fa
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

نمایش بیشتر
9 321
مشترکین
-624 ساعت
-207 روز
-5830 روز
آرشیو پست ها
✅Result_Announcement 🔥ASTU 👉 በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ፣ በ2018 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው መመደባችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፣ አድሚሽን ቁጥራችሁን እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲን መቀላቀላችሁን መመልከት ትችላላችሁ 👇 🔗 Link 👇 https://stuexam.astu.edu.et/                      ⛔️YOUTUBE⛔️👇                    JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️              @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

FRESHMAN UNDERGRADUATE በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬
+1
FRESHMAN UNDERGRADUATE በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️              @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ASTU መግባት ለምፈልጉ   ልጆች ጠቃሚ መረጃ። Part I 🔥 #Share አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አድራሻ ❓ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዩኒቨርሲቲ ነው ። የአየር ሁኔታ❓ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ። የካንፓሶች ብዛት ❓ 📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለናቱ ነው አንድ ብቻ ነው። የሚሰጡ Fields and  Departments ❓ 📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ። ➡ Engineering & ✅ Applied science ናቸው ። 📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።) 1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:- 1.Applied maths I 2.General physics 3.communicative english 4.general chemistry 5.logic /civics 6.python(Introduction to computing) 7.sport(no grade) 1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው። May be #python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው # hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ Hubo dot move😁 Hubo.turn_left() በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so.. Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel ❇️ሌላው General Physics እና Applied Maths I   💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ Video ስላለ በ #Youtube ማየት ትችላላቹ  አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️ ❇️Final.and.Mid & Worksheet ስላለበት  ትወዱታላቹ👌👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=_UQJf85LPsjMTqkn 🎯 Second semister courses ፦ ⏭  - Applied Maths 2 ⏭     - Technical drawing ⏭    - Emerging Technologies ⏭  - Computing ( c++) ⏭  - English writing ⏭ - Civic or Logic ⏭ - HPE(0 ch) 📚 Under Applied science pre-engineering courses ፦ ♒ Almost the same as Engineering except one course 🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦ 🎯  Applied Biology 🎯. Applied Chemistry 🎯  Applied Geology 🎯  Applied Mathematics 🎯 Applied Physics 💥Pharmacy 📚Under Engineering there are 3 Colleges፦ 1. Electrical 2.Mechanical 3.Civil 📚 College of Electrical A) Electrical and computer B) Electronics and communication C) Power and control D) Software 📚 College of Mechanical A. Chemical B. Mechanical C. Material Science and Engineering 📚 College of civil and arc.፦ A.Architecture B. Civil C. Water resource management and hydrolics D. Geomatics 📚library 📕 1-Central Library 2-Applied Library 3-Post graduate library 4-Females library እንዲሁም በየ departmentochu የየራሳቸው library አላቸው ሌላው ነገር libraryወቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryወች አሉ 🔖 የካፌ ምግብ  ❓ 📚 አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ፤ በቃ ምርጥዬ ነው ለማለት ቢከብድም የእናታቹሁ ሽሮ ብዙም ትዝ አይላችሁም ። ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች❓ 🎯አሪፍ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ! 🔥ሌላው ነገር ግቢው Zoo በሉት 😂😂 ብዙ ለማዳ እንሰሳዎች አሉ #ጅብ 🐗  ደሞ  ቤተሰብ ነው  even Library ገብቶ ራሱ ኬፍ ብሎን ጥናት እንዴት ነው ያለበትም ጊዜ አለ 😄 ካላመናቹኝ ግን😁 Live ሰለ ምታዩ no tata 😊 📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል። ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በ dormitorym በ libraryም በብዙ ነገር 🏭 የራሱ ውሀ ማጣሪያ ያለው ሲሆን ብዙም የውሀ ችግር የለም መብራት አይጠፋም ከጠፋም በ 5 ደቂቃ ውስጥ እሚነሳ automatic generator አለ 🍟🍟በጣም ጠቃሚ ነገር🍟🍟 Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree ማለት ነው International degree ለመስጠትም እያስጠናሁ ነው እያለ ነው 🚷ማስጠንቀቂያ warning ⚠️ ግቢው በ ት/ት ጉዳይ አይደራደርም ግን በደምብ ለመስራት ለሚመጣ ተማሪ እሚከብደው አይሆንም ውሃ ፤ መብራት እና wifi   ❓ 📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ቺኮች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 ! 🔥🧲ዋናው ነገር🙆‍♀     📣 DSTV🖥        ⚽️ Football field 🏟 ⚽️                ♦️GYM  💪🏋‍♀🏋‍♂ የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ በተረፈ ግቢ ስመጡ በጠረጴዛ ዙሪያ ሚስማር እንመታለን 😂😁 ✅Part two 🔖kefelegachu be comment asawkugn ✌️ 🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                      ⛔️YOUTUBE⛔️👇                    JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️              @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ASTU #AASTU በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡ ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬Freshman News and Modules Join us ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ Join 👉 @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🚨🚨 Scammer Alert 🚨🚨 ከላይ እንደምታዩት Group እገዛለው ብሎ ነው owner Transfer ካረጋችሁ clear  ያረጋል አሁን Username ስለቀየረ ተጠንቀቁ Exodus  ይባላል 2 premium account አለው 📢 Report አድርጉበት ሌላም አለው user name Username :@EXODUST_MARKET New user username: 👉 @Junior_buy_1 ❗️No room for scammer ❗️

⌛2023 sellers dm fast 🔖Limited time

🔥Ethiopian universities with their Websites ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🗯 ብዙ  የሚፈልጉ ተማሪዎች ስላሉ              .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ 🔇 Mute ያደረጋችሁ Unmute አድርጉ መረጃ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 1. Addis Ababa Science  Technology University    AASTU     http://www.aastu.edu.et 2. Adama Science  Technology University    ASTU     http://www.astu.edu.et 3. Addis Ababa University    AAU     http://www.aau.edu.et 4. Adigrat University    AGU     http://www.adu.edu.et 5. Ambo University    AU     http://www.ambou.edu.et 6. Arba Minch University    AMU     http://www.amu.edu.et 7. Arsi University    ARU     https://www.arsiun.edu.et 8. Assosa University    ASU     http://www.asu.edu.et 9. Axum University     AXU     http://www.aku.edu.et 10. Bahir Dar University     BDU      http://www.bdu.edu.et 11. Bonga University     BU      http://www.bongau.edu.et 12. Bule Hora University     BHU      http://www.bhu.edu.et 13. Debark University     DKU      http://www.dku.edu.et 14. Debre Birhan University      DBU      http://www.dbu.edu.et 15. Debre Markos University     DMU      http://www.dmu.edu.et 16. Debre Tabor University      DTU      http://www.dtu.edu.et 17. Dambi Dollo University      DaDU      http://www.dadu.edu.et 18. Dilla University     DU      http://www.du.edu.et 19. Dire Dawa University     DDU      http://www.ddu.edu.et 20. Gambella University     GMU      http://www.gmu.edu.et 21. Gondar University     GU      http://www.uog.edu.et 22. Haramaya University     HRU      http://www.haramaya.edu.et 23. Hawassa University     HU       http://www.hu.edu.et 24. Injibara University     IU       http://www.inu.edu.et 25. Jigjiga University     JJU       https://www.jju.edu.et 26. Jimma University     JU       https://www.ju.edu.et 27. Jinka University     JKU       http://www.jku.edu.et 28. Kebri Dehar University     KDU       http://www.kdu.edu.et 29. Kotebe Metropolitan University      KMU      http://www.kmu.edu.et 30. Madda Walabu University     MWU      http://www.mwu.edu.et 31. Mekelle University      MU      http://www.mu.edu.et 32. Mekidela Amba University     MAU      http://www.mkau.edu.et 33. Metu University     MEU      http://www.meu.edu.et 34. Mizan-Tepi University     MTU      http://www.mtu.edu.et 35. Oda Bultum University      OBU      http://www.obu.edu.et 36. Raya University     RU      http://www.rayu.edu.et 37. Salale University     SLU      http://www.slu.edu.et 38. Samara University     SU      https://www.su.edu.et 39. Wachemo University     WCU      http://www.wcu.edu.et 40. Wolkite University     WKU      http://www.wku.edu.et 41. Werabe University     WRU      http://www.wru.edu.et 42. Wolaita Sodo University     WSU      http://www.wsu.edu.et 43. Woldia University     WDU      http://www.wldu.edu.et 44. Wollega University     WU      http://www.wu.edu.et 45. Wollo University     WOU      http://www.wollegauniversity.edu.et 46. Borena University     BU      https://www.bru.edu.et 47. Ethiopian Police University     EPU      https://www.epu.edu.et 48. Ethiopian Civil Service University     ECSU      http://www.ecsu.edu.et 49. Defence University     DU      http://www.dec.edu.et 50. Oromia State University     OSU       https://www.osu.edu.et 51. Ethiopian Aviation University     EAU       https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and Modules Join us ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ Join 👉 @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️ የከርታታው_መምህር_መልእክት       ✅Abebayehu Geta Enaro  (Msc)       ✳️CGPA 3.94       ❇️HAWASSA UNIVERSITY https://t.me/ASTU2018Freshs/5582 👆 ከላይ ያያዝኩት የ #Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ መግባት እና ትምህርት መስቀል ትርጉም አልባነቱን እንዲሁም 12ኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው መጽናኛ እንዲሆናቸው ነው። 🙏 በአንድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ፤ከህይወቴ 17 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ ሁለት ዓመት ደግሞ ለMasters ድግሪ በአጠቃላይ 19 ዓመታትን ያጠፋሁበት በትምህርት ነው። 🙏 በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም Highschool እና መሰናዶ ጓደኛቼ የነበሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ እና በተለያዩ የሙያ የንግድ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ የተሰማሩ በአሁኑ ሰዓት የቤት አከራዮቼ ናቸው ፤ ባለመኪና ባለሆቴል ጽድት ያለ ቡቲክ ብቻ ምን አለፋህ በአጠቃላይ ከእኔ እጅግ በጣም በተሻለ የኑሮ ሁኔታ ነው የሚገኙት!😭 🙏 በአሁኑ ሰዓት በመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ድግሪ የያዘ የዩኒቨርስቲ መምህር የሚከፈለው ደመውዝ ግብር ሳይቀነስ 12,579 ብር ነው ፤ 35% ግብር እንዲሁ የጡረታ ሲወጣ ኪሴ የሚገባው 9956(ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት)ብር ነው። 🙏 እንግዲህ በትምህርት ደረጃዬ ሲወራልኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ፤ ሶስተኛ ድግሪዬን ብሰራ እና ዶ/ር አበባየሁ ጌታ ብባል ወደ 16,000 ብር ከታክስ በፊት እና ወደ 13,000 ብር ገደማ ከታክስ በኋላ እጄ ላይ ይደርሳል። እና ለምንህ ነው ዩኒቨርስቲ ቀረብኝ ብለህ የምትጨነቀው? ወዳጄ/ወንድሜ/እህቴ 12 ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት አልመጣልህም? ✳️እሰይ እንኳንም አልመጣልህም! 🅾ራስህን ለመቀየር ታትር ፣ 🎯አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣ ⛔️ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣ ግራፊክስ እና የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች, ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣ ተስፋ አትቁረጥ!   👇👇👇👇👇👇👇 ✅‼️በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር #ተጀምሮ_ባልተሰራ_ስራ_እና_ሰረዓት_ተምረህ_መጥተህ_መጨረሻ_ላይ_ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም! ✳️ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ!🙏‼️ 🥹በተመዘገበው ውጤት ልቡ የደማው የአንተው ከርታታው መምህር ወዳጅህ! Credit: ሸገር ታይምስ 2015 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇                🅾 YOUTUBE 🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️    @ASTU2018Freshs ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ Grade 12 Results The national examination results for the 12th grade of 2017 have been officially released. Result Viewing Options: 🌐 On the website👇 https://result.eaes.et 💠 Telegram bot👇 https://t.me/EAESbot 📥 Via SMS👇 6284 Good luck 👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥Grade 12 Results 🔥 " ዘንድሮ 8.4 በመቶ ወይም 48,929 ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " ✍ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦ - 1. አዲስ አበባ፣ - 2. ሐረሪ - 3. አማራ ክልል ናቸው። 🥹1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።  ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል። 👉በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። 👉አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች። 📪መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው። በጾታ ስብጥር ፦ 30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል። ✅በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ✅በማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል። 548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት። 🅾አማካይ ውጤት 🎯87% የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 🎯86% በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች 🎯5.4% በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች 🎯51% በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት ❇️Via Moe ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል። 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል። @John_Tutorial

🔥The Market is back 🙌 ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ዋጋ ሳይቀንስ ይፍጠኑ 👇 2017........................👉 1400 birr 2018........................👉 1400 birr 2019........................👉 1400 birr 2020........................👉 1400 birr 2021........................👉 1400 birr 👆For High chat 👆 2022 ................High chat 1300 birr           .................low chat 1100 birr 2023............... High chat 1000 birr          ..................Low chat 900 birr           ..................No chat 600 birr 2024 ...........Jan and Feb 750 birr ...........March 500 birr ...........April 300 birr 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📮 Obey the Rules Below  📮 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  1️⃣ Send the link     2️⃣ Provide Proof       3️⃣ Transfer Ownership         4️⃣ Make Payment           5️⃣ Done ✅  🤝ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          👇 ⚠️  ማሳሰብያ ⚠️ 👇   1. Payment is after ownership transfer ❗️❗️ቅድሚያ ክፍያ የምትሉ አትምጡ❗️❗️ 2. OLD GROUP ሲያመጡ HISTORY CLEAR እንዳያደርጉ ❌ 3.TWO STEP VERIFICATION ON ማድረጋችሁን CHECK አድርጉ የግድ ለመሸጥ TWO STEP VERIFICATION ON ካደረጋችሁ 7 ቀን ሊሞላው ይገባል።✅ 4. የጠፋባችሁን group ለማግኘት  @Whatiownbot  (Click 4th button) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                      ⛔️YOUTUBE⛔️👇                    JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️                  @JOHNASTU ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🕊🌻N🌻E🌻W🌻Y🌻E🌻A🌻 R🌻🕊 🫶On this New Year, may you change your direction and not dates,    ⭐️Change your commitments and not the calendar, 👤Change your attitude and not the actions, and    ⭐️Bring about a change in your faith, your force, and your focus and not the fruit. 🫳May you live up to the promises you have made and may you create for you.     👦No one can go back in time to change what has happened, so work on your present to make yourself a wonderful future 🧏‍♂You're supposed to let go of the  and start off new. You’re supposed to forgive all those who have hurt you and be open to new relationships, with open arms...... 🌼🌻🌼That is why it is called the ‘New’ Year. May you have a Happy New Year🌻🌼🌻🌼.    ✍Wishing you... 🤝12 months of success,   😂52 weeks of laughter,     😎365 days of fun,      🤩8,760 hours of joy, ....  😍525,600 minutes of good luck, and     🤗 31,536,000 seconds of happiness 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🚶‍♂As we start the New Year, let’s get down on our knees to thank God we’re on our feet. 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Happy New Year! May you have a blessed New Year full of success, service, and love!   🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻️🌻🕊 Happy new year family ❤❤❤  Show your reaction ❤❤❤ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️       YOUTUBE 👉 Click Link ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ETHIOPIA 🇪🇹 #GERD 🔥👏💪 ሁላችንም እያዋጣን የገነባነው ግድባችን ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል ፤ የሁላችንም አሻራ ያረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ! "የህዳሴ ጉዧችን መሃንዲሶች
#ETHIOPIA 🇪🇹 #GERD 🔥👏💪 ሁላችንም እያዋጣን የገነባነው ግድባችን  ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል ፤ የሁላችንም አሻራ ያረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ! "የህዳሴ ጉዧችን መሃንዲሶች እኛው ፤ ግንበኞች እና ሰራተኞች እኛው ፤ የፋይናንስ ምንጮችና አስተባባሪዎች እኛው በአጠቃላይ የህዳሴ ጉዟችን ባለቤቶች እኛው መሆናችንን የሚያሳይ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታችን ነው። " ብለን ጀምረን ዛሬ ጨርሰነዋል💪 እስቲ ለራሳችን 👏👏👏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ YOUTUBE 👉 Click Link ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #ItsMyDam! #ETHIOPIA 🇪🇹 #GERD #JOHN_TUTORIAL #JOHNASTU #ASTU #ASTU #DAM #CONGRATULATIONS

⚠️ 📢 #Gmail Big Alert ⚠️ 📢 የ GMAIL ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃሎቻቸውን (password) መቀየር አለባቸው ሲል GOOGLE ማስጠንቀቅያ ሰቷል : : ሃከሮች ከተጠለፉ የይለፍ ቃሎች የተነሳ የግለሰቦችን GMAIL አካውንቶች ACCESS በማድረግ ላይ ይገኛሉ ።  ይህንንም አስመልክቶ GOOGLE አብዛኛዎቹ የጂሜይል ተጠቃሚዎች ለተሻለ ደህንነት የይለፍ ቃሎቻቸውን መቀየር እንዳለባቸው ተናግሯል ።  የቅርብ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች የGOOGLE የሽያጭ ሃይል ዳታቤዝ ከተጠለፈ በኋላ ሁሉም 2.5 ቢሊዮን የGMAIL ተጠቃሚዎች አሁን ለአደጋ ተጋልጠዋል።  በተጨማሪም የGoogle ድጋፍን የሚመስሉ አጭበርባሪዎች የጉግልን AI በመጠቀም ተጠቃሚዎችን በማታለል ኢሜይሎች እና መረጃዎችን ያለባለቤቱ ፍቃድ እየዘረፉ ነው። ለዚህም የGMAIL ፓስወርዳቹን በመቀየር ካላስፈላጊ የአካውንት ዝርፍያ ትጠበቁ ዘንድ እናሳስባለን : : መረጃውንም ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ : : ©TechTipEt ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇                🅾 YOUTUBE 🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📣Programming Languages 🙇‍♂Programming Languages ❇️ በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይቶች       👇ቀድማችሁ ተመልከቱ👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🗯 ብዙ  የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ              .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🖥 ለ HTML 👉 w3schools.com 🖥 ለ CSS 👉 css-tricks.com 🖥 ለ JavaScript 👉  javascript.info 🖥 ለ Python 👉 realpython.com 🧑‍💻 ለ TypeScript 👉 codecademy.com 🧑‍💻 ለ Java 👉 javatpoint.com 🧑‍💻 ለ Ruby 👉 rubyguides.com 🧑‍💻 ለ C 👉 tutorialspoint.com 💻ለ C++ 👉 learncpp.com 💻 ለ C# 👉 csharp.net 💻 ለ PHP 👉 php.net 💻 ለ Swift 👉 hackingwithswift.com 👩‍💻 ለ Kotlin 👉 kotlinlang.org 👩‍💻 ለ Rust 👉 rust-lang.org 👩‍💻 ለ Dart 👉 dart.dev 👩‍💻 ለ R 👉 r-project.org 💻 ለ Perl 👉 perl.org 💻 ለ Scala 👉 scala-lang.org 💻 ለ Haskell 👉 haskell.org 💻 ለ Julia 👉 julialang.org 💻 ለ Elixir 👉 elixir-lang.org ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 🅾 Youtube 🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🧿Video_Tutorials Via YouTube👇 🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❗️ልዩ ሽልማት ከ@ASTU_HL ቤተሰብ።🎁 ለቤተሰቦቻችን ከትምህርትም: ከስልጠናም: ከመረጃም ባሻገር ሽልማቶችን ለእናንተ ለውድ የ @ASTU_HL ቤተሰብ ሽልማትን እንሆ ብለናል።🎁🎉 4የተለያዩ
❗️ልዩ ሽልማት ከ@ASTU_HL ቤተሰብ።🎁 ለቤተሰቦቻችን ከትምህርትም: ከስልጠናም: ከመረጃም ባሻገር ሽልማቶችን ለእናንተ ለውድ የ @ASTU_HL ቤተሰብ ሽልማትን እንሆ ብለናል።🎁🎉 4የተለያዩ የተለያዩ ሽልማቶች ሲሆኑ:- ➡️የ 100 birr ካርድ💸 💵 ➡️የ 200 birr ካርድ💷 እንዲሁም ወርሀዊ ጥቅል 👉700+MB📲 👉1.1+GB📱 ❗️ከእናንተ የሚጠበቀው 👉@ASTU_HL Join ማድረግ 👉ለ10 + ሰዎች መጋበዝ 👫 👉@ASTU_HL story ማድረግ (የተለያዩ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ትችላላችሁ )። እንደጨረሳቹህ screenshot አንስታቹህ ላኩልን ከፍተኛ invite ያደረገ እንደ ደረጃው አሸናፊ 🏆ይሆናል። ⚔️@ASTU_HL ሽልማቱ ይቀጥላል። ለ እንቁጣጣሽ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ከወድሁ አዘጋጅተናል። Join and win 🏆 ➡️@ASTU_HL JOIN NOW ➡️@ASTU_HL JOIN NOW ➡️@ASTU_HL JOIN NOW ማሳሰቢያ :ይህ የሚቆየው ለ1ሳምንት ብቻ ነው። #astu@Astu_hl #giveaway#student Union

📣ይነበብ🧑‍💻 እጅግ በጣም ጠቃሚ ደረገፆች 🎯https://magicstudio.com/magiceraser Erase background and annoying objects from photos for free! 🎯https://www.copy.ai/ Artificial intelligence writes your blogs, social media, and email copy for you! 🎯https://vocalremover.com/  This website let's you remove the vocals from music! 🎯https://tinywow.com/ Tools that solve file problems - 100% Free! 🎯https://toffeeshare.com/ Share files privately & secure, without size limit 🎯https://www.jotform.com/ Free online form builder 🎯https://zapsplat.com/ Royalty Free Audio 🎯https://www.pexels.com/ Royalty Free Stock Images 🎯https://unsplash.com/ Royalty Free Stock Images 🎯https://www.pixabay,com Royalty Free Stock Images and video 🎯https://invideo.io/ Create great looking pro videos that engage better, deliver more leads and save time 🎯https://www.autodraw.com/ Draw anything and watch it come to life 🎯https://www.iconfinder.com/ Millions of icons that you can use for your projects 🎯https://everytimezone.com/ Every Time Zone 🎯https://www.pdfescape.com/ The original online Free PDF editor & form filler 🎯https://www.calligraphr.com/en/ Transform your handwriting or calligraphy into a font! 🎯https://www.listennotes.com/ The best podcast search engine 🎯https://wetransfer.com/ Transfer any big file with just a few clicks! 🎯https://dronestock.com/ Royalty Free 4k Drone Stock Footage 🎯https://radio.garden/ Listen to radio stations from all over the globe 🎯https://downdetector.com/  Check if a website is down. 🎯https://gifrun.com/ Create High-Def GIF and WebP images from YouTube and many other sites. 🎯https://compressor.io/ Fast image compressor. 🎯https://www.urbanfonts.com/ Thousands of free fonts to use. 🎯https://essaytyper.com/ Creates an essay for you in seconds. 🎯https://pixlr.com/ Online Photo editor, animation and design. 🎯https://ifttt.com/ Lets you create powerful connections across various social networks and apps with simple statements. 🎯https://www.mathway.com/ Need help with your Maths? This helps! 🎯https://www.photopea.com/ Advanced image editor 🎯https://www.sejda.com/ 30+ PDF Tools 🎯https://www.ilovepdf.com/ Every tool you need to work with PDF’s ©BigH 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ♦️  https://t.me/John_Tutorial  ❇️   ♦️  https://t.me/John_Tutorial  ❇️   ♦️  https://t.me/John_Tutorial  ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  

✅T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our das
T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our dashboard to setup T22 as you like. It's super easy and fast

🔥🚀 አስደሳች ዜና ለTelegram Group ባለቤቶች በሙሉ ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይፍጠኑ 🔥 2017........................👉 2018........................👉 2019........................👉 2020........................👉 2021........................👉 2022 .......................👉 2023 .....,.................👉  2024.  (Jan and Feb 👉  📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📮 Obey the Rules Below  📮 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  1️⃣ Send the link     2️⃣ Provide Proof       3️⃣ Transfer Ownership         4️⃣ Make Payment           5️⃣ Done ✅  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          👇 ⚠️  ማሳሰብያ ⚠️ 👇   1. Payment is after ownership transfer ❗️❗️ቅድሚያ ክፍያ የምትሉ አትምጡ❗️❗️ 2. OLD GROUP ሲያመጡ HISTORY CLEAR እንዳያደርጉ ❌ 3.TWO STEP VERIFICATION ON ማድረጋችሁን CHECK አድርጉ የግድ ለመሸጥ TWO STEP VERIFICATION ON ካደረጋችሁ 7 ቀን ሊሞላው ይገባል።✅ 3. የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot  (Click 4th button) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......Click here👇👇.....👇👇                       YouTube ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬