cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኔ

ለማንኛዎም ሀሳብ አስተያየት እና እንዲለቀቅ ለምትፈልጉት ነገር cross @QUEENOF1888 share @yejemariwochusetota® @ @ | _

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

😂😂😂 ኢስመለብ አልዊል አልዋል አል ቅዱስ አላዋሒድ። አሜን 😂😂😂
نمایش همه...
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ! በቴሌግራም ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/ataye_tube https://t.me/ataye_tube https://t.me/ataye_tube
نمایش همه...
አላወቁም መሰል እንደጨበጥን እሳት እንዳለነ ሀይሉ የተረጋጋን ፍም ቆስቁሰው ቆስቁሰው ተቃጠልን አሉ። ቆስቋሾች እነሱ ተቃጣይ እነሱ ተአምር አይገታውም የኦርቶዶክስ መልሱ አትንኩን
نمایش همه...
Repost from N/a
ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ትላንት ምሽት የመንግሥት ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል " ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ " ን አስመልክቶ የተሰጠው የሰልፍ ክልከላ መግለጫ እንደማይቀበል አሳውቋል። " መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል " ብሏል። ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ፦ - ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር - በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣ - ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣ - ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ - በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ ጠይቋል። ቅዱስ ሲኖዶስ ፤ መንግሥት #በዚሁ_አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መብቷን ለማስከበር እስከአሁን ድረስ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን እንቅስቃሴዋን አድማሱን በማስፋት በየካቲት 5/2015 ዓ/ም ለማድረግ ያቀደችውንና ያሳወቀችውን ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ያለማንም ከልካይነት በራሷ አደባባይ የምታከናውን መሆኑን አሳውቋል። መንግሥት ድርሻው ሰልፉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ብቻ መሆኑን ያሳሰበው ቅዱስ ሲኖዶስ " ዛሬም ቢሆን መንግሥት ቆም ብሎ በማሰብ ከእኛ ከአባቶች ጋር ሃይማኖታዊ ፣ ቀኖናዊ እና መንፈሳዊ የአስተዳደር ሥርዓታችንን ባልጣሰ መልኩ ለመነጋገር እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት ካደረገ በውይይት ለመፍታት መንፈሳዊ በራችን ክፍት መሆኑን እናሳውቃለን " ብሏል። ከዚህ ውጭ ግን በሁለቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ ችግር እየተባለ የሚነገረው ፖለቲካዊ ጨዋታ የመንግሥት እንጂ በሀገሪቱ ሕጋዊ ሰውነት የሌላቸውና ከቤተ ክርስቲያን የተለዩ ግለሰቦች ጋር ማነጻጸር ሕገ መንግሥታዊም ሆነ ሞራላዊ የሕግ መሠረት የለውም ሲል አስገንዝቧል። ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ በህገመንግስቱ የተደነገገ መሰረታዊ መብት መሆኑን ገልጾ ቤተክርስቲያን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን ብሏል።  ሙሉ መግለጫ : https://t.me/tikvahethiopia/76397?single @tikvahethiopia
نمایش همه...
የጎዳና ቅኔ.mp31.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
❄️የአጆራ መንትያ ፏፏቴዎች 💧እኒህ በምስራቅ አፍሪቃ ከሚገኙ ረጅም ፏፏቴዎች የሚጠቀሱ መስህቦች ከአዲስ አበባ 330 ኪ/ሜ እንዲሁም ከወላይታ ሶዶ 56 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛሉ። 💧የአጃንቾ ፏፏቴ 210 ሜትር ፥ የሶኬ ፏፏቴ ደግሞ 170 ሜትር ርዝማኔን በመያዝ በሁለት መቶ ሜትር ርቀት ይምዘገዘጋሉ ። 💧ከከምባታ ጠምባሮ ደጋማ ስፍራ የሚነሳው የሶኬ ወንዝ እና ከወላይታ ዳሞት የሚነሳው የአጃንቾ ወንዝ በመዋሀድ መዳረሻቸውን ኦሞ ወንዝ ያደርጋሉ ። 💧እኒህ ውብ መስህቦቻችን በአካባቢው ከሚገኙ ጥንታዊ ገዳማት ጋር በደምብ ቢተዋወቁ ትልቅ የቱሪስት መዳረሻ እንደሚሆኑ እንጠቁማለን። Share & join
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🤷‍♀🙇‍♀🙇‍♀
نمایش همه...
ተመስገን ነግቷል 😊
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ነገር ማንበብ ስጀምር የሠራቸዉ ፊልሞች አንድ በ አንድ በሚባል ሁኔታ ጭንቅላቴ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ሲሉና አይኔ እንባ ሊይዝ ሲዳዳ አስታዉሣለዉ 🥺🥺
نمایش همه...