fa
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

نمایش بیشتر
9 306
مشترکین
-524 ساعت
-277 روز
-6630 روز
آرشیو پست ها
🙋‍♂ DV 2025 በቀላሉ በስልካችን👇👇👇 ❇️DV 2025 salphaatti bilbila keenya 👇👇 irratti ✅ DV 2025 easily on our phone 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/-uwObxbqG8E?si=DxQenMo_SpAkRhK1 👆👆🔥🔥🔥SUBSCRIBE 🔥🔥🔥👆👆 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️    ✅For more  Join us ⬇️⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

📚 Directional Derivatives and Gradient of Functions 📕 APPLIED MATHEMATICS II (2) 💻 Video Tutorial with step by step solutions 👌👌 enjoy 😉⬇️👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtu.be/ejSA5ZOcJTQ?si=mxrZMQOeHiKXC3z8 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUBSCRIBE FOR FOR 🤗🙏 👆👆👆⬆️ ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️    ✅For more  Join us ⬇️⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️APPLIED MATHEMATICS 11 (2) Partial Derivative Video Tutorial with Solved Problem 👌 Via YouTube CHANNNEL 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/IQS0KxD3cAE?si=SFg5mqGEDBFILMCh ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️    ✅For more  Join us ⬇️⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️❗️ምርጥ የAndroid Hacking መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል! ☣TERMUX ✅ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው! ☣ZANTI ✅ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android Hack... ወዘተ ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል! ☣WifiMap ✅ይህ አፕ ያለምንም #ሩት #WiFi ሀክ ማድረጊያ ነው! ቀላል የሆነ አፕሊኬሽን ነው በቀጥታ ፕሌይስቶር ላይ ታገኙታላችሁ! ◾️በነገራችን ላይ ብዙ ወዳጆቻችን ይህ መተግበሪያ #ሀሰተኛ ነው ለምሳሌ ያክል አንድ #ዋይፋይ #ፓስዎርዱን ለማወቅ ብፈልግ ይነግረኛል ግን ያ የይለፍ ቃል አሁኑ ያለው የራውተሩ ፖስዎርድ አይደለም ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረ ነው ይላሉ! ☣LanDroid ✅ይህ አፕሊኬሽን በዋነኛነት መረጃ ለመስጠት ነው የሰራው #IP ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል! ☣NetCut ✅ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው #Root የሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው! ጥቅሙ ደግሞ የሁሉንም #Wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን ያደርጋል! #Cut እናድርጋቸው ካልንም ይቻላል! በተጨማሪም #WiFi የሚጠቀሙ ሰዎች በቀላሉ የእነሱን #IP ለማግኘት ይረዳናል!🌿🌿🌿🙏🙏🙏 ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️      ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

✅ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ! 🔰 @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው! ♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot). 🔰 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ #Download አድርጉ! 🔰@XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል! 🔰 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን #Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው! 🔰 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file #Upload ለማድረግ ይጠቅማል! 🔰 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት #ቪዲዮ #Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው! 🔰 @GmailBot -  #Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail  #Verify  የሆነ ቦት ነው! 🔰 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም #ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር  ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል! 🔰 @encoderbot - ይህ #ቦት ደግሞ #Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው #ኦዲዮዎች ብዙ #Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል! ⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ #ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ #Audio #Convert ማድረግ አይችልም! 🔰 @MathCalcBot - የቴሌግራም #Calculator #ቦት ነው ይጠቅማቹሀል! 🔰 @GHAnnunciBot -  ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ #ቦት ነው! 🔰 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ #ቦት ነው! 🔰 @virus_total_scan_bot -  ፍይሎቻችንን #Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ #ቦት ነው! @pocket_music_bot ማንኛውም የባህር ማዶ ዘፈነ ለማግኘት። @songlyrbot የውጭ ሃገር ዘፈኖችን ላይሪክስ ለማግኘት። @renamebot የቴሌግራም ፋይሎችን ሪኔም ለማረግ። @toolkitbot በተን ያላቸው የቴሌግራም ፖስቶችን ለመስራት። @mp3toolsbot ዘፈን ማቀናበሪያ። @Stickers ስቲከር መስሪያ ቡት። @apkdl_bot ማንኛውም ምትፈልጉት አፕ እዚ download mareg tclalach ⚠️‼️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️ የከርታታው_መምህር_መልእክት ✅Abebayehu Geta Enaro (Msc) ✳️CGPA 3.94 ❇️HAWASSA UNIVERSITY 🙏 ከስር ያያዝኩት የ #Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ መግባት እና ትምህርት መስቀል ትርጉም አልባነቱን እንዲሁም 12ኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው መጽናኛ እንዲሆናቸው ነው። 🙏 በአንድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ፤ከህይወቴ 17 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ ሁለት ዓመት ደግሞ ለMasters ድግሪ በአጠቃላይ 19 ዓመታትን ያጠፋሁበት በትምህርት ነው። 🙏 በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም Highschool እና መሰናዶ ጓደኛቼ የነበሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ እና በተለያዩ የሙያ የንግድ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ የተሰማሩ በአሁኑ ሰዓት የቤት አከራዮቼ ናቸው ፤ ባለመኪና ባለሆቴል ጽድት ያለ ቡቲክ ብቻ ምን አለፋህ በአጠቃላይ ከእኔ እጅግ በጣም በተሻለ የኑሮ ሁኔታ ነው የሚገኙት!😭 🙏 በአሁኑ ሰዓት በመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ድግሪ የያዘ የዩኒቨርስቲ መምህር የሚከፈለው ደመውዝ ግብር ሳይቀነስ 12,579 ብር ነው ፤ 35% ግብር እንዲሁ የጡረታ ሲወጣ ኪሴ የሚገባው 9956(ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት)ብር ነው። 🙏 እንግዲህ በትምህርት ደረጃዬ ሲወራልኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ፤ ሶስተኛ ድግሪዬን ብሰራ እና ዶ/ር አበባየሁ ጌታ ብባል ወደ 16,000 ብር ከታክስ በፊት እና ወደ 13,000 ብር ገደማ ከታክስ በኋላ እጄ ላይ ይደርሳል። እና ለምንህ ነው ዩኒቨርስቲ ቀረብኝ ብለህ የምትጨነቀው? ወዳጄ/ወንድሜ/እህቴ 12 ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት አልመጣልህም? ✳️እሰይ እንኳንም አልመጣልህም! 🅾ራስህን ለመቀየር ታትር ፣ ❇️አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣ ⛔️ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣ ግራፊክስ እና ❇️የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች, ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣ ተስፋ አትቁረጥ! 👇👇👇👇👇👇👇 ✅‼️በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር ተጀምሮ ባልተሰራ ስራ እና ሰረዓት ተምረህ መጥተህ መጨረሻ ላይ ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም! 🤨 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ✳️ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ!🙏‼️ 🛑 Via ሸገር ታይምስ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ አበባ ተመዘገበ👏 ⚡️የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማረ የሆነችው ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ ✅649 ውጤት በማስመዝገብ
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ አበባ  ተመዘገበ👏 ⚡️የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማረ የሆነችው ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ ✅649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ ⚡️የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ 🛑649 ከ700 በማምጣት የተመዘገበ ሲሆን ፡በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 533 ከ600 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ ⚡️ከተፈጥር ሳይንስ ተፈታኞች ውጥስ 205 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት ሲያስመዘግቡ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 15 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ @Migun61 @mubiif @yoni_xyz @mubyas @henag10 @abela_AB @Essedendesiast @Abugi32 @hermon_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

በጂጂጋ ከተማ ከሚገኘው The SPARK አካዳሚ ተማሪ ባምላክ ደዊት ከ700 605 በማምጣት ከመላው ኢትዮጵያ ከ600 በላይ ካመጡ 200 ተማሪዎች መካከል አንዷ ነች። ‼️‼️ኔትዎርክ ለሚያስቸግራቹህ
+1
በጂጂጋ ከተማ ከሚገኘው The SPARK አካዳሚ ተማሪ ባምላክ ደዊት ከ700 605 በማምጣት ከመላው ኢትዮጵያ ከ600 በላይ ካመጡ 200 ተማሪዎች መካከል አንዷ ነች። ‼️‼️ኔትዎርክ ለሚያስቸግራቹህ ተማሪዎች ትብብር የሚያደርጉ ቤተሰቦቻችን @Migun61 @mubiif @yoni_xyz @mubyas @henag10 @abela_AB @Essedendesiast @Abugi32 @hermon_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

# Update በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot

🟥GRADE 12 RESULT ✅በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት። ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል ✅አምና 13600 ተማሪዎች  ፈተና አቋርጠው  የውጡ ሲሆን ዘንድሮ  ምንም  ተማሪ  አላቋርጠም በአማካኝ 28.65 ከ መቶ  በአንድ ተማሪ ✅በተፈጥሮ  ሳይንስ 29.8 % በማህበራዊ  ሳይንስ  27% ✅በግል ፈተና የወሰዱ  160ሺህ በላይ ተፈታኞች  14ሺህ በኢትዮጵያ  ከፍተኛው  649 በተፈጥሮ  ሳይንስ   ሴት ከክሩዝ ትምህርት  ቤት ✅ከማህበራዊ  ሳይንስ  533    ከደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት  ቤት ✅ከ600 በላይ ያመጡ  205   ተማሪዎች ከተፈጥሮ  ሳይንስ  ✅ከማህበራዊ  ሳይንስ  15 ተማሪዎች  ከ500በላይ ከ600 ✅ከ50% በላይ ተማሪዎች  ከ 26% በታች አምጥቷል  በጣም  አስድጋጭ ነው። ✅በዘንድሮ አመትም Remedial እንደሚደገም አስከትለው ተናግረዋል ። ✅ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም ✅ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12ቱ ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ✅5ት ትምህርት ቤቶች ብቻ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ አሳልፈዋል👌 ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦ 1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት 2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት 3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት 4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን) 5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) 6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) 7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ 8. የኔታ አካዳሚ 9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት 10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ❇️ ፕሮፌሰር  ብርሀኑ ነጋ ❇️      ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

✴️ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት 2GB የነበረውን ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ካርዳችንን  እንዴት አድርገን በቀላሉ እስከ 16GB ድረስ ማሳደግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን። 🉐 2GB ፍላሽ ወይም ሚሞሪያችንን እንዴት ወደ 16GB ማሳደግ እንችላለን። 🔍 Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ዳውንሎድ ያርጉት 🔍 ካወረዳችሁት በህዋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ በማድረግ run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው፡፡ 🔍 ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ ፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ ወይም ስልካችሁ ጋ አድርጉት፡፡ 🔍 ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ ፍላሻችሁ/ ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ 🔍 ከዛ To 4Gb, 8Gb, 16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡ ፍላሻችሁ/ ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት በቀጥታ ወደ ✂️ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡ ✂️ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ እንችላለን፡፡ ✂️ 4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟥ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል። 1- Encrypt Decrypt Tools 🔖 ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው  Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ። 2- Whats web scan 🔖 ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ። 3- Drive Droid 🔖 በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌 4- Network mapper 🔖 ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል። 🤔አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap  install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን  ip address ወስደን በ phonesploit  ip address  እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን። 4- Change my mac spoof 🔖  በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው። በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ። 5-  Network Manger 🔖 በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional  Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት። 6-  Kali linux NetHunter 🔖 ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬