cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

منهجُ الاعتدال ሚዛናዊ መርህ

( وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا ) الإسراء (81) «በእርግጥ እውነት መጥቷል ውሸትም ተወግዷል ውሸትም ምንግዜም ተወጋጅ ነውና» ሱረቱል ኢስራእ(81) @Habshey @Habshey

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 291
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:42
Video unavailableShow in Telegram
ሸይኻችን ሸይኽ ሚስባህ ዳውድ ዛሬ ሙሐረም 14/1444 ዓ.ሂ አልፈዋል። የቀብር ሰነ-ስራዓታቸውም ኮተቤ በሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ከጁመዓ ሶላት በኋላ ተፈፅሟል። #እኛ ለአሏህ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን إنا لله وإنا إليه راجعون አሏህ ቀብራቸውን ሰፊ መኖሪያቸውን ጀነት ያድርግላቸው ሁላችንም ለአሏህ ፋቲሓ እንቅራላቸው ዱዓም እናድርግላቸው።
نمایش همه...
2.06 MB
01:42
Video unavailableShow in Telegram
ሸይኻችን ሸይኽ ሚስባህ ዳውድ ዛሬ ሙሐረም 14/1444 ዓ.ሂ አልፈዋል። የቀብር ሰነ-ስራዓታቸውም ኮተቤ በሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ከጁመዓ ሶላት በኋላ ተፈፅሟል። #እኛ ለአሏህ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን إنا لله وإنا إليه راجعون አሏህ ቀብራቸውን ሰፊ መኖሪያቸውን ጀነት ያድርግላቸው ሁላችንም ለአሏህ ፋቲሓ እንቅራላቸው ዱዓም እናድርግላቸው።
نمایش همه...
299233503_850228849291945_4315637774802695312_n.mp42.06 MB
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…∥ ∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር… الإسلام يطارد المعاصي والخطايا كلها، ظاهرة كانت أو باطنة، من أعمال الجوارح أم من أعمال القلوب.. قال تعالى: {وَذَرُواْ ظَاهِرَ الإِثْمِ وَبَاطِنَهُ}.سورة الأنعام ( 120) 「እስልምና ወንጀሎችን እንዲሁ ስህተቶችን አባራሪ ነው ግልፅም ሆነ ድብቅ የሆነችዋን ከሰውነት ክፍለ አካለት ሆነ ከቀልብ የተከሰተች የሆችዋን 」 አሏህም አለ፦「 በግልፅም ሆነ በድብቅ የምትሰሩትን ሀጢያት ተዉ」ሱረቱ (አል–አንዐም)120 https://t.me/httpshamzaasedullah https://t.me/httpshamzaasedullah
نمایش همه...
የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}

ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት። @Habshey @Habshey ☝☝ ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

Photo unavailableShow in Telegram
『إنا لله وإنا إليه راجعون』 【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】 👉ታላቁ ሸይኻችን አባታችን የወጣቱ መካሪ የዲኑ ዘብ ቋሚ የነበሩት ታላቁ ሰው ሸይኽ ሚስባህ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው። ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
☞ዲናችን ረጋ ያለ ነው ለሚከተሉትም የእርጋታን አስተውሎት እንዲሁ ሂክማን ያላበሰ ስብዕናን በጀሊሉ ፍቃድ የሚቸር ይሆናል ።ይህ ሁሉ በዲናችን ላይ እየተከሰቱ ያሉት ፈተናዎች ምን ግዜም በእርግጠኝነት ማወቅ ያለብን ከነዚህ ችግሮች ሁሉ በስተመጨረሻ የአሏህ እገዛ እንደሚመጣ ነው። ☞ይህ ነው በቁርኣንም የተወሳልን አሏህ የሰይዱና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች የአሏህ እገዛ መች ነው ባልዋቸውና ሰይዲም የመለሱላቸውን መልስ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦ قال الله تعالى {أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَأْتِكُم مَّثَلُ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِكُم ۖ مَّسَّتْهُمُ الْبَأْسَاءُ وَالضَّرَّاءُ وَزُلْزِلُوا حَتَّىٰ يَقُولَ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ ۗ أَلَا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ}سورة البقرة(٢١٤) 【በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው 】ሱረቱል በቀራህ(214) ☞በመጨረሻም መሻይኾች፣ዱዐቶች፣አህባቦች፣እንዲሁ መላው ሰላማዊው ህዝበ ሙስሊም ባጠቃላይ አብሽሩ የአሏህ እገዛ ሩቅ አይደለም ሁሉም ለኽይር ነው። ትልልቆቹ ትእዛዝ እስኪሰጡን ድረስ ለግዜው በዱዐችን እንበርታ አልኩ አሏህ ባነበብነው ምንጠቀም ያድርገን ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ። أسد الله https://t.me/nebinan https://t.me/nebinan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
☞ዲናችን ረጋ ያለ ነው ለሚከተሉትም የእርጋታን አስተውሎት እንዲሁ ሂክማን ያላበሰ ስብዕናን በጀሊሉ ፍቃድ የሚቸር ይሆናል ።ይህ ሁሉ በዲናችን ላይ እየተከሰቱ ያሉት ፈተናዎች ምን ግዜም በእርግጠኝነት ማወቅ ያለብን ከነዚህ ችግሮች ሁሉ በስተመጨረሻ የአሏህ እገዛ እንደሚመጣ ነው። ☞ይህ ነው በቁርኣንም የተወሳልን አሏህ የሰይዱና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች የአሏህ እገዛ መች ነው ባልዋቸውና ሰይዲም የመለሱላቸውን መልስ አሏህ በሱረቱል በቀራህ ላይ እንዲህ ሲል ነገረን፦ قال الله تعالى {أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَأْتِكُم مَّثَلُ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِكُم ۖ مَّسَّتْهُمُ الْبَأْسَاءُ وَالضَّرَّاءُ وَزُلْزِلُوا حَتَّىٰ يَقُولَ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ ۗ أَلَا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ}سورة البقرة(٢١٤) 【በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው 】ሱረቱል በቀራህ(214) ☞በመጨረሻም መሻይኾች፣ዱዐቶች፣አህባቦች፣እንዲሁ መላው ሰላማዊው ህዝበ ሙስሊም ባጠቃላይ አብሽሩ የአሏህ እገዛ ሩቅ አይደለም ሁሉም ለኽይር ነው። ትልልቆቹ ትእዛዝ እስኪሰጡን ድረስ ለግዜው በዱዐችን እንበርታ አልኩ አሏህ ባነበብነው ምንጠቀም ያድርገን ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ። منهج الاعتدال ሚዛናዊ መርህ
نمایش همه...
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣ ∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣ ⇝የ…ሐ…ም…ዛ… ም…ክ…ሮ…ች…… #……#በ_ን_ፁ_ህ_አ_ን_ደ_በ_ቶ_ች#……# الدنيا ممر وليست مستقر ما دمت تنوي الخير فأنت بخير احرص على نية الحسنة لأنها تكتب ف على نيتكم ترزقون. 「አዱንያእ መተላለፍያ እንጂ መዘውተርያ አይደለችም መልካምን ነገር ማሰብ እስከዘወተርክ ድረስ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ ነው ያለህው በመልካም ሀሳቦች ላይ ትጋ ምክነያቱም ትፃፋለችና」 "እንደ ሀሳቦቻችሁ ሲሳይን ትለገሳላቹህ" https://t.me/httpshamzaasedullah https://t.me/httpshamzaasedullah
نمایش همه...
የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}

ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት። @Habshey @Habshey ☝☝ ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

☝️
نمایش همه...
...... አሰላሙ .......... ዐለይኩም .............. ወረህመቱሏሂ ....................... ወበረካቱህ ❤️ ☞ሙሂቦች አድ በማድረግ አግዙን የእኛ ጥረት ከሌለበት የዲኑን የሰንሰለት በሰላማዊ መንገድ መሸጋገር ሊገታ ይችላልና በቻልነው አቅም እንጣር። የአህሉ ሱና ወልጀመዓሕ ጉርፕ ሊላሂ ተአላ ማንም አይቶት እንዳያልፍ የሱፊዮች ወዳጅ Add አድ አድ አድ አድርጉ። ሼር አይርሱ። ወደ ግሩፑ ገባ ገባ እያላችሁ አድ አድርጉ። https://t.me/eitavb1 https://t.me/eitavb1
نمایش همه...
منهجُ الاعتدال ሚዛናዊ መርህ

ሀቅን………… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) @Habshey @Habshey هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

የተውሒድ ንግግሮች ከኹለፋኦች አንደበት፦ قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه : "وأجمعوا ـ أي أهل السنة والجماعة ـ على أنه ـ أي الله ـ لا يحويه مكان ولا يجري عليه زمان" اهـ. " وقد قال أمير المؤمنين علي رضي الله عنه : « إنَّ الله خَلَقَ العرشَ إظهاراً لقُدرتهِ لا مكاناً لذاتهِ »، وقال ايضاً : « قد كان (في الأزل) ولا مكان ، وهو الآن على ما كان » ". اھ #አል–ኢማም ዐብዱል ቃሒር ብን ጧሒር አል–ባግዳድይ በሒጅራ አቆጣጠር 429 ላይ የሞቱት አል–ፈርቁ በይነል ፊርቅ በተሰኘው ኪታባቸው ላይ አሏህ ከቦታ የጠራ እንደሆነ የዑለማዎችን ስምምነት ሲያስተላልፉ በራሳቸው አገላለፅ ቃል በቃል ሲቀመጥ እንዲህ አሉ፦ ⇢「ተስማምተዋል(አህሉ ሱና ወልጀምዐዎች) እርሱ አሏህ ቦታ እንደማያካብበው ዘመናትም እንደማይፈራረቅበት」 ⇢የሙእሚኖች አሚር የሆኑት አል–ኢማም ዐልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦「አሏህ ዐርሽን የፈጠረው ችሎታውን ግልፅ ሊያደርግ እንጂ ለራሱ ቦታ አድርጎ ሊይዘው አይደለም」። ⇢እንዲሁ አሉ፦「በእርግጥ ጅማሬ በሌለው ህያውነቱ ቦታ ሳይኖር ነበር እርሱ ቦታን ከፈጠረ ቡሀላም እንደነበረ ነው ያለው」 https://t.me/httpshamzaasedullah https://t.me/httpshamzaasedullah
نمایش همه...
የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}

ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት። @Habshey @Habshey ☝☝ ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.