fa
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

نمایش بیشتر
9 441
مشترکین
-324 ساعت
+37 روز
-3830 روز
آرشیو پست ها
+7
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👩‍💻 SOFTWARE ENGINEERING 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬        🟥WOLLO UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ACCOUNTING DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ DIRE DAWA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+2
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ACCOUNTING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏢 UNITY UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
For Accounting and finance 🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ACCOUNTING DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ✅ WITH SOLUTION ✅ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+4
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ACCOUNTING DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ✅ WITH SOLUTION ✅ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+6
❇️ Exit Exam Model Question ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥  ECONOMICS ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  🏢 DENBI DOLLO UNIVERSITY          ✅ WITH SOLUTION ✅ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
CHEMICAL ENGINEERING 🟥 JIMMA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♦️  @John_Tutorial   ❇️       ♦️  @John_Tutorial   ❇️

+6
🧰  Exit Exam Module  🧰 📚Electrical Engineering

📕Management ♦️  @John_Tutorial          @John_Tutorial  

🧰Model Exam For Exit 👉On Management

🧲 በነፃ የቢዝነስ ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ? 🫡 አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ እንደሚከተለው ይቀርባል... ✅ (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ 📌 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶችን ለመደገፍ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፤ ኮርሶችም የሚያተኩሩት:- ➡️ 💰 በኤክስፖርት ቢዝነስ ላይ ➡️ 🎲 በስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) ላይ ➡️ 🎧 ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የመሳሰሉት ከንግድ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡ 📌 ኮርሶቹ በአብዛኛው ከሁለት እሰከ አራት ሳምንት (በሳምንት 2 ሰአታት) የሚወስዱ ናቸው። 📌 ለመመዝገብም የሚያስፈልግን የራሳችን የኢ-ሜል አድራሻ ሲሆን ትምህርቱም ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት የሚሰጥ ነው፡፡ 📌 በዚህ ድረገጽ ላይ የሚገኙ ኮርሶች አብዛኛዎቹ ለንግድ ስራ የሚሆኑ ስለሆነ የራሳችንን ቢዝነስ ለመክፈት የምንፈልግ ከሆነ፣ የቢዝነስ ድርጅቶች ውስጥ የምንሰራ ወይም የቢዝነስ ትምህርት የምንማር ከሆነ በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡ 📌 ድረገጽ ላይ የሚሰጡትን ኮርሶች ለመውሰድ የሚያስፈልገን ነገሮች:- - 1. ድረገጹ ላይ ለመመዝገብ የራሳችን የኢሜል አድራሻ ማዘጋጀት እና - 2. ከተመዘገብን በኋላ የምንፈልገውን ኮርስ ከድረገጹ ላይ መርጠን፤ መመዝገብ እና መማር፡፡ 📌 ኮርሶቹን በራሳችን ፍጥነት እዛው ኢንተርኔት ላይ ማንበብ እና መማር እንችላለን፡፡ ኮርሱን ከጨረስን በኋላ መማራችንን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ከድረገጹ ላይ ማውረድ እንችላለን። ከታች ሊንኩን በመንካት ድረገጹን ልታገኙ ትችላላችሁ፡፡ 👇👇 👇👇 👇👇 ══════════════ https://learning.intracen.org ══════════════ 📚 የናንተው ምርጥ Channel 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ADS በጣሊያን ውስጥ በነጻ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🇮🇹🇮🇹🇮🇹 Start your European journey at the Boots Shaped country ITALY 🇮🇹. •No tuit
#ADS በጣሊያን ውስጥ በነጻ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ?   🇮🇹🇮🇹🇮🇹 Start your European journey at the Boots Shaped country ITALY 🇮🇹. •No tuition fee •100% full scholarship •Monthly pocket money •Bachelors and masters Telegram channel=@italystudent12 contact us Telegram @italystudent1 @italystudent2 📩Ethioitalytravel@gmail.com

👨‍💻 Level Up Your Coding skill ✅(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ      ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ.. .............................................. አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና #IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም። ❇️SoloLearn ▬▬▬▬▬▬ SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል። መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:             🛑JavaScript,         ⛔️Java,    🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም። 💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው። ❇️Encode ▬▬▬▬▬ Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል። እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና        በ 🛜HTML,      ⭕️CSS,    💹JavaScript እና 🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል። ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ ✅offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል! ❇️Codemurai ▬▬▬▬▬▬ Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና። መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ:  🛜HTML,   📛 CSS,     🅾 JavaScript,       🛑 Python,         ✳️ TypeScript,           🟠Angular 2,             🔲 MongoDB,              🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም። ✅Mimo ▬▬▬▬ Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ                  🌀JavaScript,                 ♦️Ruby,             🔶Swift,          🔷 C,    🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+4
✅I Mid-Exam. ❇️ Electric Circuit I

❇️ Exit Exam Registration ✅ Step by step 👇👇 https://youtu.be/990-35PHuu4?si=C2K8TuHumZCscrgW ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎯Share to Your Friends Kindly 🎯         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡ ❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡    ⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡ ⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው። 1️⃣ School Planner Application 🧲 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። ✅ ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ  ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል…. ✅ የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡ 2️⃣Brilliant 🧲 ▬▬▬▬▬ ❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ  ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ። 3️⃣Grammarly  🧲 ▬▬▬▬▬▬▬ ✅ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡ ✅ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡ ✅ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡ 4️⃣Mendeley  🧲 ▬▬▬▬▬▬ ✅ Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ  የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡ ❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡ ❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡  ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱  ━══📍══━══📍━━═       ⛔️For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 🔥 TikTok 👉 johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬