON ACADEMY ! Center of wisdom ! 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂

ለወላጆች፣ እነዚህ ሊንኮች ትክክለኛ ት/ትቤቱ ቴሌግራም ገጾች ሲሆኑ በየጊዜው መምህራን የሚልኳቸውን ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ። CLICK ON THE LINKS TO JOIN. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉👉👉ኬጂ1-ኬጂ 3 ኬጂ1-ኬጂ3 👉👉👉👉1ኛ -8ኛ ክፍል ከ1ኛ-6ኛ ክፍ