fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 398 مشترک است و جایگاه 2 645 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 354 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 398 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -180 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 38.94% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.81% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 607 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 844 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 30 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 398
مشترکین
+324 ساعت
-297 روز
-18030 روز
آرشیو پست ها
ማያዚያ 29/2018 ዓ.ም ደቡብ ጎንደር የቀጠለ የድል ዜና‼️ አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ባለፉት 24 ሠዓታት ከስማዳ እስከ ወለላ በሀር ባደረጉት ትንቅንቅ ተጨማሪ ድል ተገኝቷል። በርካታ ወታደራዊ መኮንኖች ተገድ*ለዋል፣ ተማርክዋል። የጠላት ሃይል አንድ ሻለቃ ሙሉ በሙሉ በተደመሰሰበት በዚህ ውጊያ ከተገደሉት መካከል:- 🔹ሃምሳ አለቃ ተክሌ የተባላ ሻለቃ መሪ፣ 🔹መቶ አለቃ ጌታሁን ተስፋዬ የተባለ ሻንበል መሪ፣ 🔹አምሳ አለቃ አፓሳ የተባላ ሻንበል መሪ 🔹እና አምሳ አለቃ ቡፊያ የተባለ ዲሽቃ ተኳሽ ይገኙበታል። ከ17 ሰዓታት በላይ በወሰደው በዚህ አውደ ውጊያ ዲሽቃ፣ ብሬን፣ ስናይፐር፣ ክላሽ ኮቭ፣ በርካታ ተተኳሽ እና ወታደራዊ ቁሳቁስ መማረክ ተችሏል። በዚህም መሰረት:- ➜ 106 ክላሽ ንኮቭ ➨ 4 ብሬን ➨ 2 ስናይፐር ➨ 1 ባለክሻፋ ዲሽቃ ከናሸንሸሉ ➨1 ፖትሮል ተተኳሽ ➨ 2 መኪና ወታደራዊ ቁሳቁስ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ተማርከዋል። 🔸ሃምሳ አለቃ በቀለ ዘለቀ፣ 🔸ሃምሳ አለቃ ወንድወሰን ሀብታሙ፣ 🔸ሃምሳ አለቃ ከማል ከድር የተባሉ ወታደራዊ መኮንኖችን ጨምሮ 83 የመከላከያ አባላት ተማርከዋል። ይቀጥላል...

ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል! አለቃ ገብረ ሃና ምን
ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል! አለቃ ገብረ ሃና ምን አሉህ መሰለህ- ፓርክ እና ቶክ https://youtu.be/QK290nQziIM?si=ngGfA0Bh1vwP0RJ2

ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል! አለቃ ገብረ ሃና ምን
ይድረስ ለሰባተኛው ንጉስ-ከአቶ መለስ ዜናዊ አስረስ ያንተን ክፋት ያዬ አምላክ ገነት አስገባኝ|| ከሂትልር ጎን ቦታ ተይዞልሃል እኔ ብቻ ሳልሆን አጼዎችም ሥራህ ይገርማቸዋል! አለቃ ገብረ ሃና ምን አሉህ መሰለህ- ፓርክ እና ቶክ https://youtu.be/QK290nQziIM?si=ngGfA0Bh1vwP0RJ2

ላለፉት ሶስት ዓመታት በገላን ጨለማ ቤት ታስሮ የተደበደበው፣ በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤት ሲሰቃይ የነበረውና በአገዛዙ ድብደባ የድስክ መንሸራተት ያጋጠመው ወንድማችን ኤርሚያስ መኩሪያ እስሩን ጨርሶ እንደወጣ በድጋሜ ሊያስገቡት ማደኛ እንዳወጡበት ስለሰማ ከአገር ወጥቶ በጎረቤት አገር ለመጠለል ተገዷል። ስለዚህ ለሕክምና እና ለአንዳንድ ወጪዎች እገዛችንን ስለሚፈልግ ከጎንህ ነን እንበለው።👇 https://gofund.me/f34038130

የእለቱ የጠለስ መረጃዎችና ዝግጅቶች https://youtu.be/uLQesmE0LPo?si=vm7D7fwJez-BCpcK
የእለቱ የጠለስ መረጃዎችና ዝግጅቶች https://youtu.be/uLQesmE0LPo?si=vm7D7fwJez-BCpcK