fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 364 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 346 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 364 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 19 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -151 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.94% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.81% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 450 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 553 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 364
مشترکین
-724 ساعت
-337 روز
-15130 روز
آرشیو پست ها
አዳምጡት

መርካቶ ላይ የተከሰተውን እሳት አንቺ ነሽ የለኮሽው ተብላ በቁጥጥር ስር መዋል የሚገባት ከንቲባ ማቃጠል ያለበትን አቃጥሎ ከ6 ሰዓት በኋላ የጠፋውን እሳት "አንቺ ነሽ ያጠፋሽው" ተብላ እየተወደሰች ነው😂

ጋበዝኳችሁ

ያዘመታችኋቸውን ምር&ኮኞች ብትጠይቁ ኖሮ የፋኖ አመራርን ቀርቶ የፋኖ አባልን መግ&ደል እንዴት ከባድ እንደሆነ ይነግሯችሁ ነበር። ንጹሐን የሚጨፈጭፍ ድሮን ስለታጠቃችሁ ብቻ ሞሳድ ሞሳድ መጫወት ይጠቅ
ያዘመታችኋቸውን ምር&ኮኞች ብትጠይቁ ኖሮ የፋኖ አመራርን ቀርቶ የፋኖ አባልን መግ&ደል እንዴት ከባድ እንደሆነ ይነግሯችሁ ነበር። ንጹሐን የሚጨፈጭፍ ድሮን ስለታጠቃችሁ ብቻ ሞሳድ ሞሳድ መጫወት ይጠቅማል ወይ? እንዲህ እንደዋዛ'ስ መሞት አለ ወይ? 😂

የእራሱን ወገን ጥርግርግ አድርጎ ከአዲስ አበባ ያፈናቀለ ታሪከኛ ፍጥረት!! አሁን ለዚህ ሰው ወንጀል የሚመጥን ሕጋዊ ቅጣት ይኖር ይሆን??
የእራሱን ወገን ጥርግርግ አድርጎ ከአዲስ አበባ ያፈናቀለ ታሪከኛ ፍጥረት!! አሁን ለዚህ ሰው ወንጀል የሚመጥን ሕጋዊ ቅጣት ይኖር ይሆን??

ትዊተር ላይ ከአቢይ ሚሊሻ ጋር ገብግቡ ስለተጀመረ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉን!! Follow ያላደረጋችሁ👇👇👇 https://x.com/AsayeDerbie?t=YaeXxwDf2GMa5Uvit3G00g&s=09

ዛሬ በዳንግላ አካባቢ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከተገደሉት ንጹሐን መሀከል አንዱ😭😭
ዛሬ በዳንግላ አካባቢ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከተገደሉት ንጹሐን መሀከል አንዱ😭😭

photo content

ዛሬ ምሽት ተጀምሮ ለሶስት ቀን የሚቆየውን "የአቢይ አሕመድን አረመኔያዊ ድርጊት ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚያሳውቅ የትዊተር ዘመቻ ለማጨናገፍና ለመጥለፍ በአገዛዙ ዘንድ ብዙ የሐሰት ዜናዎችና ሰበር መረጃዎች መዘጋጀታቸውን ሰምተናል። እናም ይሄንን በመረዳት ሙሉ ትኩረታችንን የምሽቱ የትዊተር ዘመቻ ላይ ማድረግ ይገባናል። Follow ያላደረጋችሁ👇👇👇 https://x.com/AsayeDerbie?t=NRq2eatoIwsX84yV5uKlsA&s=09

ከዛሬ ማታ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚቆይ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሁሉን አቀፍ ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ X ላይ ዘመቻ ይኖረናል። ሁሉም ይዘጋጅ። የX አካውንት የሌላችሁ
ከዛሬ ማታ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን የሚቆይ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሁሉን አቀፍ ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ X ላይ ዘመቻ ይኖረናል። ሁሉም ይዘጋጅ። የX አካውንት የሌላችሁ ክፈቱ! Follow ያላደረጋችሁ👇👇👇 https://x.com/AsayeDerbie?t=NRq2eatoIwsX84yV5uKlsA&s=09