fa
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

نمایش بیشتر
9 313
مشترکین
-424 ساعت
-217 روز
-6430 روز
آرشیو پست ها
እንዴት አደራችሁ? (በመርዳት እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ) በ22 ሰአታት ውስጥ ወደ 400,000 ብር ሰብስበናል። ፈጣሪ የረዳችሁንን ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ። የመጀመሪያው ሰርጀሪ ዛሬ 4 ሰአት ላይ ተጀምሯል ። ለሚቀጥሉት የህክምና አገልግሎቶች ደግሞ ተጨማሪ ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት ዛሬ 800,000 ውን እንሞላለን። ሁላችሁም ከጎናችን ሁኑ🙏።

የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት።
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Miruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol    🅾⤴️ Please Share ⤴️🅾       ╔═══════════╗   #ASTU #CBE #John_Tutorial #MasterAbnet #Melktegnaw

Thank you for generously supporting our colleague. Your kindness and generosity are truly appreciated.❤️❤️ She will undergo s
+7
Thank you for generously supporting our colleague. Your kindness and generosity are truly appreciated.❤️❤️ She will undergo surgery tomorrow, please pray for her 🙏.

❇️100 birr challenge for ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ 🅾⤴️ Please Share ⤴️🅾 ╔═══════════╗ #ASTU #CBE #እርዳታ #John_Tutorial #MasterAbnet #Melkt
❇️100 birr challenge for ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ    🅾⤴️ Please Share ⤴️🅾       ╔═══════════╗   #ASTU #CBE #እርዳታ #John_Tutorial #MasterAbnet #Melktegnaw

የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት።
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Hiruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol #Share በማድረግ እንዲሁም ያቅማችንን በማገዝ እህታችንን እንታደጋት🙏🙏 #ASTU #CBE #እርዳታ #John_Tutorial

🚀Elevate your coding Proficiency 🔥 💥For Free ❇️HTML   👉🏽 http://w3schools.com/htmL   👉🏽 http://htmldog.com ❇️CSS 👉🏽 http://w3schools.com/css 👉🏽http://css-tricks.com ❇️Git 👉🏽 https://learngitbranching.js.org ❇️JavaScript   👉🏽http://javascript.info   👉🏽 http://javascript.com ❇️Python    👉🏽 https://www.learnpython.org/ ❇️React 👉🏽http://scrimba.com/learn/learnreact 👉🏽 http://codecademy.com/learn/react-101 ❇️Next 👉🏽 http://nextjs.org/docs ❇️Tailwind CSS 🥳 👉🏽 http://tailwindcss.com/docs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🚀Elevate your coding Proficiency 🔥 💥For Free ❇️HTML   👉🏽 http://w3schools.com/htmL   👉🏽 http://htmldog.com ❇️CSS 👉🏽 http://w3schools.com/css 👉🏽http://css-tricks.com ❇️Git 👉🏽 https://learngitbranching.js.org ❇️JavaScript   👉🏽http://javascript.info   👉🏽 http://javascript.com ❇️Python    👉🏽 https://www.learnpython.org/ ❇️React 👉🏽http://scrimba.com/learn/learnreact 👉🏽 http://codecademy.com/learn/react-101 ❇️Next 👉🏽 http://nextjs.org/docs ❇️Tailwind CSS 🥳 👉🏽 http://tailwindcss.com/docs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🛩 ETHIOPIAN AIRLINES GROUP WOULD LIKE TO ANNOUNCE A NEW TRAINEE VACANT POSITIONS: #VACANCY_ANNOUNCEMENT 1. POSITION: CABIN CREW TRAINEE 👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM (GRADE 12) COMPLETION. OR A MINIMUM OF LEVEL II/10+2 CERTIFICATE FROM A RECOGNIZED INSTITUTE/COLLEGE/ UNIVERSITY. OR A MINIMUM OF DIPLOMA FROM INTERNATIONAL COMMUNITY SCHOOL. 👉AGE LIMIT: 21-30 YEARS' OLD INCLUSIVE 👉HEIGHT: A MINIMUM OF 1.58 METER 👉WEIGHT: PROPORTIONAL TO HEIGHT 💥NB: ONLY FEMALE APPLICANTS ARE ELIGIBLE TO APPLY FOR THE STATED POSITION. 2. POSITION: SCHOOL OF MARKETING/SOM/TRAINEE 👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM RESULT COMPLETION WITH A MINIMUM OF 250 SCORE. 👉AGE LIMIT: 18-25 YEARS' OLD INCLUSIVE 👉REGISTRATION DATE: MARCH 25, 2024 TO MARCH 29, 2024 👉REGISTRATION PLACES/LOCATIONS: - ♦️ADAMA, ASTU ♦️AMBO, AMBO UNIVERSITY ♦️ARBAMINCH, ARBAMINCH UNIVERSITY ♦️BAHIR DAR, BELAY ZELEKE INTERNATIONAL AIRPORT ♦️HAWASSA, HAWASSA AIRPORT ♦️JIGJIGA, JIGJIGA UNIVERSITY ♦️JIMMA, JIMMA UNIVERSITY ♦️SEMERA, SEMERA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share  ⤴️⤴️⤴️      ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🔑 Unlock WiFi Password in a minute How to show WiFi Password Using Your Phone in one minute 😳 👇 👇 👇 https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝    👇🔴YOUTUBE CHANNNEL🔴👇   JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❇️Exciting News ❌ ተማሪ ወይም ሰራተኛ ለሆናቹ የተለያዩ ጥራት ያላቸውን👍 ትምህርቶችን ፣ የህይወት ክህሎትን ፣ ስልጠናዎችን ፣ ወጣቶች ተኮር የሆነ የአመለካከት ፣ የሥራ እና የትምህርት
❇️Exciting News ❌ ተማሪ ወይም ሰራተኛ ለሆናቹ የተለያዩ ጥራት ያላቸውን👍 ትምህርቶችን ፣ የህይወት ክህሎትን ፣ ስልጠናዎችን ፣ ወጣቶች ተኮር የሆነ የአመለካከት ፣ የሥራ እና የትምህርት እድል መረጃዎችን በየጊዜው የምታገኙበት ቻናል ነው 🎇 ❌
በ ✅Digital Marketing, ✅Software Engineering, ⭐Graphics Design, እና በሌሎች ትምርህቶች ከ 6 - 12 ወር በማስተማር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ፣ Microsoft በተጨማሪም ከሌሎች ትላልቅ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የስራ እድል ይፈጥራሉ፡፡
▶️ MasterCard ▶️ ALX Ethiopia ▶️ Gebeya Talent ▶️ Microsoft Ethiopia 🔥 ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት እና ሌሎች የሥራ እና የትምርት እድሎችን ቶሎ ማግኘት ትችላላቹ ፡፡ 🔥 ✔️ ቻናላችንን ያልተቀላቀላቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇 @siltawian @siltawian @siltawian https://siltawi.com ═════════════