fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 352 مشترک است و جایگاه 2 644 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 351 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 352 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -124 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 39.19% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.86% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 625 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 702 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 352
مشترکین
+124 ساعت
-327 روز
-12430 روز
آرشیو پست ها
አማረ አቸንፍን ያስበላው ቡድን መሳፍንት ተስፉ ላይ ያቀደውን ሤራ የሚመለከት መረጃ ደርሶናል። ስታሊን ስለ ወልቃይት አስገራሚ ሐሳብ ተናግሯል!! ምኒልክ እዝ ያስመዘገበውን ድል በተመለከተ መረጃ ደር
አማረ አቸንፍን ያስበላው ቡድን መሳፍንት ተስፉ ላይ ያቀደውን ሤራ የሚመለከት መረጃ ደርሶናል። ስታሊን ስለ ወልቃይት አስገራሚ ሐሳብ ተናግሯል!! ምኒልክ እዝ ያስመዘገበውን ድል በተመለከተ መረጃ ደርሶናል!! https://youtu.be/N7Be-PKpLDk?si=66wJ9jw7SNEHtFvG

የእለቱ ሰበር መረጃዎች https://youtu.be/3WUbCsKEc9w?si=npgKltBnChd5qGHw
የእለቱ ሰበር መረጃዎች https://youtu.be/3WUbCsKEc9w?si=npgKltBnChd5qGHw

አብሮ ለመሥራት ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ከኮሎኔል ደመቀ እና ከቡድኑ ጋር ነው። እነሱ እኮ ከቪዛ ማዕቀብ ባለፈ በHRW እና በአሜሪካ በጄኖሳይድ የተከሰሱ ናቸው። በኦሕዴድ ትዕዛዝ የማይካድራን ኬዝ አድበስብሰው በጄኖሳይድ እየተከሰሱ የሚገኙ ናቸው። የባለፈውን የHuman Rights Watch Report ካነበበ በኋላ ዳኛቸው አሰፋ እንኳን የእነ ኮሎኔልን አጀንዳ ይዞ ወደ ሚዲያ ላለመቅረብ ቃል ገብቷል።

ወቅቱን የጠበቀ መግለጫ
ወቅቱን የጠበቀ መግለጫ

Make this picture more attractive,clear and professional
Make this picture more attractive,clear and professional

የእለቱ የጠለስ መረጃዎች https://youtu.be/bbdkac85GoE?si=PuLZSLZjK_gTeVAM
የእለቱ የጠለስ መረጃዎች https://youtu.be/bbdkac85GoE?si=PuLZSLZjK_gTeVAM

በቁጥር አስር የማይሞሉትና ከተለያዩ ቀጠናዎች የተውጣጡት የዝናሽ ታያቸው ከዳሚዎች በታላቁ የጎንደር ዲያስፖራ ሥም መግለጫ ያወጡበት አማራው አሳዬ ደርቤ ማነው? 👉እልልታ የዋጠው እሪታ በሚል መጽሐፉ
በቁጥር አስር የማይሞሉትና ከተለያዩ ቀጠናዎች የተውጣጡት የዝናሽ ታያቸው ከዳሚዎች በታላቁ የጎንደር ዲያስፖራ ሥም መግለጫ ያወጡበት አማራው አሳዬ ደርቤ ማነው? 👉እልልታ የዋጠው እሪታ በሚል መጽሐፉ ከሃያ ገጽ በላይ ሽፋን ሰጥቶ የጎንደርን ጀግንነትና የለውጥ መሪነት የተረከ፤ 👉ወቅታዊ አቋምን መሠረት አድርጎ ከኮሎኔል ደመቀ እና አጋዬ አድማሱ ጋር የጎንደር ጀግኖችን ያለፈ ገድል በመጽሐፍ ያሳተመ፤ 👉ስለ አማራ የማንነት ጥያቄዎች ኮሎኔል ደመቀ ሲጠየቅ "ስለ ሸዋና ደራ አያገባንም" ማለቱን በጽኑ የተቃወመ፤ 👉ስለተወለደበት አካባቢ ሳይሆን ስለ ጎንደርና ወልቃይት በመሟገቱ ሁለት ጊዜ የታሠረ፤ 👉በእነዚያም ስለወልቃይት ባደረጋቸው አማራዊ ንግግሮቹ እነ ደመቀ በሚያገለግሉት አገዛዝ ሰባት ክስ የቀረበበትና በስቃይ ከተሞላ ስደት በኋላ በሌለበት ዘጠኝ ቀን በማያሳስር ሕዝባዊ አጀንዳ የዘጠኝ ዓመት እስር የተፈረደበት፣ 👉በመጨረሻም የእነ ኮሎኔል ደመቀን በእራስ ወዳድነትና በአማራ ጠልነት የተሞላ ሐሳብ ተከትሎ ትግራይ ጋር ሲጠፋፉ መክረም እንጂ አማራን ቀርቶ የትኛውንም ሰፈር መጥቀም እንደማይቻል ተረድቶ አቋሙን የቀየረ፤ 👉"ይሄን አገዛዝ ለማስወገድ አንድነትና ጥምረት ወሳኝ ነው" ብሎ በማመኑና ያንንም ሐሳብ በማቀንቀኑ በዝናሽ ታያቸው ካዳሚዎች ጥርስ የተነከሰበት፤ 👉እነ ኦባንግ ሚቶን፣ ታየ ቦጋለን፣ ዳኛቸው አሰፋን... ሲሸልም የከረመው ስኳዳዊ ኃይል አሳዬ ደርቤን በምናቡ ሸልሞ ከትላልቅ የአማራ ጀግኖች ጋር የከንቱ ከንቱ ዘመቻ የከፈተበት፤ 👉ብዙዎች የሚታገሉት፥ ግን የማያሸንፉት!! ዝንታለም አማራ!!

የእነ አቢይ ጀምበር እየጠለቀች ነው! https://youtu.be/LuGCIPhG4GI?si=McTbRFnrS3WUCUYu
የእነ አቢይ ጀምበር እየጠለቀች ነው! https://youtu.be/LuGCIPhG4GI?si=McTbRFnrS3WUCUYu

በአማጺያን በኩል ትብብር መጀመሩ ያስደነገጠው አገዛዝ የስምረት እና የአፋሕድ ወዶገብ ቡድኖች የውስጥ አርበኞች ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥብቅ ክትትል እንዲደረግባቸው ትዕዛዝ መስጠቱን ሰምተናል።

የእለቱ የጠለስ መረጃዎች! https://youtu.be/YxSzmFBsgVQ?si=o_DPo-EsRuQYBZ6v
የእለቱ የጠለስ መረጃዎች! https://youtu.be/YxSzmFBsgVQ?si=o_DPo-EsRuQYBZ6v

Assaye Derbie - آمار و تحلیل کانال تلگرام @asayede