cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ALL ETHIO CONTRACTOR & ENGINEER STATION

ከጨረታ እና ስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ ለሁሉንም ምህንድስና ነክ ጉዳዮች መፍትሄ የሚሰጥ ፡፡

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 676
مشترکین
+224 ساعت
+87 روز
+16530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የስራው መጠሪያ: office engineer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2 ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: June 30th, 2024 የስራው ዝርዝር: Job Overview: We are seeking two highly organized and detail-oriented Office Engineers to join our growing team. The Office Engineers will be responsible for supporting project planning, design, and construction administration tasks to ensure successful project execution. Key Responsibilities: •  Assist in the preparation and review of project plans, drawings, and specifications. •  Coordinate with project managers and site engineers to ensure project requirements are met. •  Prepare and maintain project documentation, including reports, schedules, and contracts. •  Review and process submittals, RFIs, and change orders. •  Assist in project budgeting and cost control, ensuring alignment with project goals. •  Conduct site visits to monitor project progress and ensure compliance with design specifications. •  Assist in resolving technical issues and provide support to the construction team. •  Communicate effectively with clients, consultants, and subcontractors. •  Ensure all project activities adhere to safety regulations and quality standards. •  Maintain up-to-date knowledge of industry best practices and standards. Qualifications: •  Bachelor’s degree in civil engineering, construction management, or a related field. •  Minimum of 2 years of experience in a similar role within the construction industry. •  Proficiency in using engineering software and tools (e.g., AutoCAD, MS Project). •  Strong organizational and time management skills. •  Excellent written and verbal communication abilities in English. •  Ability to handle multiple tasks and prioritize effectively. •  Strong analytical and problem-solving skills. •  Knowledge of construction methods, materials, and regulations. •  Ability to work both independently and as part of a team. •  Attention to detail and accuracy in all tasks. Benefits: •  Competitive salary based on experience. •  Opportunities for professional development and career growth. •  A supportive and dynamic work environment. • Involvement in prestigious and impactful projects.   *Applicants should be proficient in English and Affan Oromo language in writing, speaking, listening and reading.    *Apply using @papikia19 telegram account BROTHERS TRADING PLC
نمایش همه...
የስራው መጠሪያ: Architecture and Interior Sales Representative የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የልምድ ደረጃ: መካከለኛ የተፈላጊ ሰው ብዛት: 20 ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: July 2nd, 2024 የስራው ዝርዝር: Yohannes Architects is seeking a motivated and experienced Architecture and Interior Sales Representative to join our dynamic team. In this role, you will be responsible for promoting our architectural and interior design services, as well as selling our range of building materials and products to clients in the residential and commercial sectors. Key Responsibilities - Identify and cultivate new business opportunities within the architecture and interior design market. - Develop and maintain relationships with architects, interior designers, contractors, and developers. - Present our products and services to potential clients, showcasing their value and benefits. - Collaborate with the design team to create tailored solutions that meet client needs and specifications. - Prepare and deliver compelling sales proposals and presentations. - Negotiate contracts and agreements with clients, ensuring favorable terms for both parties. - Stay informed about industry trends, market conditions, and competitive activities. - Bachelor’s degree in Architecture, Interior Design, Business Administration, or a related field. - Proven track record in sales within the architecture, interior design, or building materials industry. - Strong understanding of architectural principles, interior design concepts, and construction processes. - Excellent communication, negotiation, and interpersonal skills. - Ability to work independently and as part of a team in a fast-paced environment. - Competitive salary commensurate with experience. - Comprehensive benefits package including health insurance and retirement plans. - Opportunities for professional development and advancement within the company. Interested candidates are encouraged to submit a resume and cover letter outlining their qualifications and suitability for the position to @yohannea Please include "Architecture and Interior Sales Representative Application" in the subject line. Yohannes architects 👈👈👈
نمایش همه...
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የፀደቀው ከመጋቢት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር መመሪያ ቁ 7/2016 ወጥቷል:: በዚህ አዋጅ ላይ በግልፅ እንደተቀመጠው አከራይ በተከራይ መልካም ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ከቤት ማስወጣትም ሆነ ኪራይ መጨመር አይቻልም። አከራዮች ከተከራይ ፍቃድ ውጪ በተከራዩ ላይ ይሄን አድርገው የተገኙ ከሆነ አከራዩ የሶስት ወር የቤት ኪራይ ተቀጪ እንደሚሆን በግልጽ ተቀምጧል። ስለዚህ አከራዮችም ሆነ ተከራዮች ይሄን ተረድተው  መብታቸውን የማስጠበቅ እንዲሁም ግዴታቸውን የመወጣት ሀላፊነት አለባቸው። ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል:: Contact : 📱 @samuelgirma Lawyer Samuel Girma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
نمایش همه...
የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥር_እና_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር_7_2016.pdf8.14 KB
Photo unavailableShow in Telegram
"የሕንፃ ግንባታ እና ብክነት" በሚል ርዕስ በሕንፃ ግንባታ ወቅት ባልተጠናቀቁ እና ባልተጣጣሙ ዲዛይኖች ፣ በማይተገበሩ ደረጃዎች እና ደንቦች  ፣ ያለበቂ ቅድመ ዝግጅት በሚሠሩ ሥራዎች  ፣ በቸልተኝነት ፣ በሙያ ብቃት እና ልምድ ማነስ  እንዲሁም ተያያዥ ምክንያቶች የሚከሰቱ የቁስ ፣ የጊዜ እና ተያያዥ ብክነቶች ከሥራው ባህርይ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ተቀባይነት ካላችው "ብክነቶች"ጋር በማነፃፀር ምልከታ ይኖረናል።   ማክሰኞ፣ ሰኔ 11፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን  እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ Under the title  “Wastage in Building Construction" we will reflect on acceptable wastage due to the nature of the work in comparison with material and related wastage caused by incomplete designs, lack of coordination, unreinforced norms and standards, negligence, lack of skills and experience, unprofessional practices and related cases.  Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on June 18, 2024, from 8 to 9 pm. Kebet Eske Ketema For Better Urbanity in Ethiopia
نمایش همه...
ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ካፀደቃቸው ጉዳዮች አንዱ የመንገድ ሴት ባክ (Set Back) አጠቃቀምን በተመለከተ ነው፡፡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
For all our Muslim family እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
نمایش همه...
👉ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ✳️ስፋት:- 24 ሺህ ሄክታር ✳️ቦታ:- አዳማና ሞጆ መካከል ✳️ወጪ:-120 ሚልየን ዶላር 🚧ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዳማና ሞጆ ከተሞች መካከል በ24 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ግንቦት 2/2016 ዓ.ም ማስጀመራቸው ይታወቃል። ⏺የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን እና የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት ስምምነት ተፈራርመዋል። ❇️ኮሚሽኑ በቅርቡ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ወጥቶ ወደ ስራ እንዲገባ ያደረገ ሲሆን ከገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ጋር የተደረሰው "የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት" ስምምነትም አዋጁን መሰረት ያደረገ ነው። 📌ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ በ120 ሚሊዮን ዶላር ግንባታው እየተከናወነ ሲሆን፥ የሎጅስቲክስ ፓርኮች፣ ነጻ የንግድ ቀጠና ማዕከሎች፣  የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የወጪና ገቢ ንግድ ማዕከል፣ የመንገድ ግንባታ፣ የሪል ስቴት፣ የኃይል አቅርቦትና ሌሎችም ግዙፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች የሚያካትት መሆኑ ተገልጿል። Via ኢዜአ 👈
نمایش همه...
01:39
Video unavailableShow in Telegram
ከህዋ ወደ ምድር ህንፃ ሊገነባ መሆኑ ሰምታችኋል 😱😱😱😱😱
نمایش همه...
5.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም፣ የኮርፖሬት ሀብት አስተዳደር ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ሰይፉ እና የፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ ማኔጅንግ ዳይሬክተር ቤተልሄም ጥላሁን የመሰረተ ድንጋዩን አስቀምጠዋል። የሚገነባው ማምረቻ ከጤፍ የተለያዩ ስናኮችንና ደረቅ የምግብ ዓይነቶችን የሚያመርት ሲሆን በፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ እና ትሬዲንግ ኩባንያ አማካኝነት ነው የሚገነባው። በዚሁ ወቅት የኮርፖሬሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም÷ ወደ ኮርፖሬሽኑ ለሚመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል። በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ማምረቻውን በ11 ሄክታር የለማ መሬት ላይ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ ኩባንያ ከ1 ኘጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግበትም የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ የግንባታ ስራው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር ምርቶቹን ወደ አውሮፓ፣ አሜሪካ እና የሩቅ ምስራቅ ሀገራት እንደሚልክ ተገልጿል። (FBC)
نمایش همه...