fa
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

نمایش بیشتر
9 321
مشترکین
-624 ساعت
-207 روز
-5830 روز
آرشیو پست ها
+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LEADERSHIP AND CHANGE BMANAGEMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🖥 COMPUTER SCIENCE 🖥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    🟥GIVEN BY ✅MINISTRY OF EDUCATION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ For Your Feedback 👉@Jo21hn ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅  EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  CONSTRUCTION MANAGEMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  🏞ARBA MINCH UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾  YouTube Channel Search by 👇 🅾    John Tutorial or @JohnHD44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚  EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏗 CIVIL ENGINEERING 🏛 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬              📬 GIVEN BY 📬 MINISTRY OF EDUCATION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✍ PREPARE YOURSELF BASED ON THE MODEL EXAM ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   ⬇️Join and Share⤴️ for more 👇     ✅ @John_Tutorial 🟥 ✅ @John_Tutorial 🟥 ✅ @John_Tutorial 🟥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾  YouTube Channel Search by 👇 🅾    John Tutorial or @JohnHD44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢‼️Urgent ✅Exit Exam Self Verification የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ተብሏል። የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው። በመሆኑም ብሔራዊ መታወቂያዎን በመጠቀም፣ የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ በማማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል። https://verify.ethernet.edu.et/ ከተጫኑ በኋላ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ። የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥በዚህ ክረምት በነፃ መማር ምትችሉዋቸው Skillዎች 🔖 Graphics Design👇 https://t.me/John_Tutorial/2203 🔖 Videe Editing 👇 https://t.me/John_Tutorial/1532 🔖 Website Development 👇 https://t.me/John_Tutorial/1643 🔖 Programming Languages 👇 https://t.me/John_Tutorial/2452 🔖 Coding👇 https://t.me/John_Tutorial/2445 🔖 Digital Marketing 👇 https://t.me/John_Tutorial/2481 🔖 Business course👇 https://t.me/John_Tutorial/2481 🅾 Online ስራ ምታገኙበት👇 https://t.me/John_Tutorial/2620 🔥 Engineering ተማሪ ከሆናቹ👇 https://t.me/John_Tutorial/2476 🅾 Related to Researchs.... 👇 https://t.me/John_Tutorial/2450 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬YouTube Automation coming soon 👀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚀Stay tuned for Upcoming Videos 🚀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═════ ══════╗       ❇️ @JOHN_TUTORIAL ❇️       ❇️  @JOHN_TUTORIAL❇️       ╚═════ ══════╝ 📢💬 Discussion 👉@JOHNASTU 📕📖 Digital Library 👉 @JOHNLIBRARY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥ውጤትህ ብቻ ይሁን! 🔥 ‎ስለ አንተ መጥፎ ለሚያወሩ ሰዎች የምትሰጠው ትልቁ ምላሽ "ውጤትህ" ብቻ ይሁን! 🤫🔥 ‎ 📢‎ሰዎች ስለ አንተ በሌለህበት ሲያወሩ፣ ሲተቹህ ወይም ዝቅ አድርገው ሲያዩህ የሚሰማህ ስሜት አለ? ብዙ ሰው በዚህ ሰዓት ራሱን ለመከላከል "ይጮኻል"። አንተ ግን ዛሬ ከታሪክና ከሳይንስ የምትማረው ለየት ያለ ሚስጥር አለ፦ ‎ ✅‎1. "The Spotlight Effect" እና የአእምሮ ዝምታ፦ ‎በሳይንሱ "Spotlight Effect" እንደሚባለው፣ ሰዎች እኛን ብቻ የሚከታተሉና ስለ እኛ ብቻ የሚያወሩ ይመስለናል። ነገር ግን እውነታው ሰዎች ስለ አንተ የሚያወሩት ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነው። አንተ ግን ለእነሱ ምላሽ ለመስጠት ስትጨነቅ "Cortisol" የተባለ የጭንቀት ሆርሞን በአእምሮህ ውስጥ ይለቀቃል። ይህ ሆርሞን የፈጠራ አቅምህንና ውሳኔህን ያዳክማል። ዝም ስትል ግን አእምሮህ "Alpha Waves" ማመንጨት ይጀምራል፤ ይህም ይበልጥ ብልህ፣ ረጋ ያለና ገዳይ ስኬት ላይ እንድታተኩር ያደርግሃል። ‎ ✅‎2. "የንስርና የቁራው" የአየር ግፊት ሳይንስ፦ ‎ንስርን ደፍሮ ጀርባው ላይ ወጥቶ የሚነድፈው ብቸኛው ወፍ "ቁራ" ነው። ንስሩ ቁራውን ለማባረር አይደክምም፣ አይጨቃጨቅም፣ ጉልበቱን አያባክንም። ንስሩ የሚያደርገው አንድ ነገር ብቻ ነው፦ ክንፉን ዘርግቶ ወደ ሰማይ መጥቀቅ! ‎ወደ ላይ በወጣ ቁጥር ኦክስጅን ያልቃል (Hypoxia)፤ ቁራው መተንፈስ አቅቶት በራሱ ጊዜ ይረግፋል። ‎ሳይንሳዊ ትምህርቱ፦ ካንተ ጋር ለሚጨቃጨቁ ሰዎች መልስ አትስጥ፤ ይልቁንም ስኬትህ ላይ በርታና "ከፍታህን" ጨምር፤ ያኔ ትችታቸው መተንፈሻ አጥቶ በራሱ ጊዜ ይቆማል። ‎ ✅‎3. የ "Dopamine" ሚስጥር (The Power of Hidden Goals)፦ ‎ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ እቅድህን ለሰዎች በነገርክ ቁጥር ወይም ከሰዎች ጋር ስትከራከር አእምሮህ በውሸት "ስኬት ላይ የደረሰ" ይመስለዋል። በዚህ ጊዜ Dopamine ይለቀቅና እውነተኛውን ስራ ለመስራት ያለህ ጉልበት ይቀንሳል። ዝም ብለህ ስትሰራ ግን ያ ኬሚካላዊ ጉልበት ተከማችቶ ለትልቅ ውጤት ያበቃሃል። ጅቦች ሲጮሁ አንበሳው ዝም የሚለው ለዚህ ነው፤ ጉልበቱን ለጩኸት ሳይሆን ለገዳይ ዝላይ (Execution) ያከማቻል! ‎ ...✍ ‎ማጠቃለያ፦ ‎ዛሬ ትልቁ በቀልህ "ስኬትህ" ይሁን። ትላንት "አትችልም" ያሉህ ሰዎች ነገ በስኬትህ ሲገረሙ፣ አንተ ግን እንዳላየኸቸው ሆነህ አልፋቸው። ያኔ ነው እውነተኛው ንጉሥነት! ድንጋይ ለሚወረውሩብህ ሰዎች ድንጋዩን ሰብስበህ "መንግሥትህን" ገንባበት። ‎ 🗣‎ዛሬ ለሚያወሩብህ ሰዎች በዝምታና በስራ መልስ ለመስጠት ተዘጋጅተሃል? "ንጉሥ ነኝ" ካልክ 🦁 ምልክት አስቀምጥ! 👇 ‎ ‎©NeverGiveUp ‎▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #Johntutorial #Johnastu#inspire #SilentLion #Neuroscience #SuccessPsychology #EagleMindset #EthiopiaSuccess

🚀🔥 Exciting New Video Series Alert! 🎉 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚📝 Dive into Applied Mathematics II! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚 Explore Chapter 4: Calculus of Functions of Several Variables 📚 And Chapter 5: Multiple Integrals 📢Get ready for in-depth explanations and engaging examples that will elevate your understanding! 🚀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📛Check out our latest content: ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ Part 1: Domain and Range for Two Variables 👉 [Watch Now] ❇️ Part 2: Level Curves for Two Variables 👉 [Watch Now] ❇️ Part 3: Limits of Functions for Two Variables (#Part 1) 👉 [Watch Now] ❇️ Part 4: Limits of Functions for Two Variables (#Part 2) 👉 [Watch Now] ❇️ Part 5: Continuity of Functions for Two Variables 👉 [Watch Now] ❇️ Part 6: Partial Derivatives 👉 [Watch Now] ❇️ Part 7: Directional Derivatives 👉 [Watch Now] ❇️ Part 8: Extreme Values for Two Variables 👉 [Watch Now] ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ Worksheet Solutions on Chapter 4 👉 [Watch Now] ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 Ch: 5 Master Multiple Integrals! 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟩 Click here for Double Integrals 👉 [Watch Now] 🟩 Reversing Order in Double Integrals 👉 [Watch Now] 🟩 Double Integrals in Polar Coordinates 👉 [Watch Now] ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📝 Extra practice👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ Part 1: Worksheet Solutions on Chapter 5 👉 [Watch Now] ✅ Part 2: Worksheet Solutions on Chapter 5 👉 [Watch Now] ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟨 Final Exam Prep: ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Part 1 Click 👉: Final Exam Solutions Part 2 Click👉: Final Exam Solutions ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Don't forget to 🅾Subscribe, 👍 like, ⤴️share ✈️YouTube Automation coming soon 👀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚀Stay tuned for Upcoming Videos 🚀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═════ ══════╗       ❇️ @JOHN_TUTORIAL ❇️       ❇️  @JOHN_TUTORIAL❇️       ╚═════ ══════╝ 📢💬 Discussion 👉@JOHNASTU 📕📖 Digital Library 👉 @JOHNLIBRARY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥ይነበብ‼️ ‎"መካከለኛው እስር ቤት (The Average Prison)፦ በአካል ነፃ ሆነህ በአእምሮ የታሰርክበት ድብቅ ስፍራ! ⛓️🧠" ‌‎​"ጀግናዬ! ትላንት 'ደህና ነኝ' የሚለው ስሜት እንዴት እንደሚገድልህ ተነጋግረናል። ዛሬ ደግሞ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን አቅም ደብቆ ስለያዘው 'መካከለኛው እስር ቤት' እናወራለን። ‎ ‎"አንተ ውስጥ ያልተገደበ አቅም እንዳለ ታውቃለህ?🤔 ልክ እንደ በረራ የሚናፍቅ ንስር 🚀፣ ከፍታን የሚሻ ተፈጥሮ አለህ። ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን የምንፈጥረው 'የመካከለኛነት እስር ቤት' ውስጥ ታስረን እንቀራለን። ‎ ‎​ይህ እስር ቤት ግድግዳ የለውም፣ ዘበኛ የለውም፤ ነገር ግን አንተን 'አማካይ' (Average) አድርጎ ለማስቀረት እጅግ በጣም ጠንካራ ነው። በዚህ እስር ቤት ውስጥ መሆንህን በነዚህ 3 ምልክቶች እወቀው፦ ‎ ‎​1. 'ኑሮዬ ከሌላው ይሻላል' የሚለው መለኪያ 📉 ‎በዚህ እስር ቤት ውስጥ ያሉ ሰዎች ራሳቸውን የሚለኩት ካላቸው 'አቅም' ጋር ሳይሆን 'ካላከናወኑ' ሰዎች ጋር ነው። 'እገሌ እኮ ከኔ በታች ነው' ብለህ ስታስብ፣ አእምሮህ በያለህበት እንዲቆም ትእዛዝ እየሰጠኸው ነው። ‎• ​መውጫው፦ ራስህን ከሌላው ጋር ሳይሆን ትላንት ከነበርከው ማንነትህ ጋር ብቻ አወዳድር። ‎ ‎​2. 'ነገ እጀምራለሁ' የሚለው የሰንሰለት ድምፅ ⛓️ ‎ይህ እስር ቤት ውስጥ ትልቁ ማደንዘዣ 'ነገ' የሚል ቃል ነው። 'ነገ እማራለሁ'፣ 'ነገ ስራ እጀምራለሁ'፣ 'ነገ እለወጣለሁ' እያልክ አመታትን በአንድ ቦታ ትረግጣለህ። ጊዜህ እያለቀ መሆኑን እንዳታውቅ ያደርግሃል። ‎• ​መውጫው፦ 'ነገ' የሚባል ቀን የለም፤ ያለው 'አሁን' ብቻ ነው። አሁኑኑ ጀምር! ‎ ‎​3. የሰዎች ትችት ፍርሃት (The Social Cage) 🙊 ‎'ሰዎች ምን ይሉኛል?' የሚለው ጥያቄ የዚህ እስር ቤት ትልቁ ዘበኛ ነው። አዲስ ነገር ስትሞክር የሚመጣውን ትችት በመፍራት ብቻ ካለህበት 'አማካይ' ቦታ ሳትንቀሳቀስ ትቀራለህ። ‎• ​መውጫው፦ ሰዎች የሚተቹህ ስትሰራ ብቻ ነው። ምንም ባታደርግም ይተቹሃል። ስለዚህ የሚጠቅምህን ነገር ሰርተህ ተተች! ‎ ‎​ወዳጄ! ‎ይህንን እስር ቤት ሰብረህ ለመውጣት ቁልፉ እጅህ ላይ ነው። አቅም አለህ፣ ክህሎት አለህ፣ ጤና አለህ። ታዲያ ለምን 'መካከለኛ' ሆነህ ትቀራለህ? ዓለም ያንተን ታላቅነት እንጂ ያንተን 'ደህና ነኝ' ባይነት አትፈልግም። ‎​ዛሬውኑ እስር ቤቱን ስበረው! ‎Never Give Up! 🔥💪 ‎ ‎እስቲ ንገረኝ፦ ልብህን በሰንሰለት የያዘው ምንድን ነው? ‎ 🔴 1. ፍርሃት (Fear) ‎ 🔴 2. ሰነፍነት (Procrastination) ‎ 🔴 3. የሰዎች አስተያየት (What others think) ‎ 🔴 4. በራስ አለማመን (Self-doubt) ‎ ‎ምርጫህ የቱንም ይሁን፣ ያ ሰንሰለት የሚበጠሰው በአንተ ውሳኔ ብቻ ነው። ነጻ ውጣ! ህይወትህን ኑረው! ውርስህን ተው! ‎በግልጽ እንነጋገር። ዛሬ ምንን ማፍረስ ትፈልጋለህ? 👇🔥 ✅YOUTUBE AUTOMATION ......Coming soon 🅾Subscribe and stay tuned 😉 ‎​​©NeverGiveUp ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥Important እድሜያችሁ ከ 23 እስከ 27 አመት ለሆናችሁ ልጆች እኔ የተመለከትኩትን / ያሳለፍኩትን እንዲሁም ለእናንተ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩትን ነገር ለመንገር ዘንዳ ተብሎ የተፃፈ... . . ይህ እድሜ የህይወታችሁን መሰረት የምትይዙበት እድሜ ነው። ለሚቀጥለው ጉዟችሁ ስንቅ የምትሰንቁበት ወሳኝ እድሜ ነው። ከልጅነት ወደ ወጣትነት የተሸጋገራችሁበት፣ የዩኒቨርስቲ አልያም የኮሌጅ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ወደ ዋናው ህይወት ለመግባት ዱብ ዱብ የምትሉበት የህይወት ወሳኙ ምእራፍ ነው። በዚህ እድሜህ ከቀለድክ ህይወት ይቀልድብሀል ፤ በዚህ እድሜህ ካስተዋልክ ወደፊት ጥሩ ፍሬ ታፈራለህ። በዚህ እድሜ ላይ ያሉ ልጆች ቁጥብ መሆን አለባቸው ፤ ፈርሀ እግዚአብሔር በውስጣቸው ቢኖር መልካም ነው። . ስራ ሳትመርጥ ወጥረህ ስራ - አላማ ይኑርህ። ነገ የምትደርስበት የስኬት ጫፍ ለመድረስ የመጀመርያውን ብሎኬት የምታስቀምጠው በዚህ እድሜህ ነው። አሁን ደግሞ ሀገሪቱ ላይ ያለው የኢኮኖሚ ግሽበት እንዲሁም የኑሮ ውድነት - በዚህ እድሜህ መሯሯጥ ተፍ ተፍ ማለት ካልጀመርክ ብዙ ነገሮችን Afford ማድረግ ወደማችልበት ደረጃ ልትደርስ ትችላለህ። ወጥረህ ከሰራህ ግን አይደለም ላንተ ለሌላውም ትተርፋለህ። በዚህ እድሜ ላይ [ ከ 23 እስከ 27 ] ከሆንክና እስካሁን ውጤታማ አልሆንኩም ጊዜዬን አባክኛለሁ ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጊዜ አለህ ፤ በጣም ረጅም ጊዜ። ገና ልጅ ነህ። . የሌሎችን ሰዎች ስኬት እየተመለከትክ እንዴት እንደነሱ አልሆንኩም፣ እንዴት የእነሱ የሀብት ደረጃ ላይ አልደረስኩም እያልክ የምትፀፀትበት እድሜ አይደለም። በጣም ጊዜ አለህ። አንድ ላለፉት 40 አመታት ሲሰራ የቆየና ሀብት ያካበተን ሰው ከራስህ ጋር እያነፃፀርክ እኔ እንዲህ ነኝ እሱ እንደዛ ነው ማለት የለብህም። ንፅፅር ደስታን ይሰርቃል። አንተ ገና እድሜህ [ ከ 23 እስከ 27 ] ነው። ገና ልጅ ነህ። ጊዜ አለህ። አትጨናነቅ። ግን ለወደፊት የሚሆንህን መሰረት አሁን ጣል። . ሌላው ደግሞ.. እንደ ቀልድ ከሚጀመር ማንኛውም ሱስ ራቅ። ከየትኛውም ሱስ። ከሲጋራ፣ ከጫት፣ ከመጠጥ ባጠቃላይ ሱስ ከሚያሲዙ ነገሮች ራስህን አርቅ። የተለያዩ Skills ብታዳብር ደግሞ አሪፍ ነው። ከትምህርት በተጨማሪ Skill ማዳበር በዚህ ሰአት ከፍተኛ የገንዘብ ምንጭ ሆኗል። ለምሳሌ.. የሞባይልና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣ Interior Designing ፣ Digital Marketing ፣ የሲኒማቶግራፊ እና Editing ስራዎች እንዲሁም ሌሎች Skill ብታዳብር በዚህ ሰአት ከፍተኛ ገቢ ከሚያገኙ ወጣቶች መካከል አንዱ ልትሆን ትችላለህ። መገናኛ አካባቢ የሚገኙ የሞባይል ጥገና የሚሰሩ ልጆች በ Maintenance ስራ ብቻ የቀን ገቢያቸው 4 ሺ እና 5 ሺ ብር ነው። . ራእይ ካላቸውና እና ከሚያበረታቱ ሰዎች ጋር ዋል ስኬትህን ያፋጥነዋል። ጓደኛ ምረጥ። ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም። ገቢ ማግኘት ብቻ ሳይሆን አያያዝ ላይም ትኩረት አድርግ።ትንሽም ብትሆን መቆጠብ ጀምር። እና ያጠራቀምከውን ገንዘብ ወደ ስራ / ወደ Business መቀየር ለወደፊት የፋይናንስ ነፃነትህ መሰረት ነው። ስኬት የአንድ ቀን ድል ሳይሆን የየቀኑ ጥረት ውጤት ነው። ዛሬ የምታደርጋት ትንሽ ጥረት ከ10 አመት በኋላ ለምትሆነው ሰው ትልቅ ስጦታ ናት። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅
🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy

Repost from Campus Handout
Temari Pro አፕልኬሽን ላይ | Short Note ፤ ያለፉ አመት የዩንቨርሲቲ ፈተናዎች እና ቱቶቲያል ቪዲዮችን ተገኛላችሁ! ከ ፕላይስቶር ለማውረድ👇 🔗 https://play.google.com/
+3
Temari Pro አፕልኬሽን ላይ | Short Note ፤ ያለፉ አመት የዩንቨርሲቲ ፈተናዎች እና ቱቶቲያል ቪዲዮችን ተገኛላችሁ! ከ ፕላይስቶር ለማውረድ👇 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.campus.temarinotes
የምናዘጋጃቸው ኖቶች እጥር ያሉ ፤ ለሽምደዳ ( Memorization) የሚሆኑ እና ለፈተና ዝግጅት ጠቃሚ ናችው!
©️ Campus Handout | #Temari_Pro

🔥(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች   https://t.me/John_Tutorial 🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ ✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች ☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል። እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን። ✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 10 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው። 1️⃣. 10Minutemail.com ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል። 10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። 👇👇👇👇 በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን 2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ። Fakenamegenerator.com 3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ። Downforeveryoneorjustme.com 4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል። ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን። የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል። timeanddate.com 5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ። webcapture.net/ 6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው። እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው። 7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን። ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው። 8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል። 9️⃣. Hackertyper ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል። በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን። http://hackertyper.net/ 🔟. Password Generator ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።              ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬    ⛔️For more  Join us 👇👇👇 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#Ads TelegramBotBuilder.com – Create powerful AI Telegram bots in minutes. ZERO coding. Turn eBooks, courses, software, signa
+4
#Ads TelegramBotBuilder.comCreate powerful AI Telegram bots in minutes. ZERO coding. Turn eBooks, courses, software, signals into 24/7 passive income in groups & private chats! 💰 Users earn $5K–$15K+/month on autopilot. Start in 60 seconds: Message @BldAIbot → type /fetch_web_login_credentials (or tap: https://t.me/BldAIbot?start=fetch_web_login_credentials) Get instant login. Login at https://app.telegrambotbuilder.com/frontend/ui/ Use Agentic AI Creator: Type what you want → AI builds paywalled commands with payments & auto-delivery. Example: “Make /buy_course for my $67 PDF – auto-deliver on payment.” → Live in seconds! Key Features: ✅ Unlimited AI microservices ✅ Built-in payments & paywalls ✅ Instant file/link delivery ✅ Works in groups & 1-on-1 ✅ No servers needed Perfect for digital product sellers. FREE to start – No card required. Stop trading time for money. Build your bot empire now! 👉 START FREE HERE:https://t.me/BldAIbot?start=fetch_web_login_credentials

🔥‎​"የ5 ሰከንዱ 'Magic': ስንፍናን አቁመህ ወደ ተግባር የምትቀየርበት ቀመር! 🧠✨"🛑 ‎ ‎​ብዙዎቻችን ጠዋት ስንነቃ፣ ስፖርት ለመሥራት ስናስብ ወይም አንድ ጠቃሚ ሥራ ለመጀመር ስንል አእምሮአችን "ቆይ ትንሽ ቆይ" ይለናል። ትናንት ስለ "ሆድን መግዛት" (Self-Discipline) አይተናል፤ ዛሬ ደግሞ ያንን ዲሲፕሊን በተግባር የምንቀይርበትን "የ5 ሰከንድ ሕግ" እናያለን። ‎ 🧠 ‎​አእምሮህ ሊያታልልህ ሲሞክር... ‎​አእምሮህ የተፈጠረው አንተን ከከባድ ሥራ ለመጠበቅና ምቾት ወዳለበት ቦታ ለመውሰድ ነው። አንድን ሥራ ለመሥራት አቅደህ ለ5 ሰከንድ ካመነታህ፣ አእምሮህ ያንን ሃሳብ ይገድለዋል። ሰበቦችን ይደረድርልሃል፦ "ደክሞሃል"፣ "ነገ ይሻላል"፣ "አሁን ሰዓቱ አይደለም" ይልሃል። ‎ ⚗️ ‎​"ሳይንሱ ምን ይላል? (Activation Energy)" ‎​በኬሚስትሪ ሳይንስ ውስጥ አንድን ጸጥ ያለ ነገር ወደ እንቅስቃሴ ለመቀየር 'Activation Energy' (የመጀመሪያ ግፊት) ያስፈልጋል። አእምሯችንም ልክ እንደዚሁ ነው። አንድን ሥራ ለመጀመር ስናስብ አእምሯችን ውስጥ የሚገኘው 'Amygdala' የተባለው ክፍል "አደጋ ሊመጣ ነው፣ ይሄ ሥራ ድካም አለው" የሚል የፍርሃት መልዕክት ይልካል። ‎ ‎​ቁልቁል 5-4-3-2-1 ብለህ ስትቆጥር፣ በአእምሮህ ውስጥ የሚገኘውን "Executive Function" (የሥራ አስፈጻሚ ክፍል) በድንገት ትቀሰቅሰዋለህ። ይህ ቆጠራ አእምሮህ ሰበብ የመደርደሪያ ዕድል ሳያገኝ፣ እንደ "አስቸኳይ ትዕዛዝ" ተቆጥሮ ወደ ተግባር እንዲገባ ያደርገዋል። ልክ መኪናን ለማስነሳት 'ማርሽ' እንደመቀየር ማለት ነው፤ ቆጠራው አእምሮህን ከማመንታት ወደ ተግባር ማርሽ ይቀይረዋል። ‎ ‎መፍትሔው፦ የሮኬት ማስወንጨፊያ ዘዴ (5-4-3-2-1) ‎​አንድን ነገር መሥራት እንዳለብህ ሲታወቅህና ስንፍና ሲሰማህ፣ አእምሮህ ሰበብ እንዲያቀርብ ዕድል አትስጠው። ልክ እንደ ሮኬት ቁልቁል ቁጠር፦ ‎​5... 4... 3... 2... 1... ተነሳ! ‎ ‎1. ለምን ቁልቁል እንቆጥራለን? ‎ቁልቁል ስንቆጥር አእምሮአችን "ቆም ብሎ" ትኩረቱን ወደ ቁጥሩ ያደርጋል። ይህ ተግባር በአንጎላችን ውስጥ የሚገኘውን Prefrontal Cortex (ውሳኔ ሰጪውን ክፍል) ያነቃቃዋል። ‎ ‎2. ሰበብን መቁረጥ፦ ‎1" ላይ ስትደርስ ወዲያውኑ እርምጃ መውሰድ አለብህ። ስልኩን መዝጋት፣ ከምኝታ መነሳት ወይም መጽሐፉን መክፈት። ከ5 ሰከንድ በላይ ከቆየህ አእምሮህ ያሸንፍሃል። ‎ ‎የነገው ፈተና (The 5-Second Challenge)፦ ‎ነገ ጠዋት ስልክህ ሲጮህ ወይም አንድ መሥራት ያለብህ ሥራ ትዝ ሲልህ "5-4-3-2-1" ብለህ ወዲያውኑ ጀምር። ‎"ትልቁ ድል ሌላውን ማሸነፍ ሳይሆን፣ የራስን ስንፍና ማሸነፍ ነው!" ‎ ❓ ‎❔❓ጥያቄ ፦ ‎እናንተስ አእምሮአችሁ በብዛት "ቆይ ነገ ትሠራዋለህ" የሚላችሁ የትኛው ሥራ ላይ ነው? ‎1. ጠዋት መነሳት 🛌 ‎2. ስፖርት መሥራት 🏃‍♂️ ‎3. ንባብ ወይም ጥናት 📚 ‎መልሳችሁን በኮሜንት አሳውቁኝ። ለለውጥ አንዘገይም! ©Nevergiveup ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬    ⛔️For more  Join us 👇👇👇 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ExitExamSchedule ➡️ የ2018 አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ከላይ በፋይል ተያይዟል። ➡️ የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 እስከ 27/2018 እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። #Share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢🔥Computer Science 🖥 🔥የኮምፒዩተር ሳይንስትምህርትን መማር ለምትፈልጉ👨‍💻 #5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇 🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ 1️⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE) 👇 ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ  ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ  ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው። 2️⃣᎐ MIT Open እና Courseware👇 ✅የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል። 3️⃣᎐ GitHub.com 👇 ✅ GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው። 4️⃣᎐ W3 Schools 👇 ✅ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል። ✅ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል። 5️⃣᎐ Codecademy 👇 ✅አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨‍💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።   .....📢ይማሩ,እውቀቶን ያዳብሩ🧑‍💻 ‼️ብዙ #መማር👨‍💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...‼️                        ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬    ⛔️For more  Join us 👇👇👇 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢▎Applied Mathematics II: Sequences and Series! Dive into our comprehensive Applied Mathematics II course, focusing on Sequences and Series. 🅾Chapter I 🎥 Watch the Full Episode Playliss👇 Click 👉 Explore the Playlist 📚 2016 Mid Exam Breakdown: Get detailed insights with our Mid Exam explanations: • Part 1: Applied Math II Mid Exam • Part 2: Applied Math II Mid Exam • Part 3: Applied Math II Mid Exam 🌟 Check out the following 📚Apllied Mathematics I 📝Applied Mathematics II 📒Applied Mathematics III ✈️General Physics ⛴Engineering Mechanics 📲Tech Infos 💻Online work ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Stay tuned for latest updates 😉 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥‎ "የራስህን መንገድ ጥረግ! 🚶‍♂️✨ ‎​"ሌሎች ስለሄዱበት ብቻ ያንተ መንገድ ሊሆን አይችልም። ‎ 📢‎​"ብዙዎች በሄዱበት መንገድ መሄድ ቀላል ነው፤ #ምክንያቱም መንገዱ ቀድሞ የተጠረገ ነው
🔥‎ "የራስህን መንገድ ጥረግ! 🚶‍♂️✨ ‎​"ሌሎች ስለሄዱበት ብቻ ያንተ መንገድ ሊሆን አይችልም። ‎ 📢‎​"ብዙዎች በሄዱበት መንገድ መሄድ ቀላል ነው፤ #ምክንያቱም መንገዱ ቀድሞ የተጠረገ ነው። ነገር ግን የሌሎችን ፈለግ ተከትለህ የራስህን አሻራ ማሳረፍ አትችልም። ‎ ‎የራስህን መንገድ ስትመርጥ ብቸኝነት ሊሰማህ ይችላል፣ ሰዎችም 'ለምን?' ብለው ሊጠይቁህ ይችላሉ። ነገር ግን አስታውስ፤ ንስሮች የሚበሩት በቡድን ሳይሆን ለብቻቸው ነው! ‎ 🧠‎​ታላላቅ ሰዎች የሚታወቁት ሌሎች የፈሩትን መንገድ ደፍረው በመሄዳቸው ነው። ‎​መንገድህ አድካሚ ቢሆንም... ቀጥል! * ማንም ባይደግፍህም... እመን! * ግራ ቢያጋብህም... ጥረግ! ‎ 🤝‎​ውጤትህ ነገ ሲናገር፣ ዛሬ መንገድህን የተጠራጠሩ ሰዎች ሁሉ ፈለግህን መከተል ይጀምራሉ። የራስህን ታሪክ ዛሬ ጀምር💪።" ‎ 🫡"‎​የራስህን መንገድ ጥረግ፤ የራስህን አሻራ አኑር!" ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢Exit Exam Updates Exist Exam የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረ
📢Exit Exam Updates Exist Exam የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። 📢Via Tikvah ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️ @John_Tutorial ❇️       ❇️  @John_Tutorial❇️       ╚═══════════╝ 💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬