cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

City of King International Church Photo♻

♻️እንኳን ወደ (city of king international church photo) ወደ ተሰኘው ምርጥ ቻናላችን መጡ!! ⏩የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ⏩ዝማሬዎች ⏩የተለየ ስነ ጹሑፍዎች ,ስብከቶች,ምስሎች ⏩እንዲሁም ሌሎች ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች አሉን ወንጌልን በማህበራዊ ድህረገፅ ላይ እንስበክ። ለማንኛውም ለአስታየት👇👇 @Cityofking_Bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉 አስደናቂ ክብር ተገለጠ 🙏 የሬሳ ሳጥኑ ተሰበር ..... 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱ ላይ የመጣሁን ጨለማ ይዋጋል ። የሞት ሀይል ይስበራል 🙏 በእግዚአብሔር ስዉ በፓስተር ተመስገን ዘሪሁን የጊዜዉን መልዕክት የስማንበት አስደናቂ ማለዳ ነበር ። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🙏 (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 7)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ---------- 13፤ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና። አታልቅሽ አላት። 14፤ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል።
نمایش همه...
🙏 እሁድ ከስሀት 🙏 ታላቅ መለኮታዊ ክብር ተገልጦ የብዞዎችን እስራት ፈታ። 👉 ዛሬም ይስራል ጌታ 🙏🙏 👉 22 ስዎች ዉደ እግዚአብሔር መንግስት የመጡበት አስደናቂ ዉር 🙏🙏🙏
نمایش همه...
ቀን 2 ቅዳሜ ከሰሀት ዉጣቶች ላይ ታላቅ ክብር የመጣበት( የቅባት ምሽት ) የእግዚአብሔር እጅ በሀይል ምድሪቱ ላይ መጥታለች ይምጡ የጌታን ስራ ይዩ ። ዛሬም ኢየሱስ በስራ ላይ ነዉ ። የንጉስ ከተማ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጅማ ። 🙏🙏
نمایش همه...
Dey one. ቀን 1 አርብ ምሽት የክብር ኮንፍርንስ 👉 የጨለማ ስልጣን የተሰበርበት ድንቅ ምሽት የንጉስ ከተማ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጅማ 🙏
نمایش همه...
አሜን 🙏
نمایش همه...
የጌታን ክብር ያየንበት አስደናቂ ማለዳ 🙏ሐምሌ 15 City Of King Internationale Church https://t.me/cityofkingchruch https://t.me/cityofkingchruch https://t.me/cityofkingchruch
نمایش همه...
آرشیو پست ها