cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ንቃት😃😃😃

በጤና፣በመንፈሳዊ፣በህይወት ክሎት ማንቃት ላይ ይሰራል። ማንንም ሰው በማይነካ መልኩ ይቀርብበታል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
237
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ምን መፀሐፍ እናንብብ ለምትሉኝ የአቡነ ሽኖዳን መፀሐፍ ልጋብዛችሁ 1)መንፈሳዊ ሰው 2)ሰው ምንድ ነው 3)የህይወት መዓዛ 4)የነብስ አርነት እነዚህን መፀሐፍት ስናነብ አመለካከታችን በጣም ይቀየራል አንዳንድ ግራ ለገቡን ነገሮች መልስ እናገኛለን @Nebk123
نمایش همه...
👍 1🙏 1
part-5(የህይወት አላማ) የሁላችንም ጥያቄ የሚሆነው ብዬ የማስበው እኔ የተሰጠኝ መክሊቴ ምንድ ነው የሚለው ይመስለኛል??? 1)አምላክችንን መጠየቅ 2))ብዙ ነገሮችን ስንሞክር የማግኘት እድላችን ሰፊ ነው 3)በህይወታችንን የሚደርሱብን ፈተናዎች ብዙ ጊዜ እነድናገኘው ይረዳናል 4)የሰዎችን ታሪክ ማንበብ ሊሆን ይችላል የምናነባቸው ታሪኮች ግን እውነት እውነት የሚሸቱ እንጂ የማይመስሉትን መተው ነው የሚበጀው 5)መፀሐፍትን ማንበብ እዚህ ጋር ግን መጠንቀቅ ያለብን ነገር ቢኖር የምንፈልገውን እናሳካለን ብለን ምን አይነት ማንነት እየገነባን እንደሆነ በጥንቃቄ መመርመር ያስፈልጋል ውድ የንቃት ቤተሰቦች እነሆ ንቃት(😂)ከተጀመረ ሁለት አመት ሆነው ፁሁፎቼ ከጠቀማችው ካፅናናችሁ ደስተኛ ነኝ ለምን ያህል ጊዜ እንደሆነ ባልቅም ለተወሰነ ጊዜ ላልፅፍ እችላለሁ እና እስካሁን አብራችሁኝ ላላችሁ ቤተሰቦች ከልብ እያመሰገንኩ በትግስት እንድ ጠብቁኝ ስል በትህትና ጠይቃለው መልካም ቀን ንቃት(😂) ይለያል 👍@Nebk123
نمایش همه...
👍 3
part-4(የህይወት አላማ) አንዳንድ ሰው የማያገኘውን ነገር ማንቋሸሽ ይወዳል አእምሮ እረፍት እዲሰጠው ብሎ በእሮግጥ ሀብታም አይደለውም ሀብታም ጠል ግን አይደለውም ጠንክሮ መስራት ላይ ምንም ድርድር የለኝም። ወዳጆቼ በህይወት እያሉ ፈጣሪን ማግኘት ቀላል ስራ ነው ??? ትጋት ይጠይቃል በላባችን በወዛችን እንድልበላ ትዕዛዙ ነው። ከሁሉም በፊት ግን ማን እደሆንን በትንሹም ቢሆን ማወቅ ግዴታ ነው ሰለ ራሳቸን ሁሉን ነገር ልናቅ አንችልም ለምን በጣም ረቂቅ ስለሆነ አፈጣጠራችን ይህን የምናቀው ከፈጣሪያችን ጋር ሰንገናኝ ነው!!! @Nebk123
نمایش همه...
Part-3(የህይወት አላማ???) 1)ህይወት የምንለው የትኛው ነው? *እስክ ንሞት ያለውን ወይስ ከሞትንም በኃላ ህይወት አለን?? ✍መቼስ ህያው አምላክችን በሀምሳያው ፈጥሮን ልክ እንደ በግ እና በሬ ነብሳችን ምድራዊ አይሆንም በነብስሳችን ዘላላማዊ ነን። *ለምን እዚህች ምድር መጣን መሄዳችን ላይቀር ደሞ ምንም ነገር ሳንይዝ ባዶቻችንን?? የተሰጠንን አካል ክፍሎች እናስረክባለን ነብሳችንም ወደ ባለቤቱ ትሄዳለች ስጋችንም ትበሰብሳለች ✍ ህይወት ማለት የአምላክችን ውድ ስጦታ ስትሆን ነቂቅ እና ልትመረመር የማትችል በኃላም ለባለቤቱ የምናስረክባት ናት። ህይወታችን በጣም በስቃይ ልንመራ እንችላለን በተለያየ ስቃዬች እየተደራረብን ሁሌም መለመን ያለብን በህይወትታችን አምላክችንን እድናገኘው ነው አምላኬ ጌታዬ ወዳጄ በህይወቴ ግባ እያልን መለመን ነው እሱን ካገኘን ሁሉን ነገር ማግኘት እንችላለን ዋና የህይወታችን አላማ መሆን ያለበት እሱን ማግኘት ነው። እሱን በምንፈልገው ጊዜ ራሳችንን እናገኘዋለን ማን እንደሆንን ይገባናል በፋፅም ልብ፣ሀሳብ እግዚአብሔር እንድንወድ አምላኳችን ይርዳን🙏🙏🙏❤❤❤ @Nebk123 በንቃት ለመንቃት አይቻልም
نمایش همه...
ከላይ የጠየኳችው ጥያቄ ካባድ ነው ብዙ ጊዜ የህይወት አሰልጠኝ (personal development) የሚሰጡን ነገሮች አሉ ስለ ህይወት አላማ??? እውነት እነሱ እንደሚሉት ይሆን የህይወት አላማ ብለን የያዝነው ነገር እውነት ባናሳካው መኖራችን ትርጉም አልባ ይሆን?? ማን ይሆን ትርጉም አልባ የሆነ ህይወት define የሚያረገው በምንስ አንግል አይተን ነው ትርጉም አልባ ያልነው @Nebk123
نمایش همه...
በህይወት የመኖር አላማህ ምንድ ነው ብሎ ብንጠይቀን ምን ይሆን መልሳችን??? ወይም የምንኖርለት አላማ አለን?? -አላማችንን ባይሳካ ምን ይሆን የምንናጣው?? እስቲ ሀሳባችሁን ሼር አርገኝ @Nebk123
نمایش همه...
ብሄድ ይሻለኛል??? ሀዋርያው ከጌታው ጋር ለመሆን ሽቶ ነው ከፈጣሪው ጋር እንደሚገናኝ እርግጠኛ ስለሆነ ነው እኔስ ከክርስቶስ ጋር መሆን ይሻለኛል ብሎ ሞቱን እንደ መገናኛ ድልድይ አይቶት ነው ሞታችንን ለምንናፍቅ ሰዎች ብሄድ ይሻለኛል የምንለው እውነት ከ አምላክንችን ጋር ለመሆን ሽተን ነው??? ንቃት @Nebk123
نمایش همه...
የሴጣን ክፋቱ በእኛ በጨመረ ልክ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ያበዛል እንጂ አንዳችንም አንተርፍም ነበር። ቸርነቱን ያልነፈልገን እግዚአብሔር ይመስገን @Nebk123 ንቃት
نمایش همه...
🙏 7