cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Exist Exam for Management ,Accounting , Economic / All social science exist exam Mgt ,Acc`t ,MKT, HM, HRM, THM, geo,

All exist exam course pdf and module included 🔑ለመውጫ ፈተና አጋዥ የሆኑ መረጃዎች በዝርዝር ያገኛሉ 💢join the channel and add the friends for the best opportunity ጠቃሚ መረጃ ማግኘት ይቻላል ለስኬት መልፋት ብቻ ሳሆን ዘዴውን ማወቅ አስፈላጊ ነዉ 🔐አስፈላጊ የሆነ ነገር ብቻ አንብብ https://t.me/logic4412

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 641
مشترکین
+1924 ساعت
+1227 روز
+41030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
#Tecno #Camon30Pro5G በካሜራ ጥራቱ እና በስልኩ ዲዛይን የተመሰከረለት አዲሱ Tecno Camon 30 Pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt  #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
1 1920Loading...
02
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @tikvahuniversity
1 1590Loading...
03
"ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈተ ህይወት ጋር በተያያዘ ምርመራ እያደረገ ነው።" - አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ተማሪ ደራርቱ ለሜሳ በዛሬው ዕለት 'በድንገት' ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ "በተማሪዋ 'ድንገተኛ' ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን" የገለፀ ሲሆን፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ተመኝቷል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ 'በጩቤ ተወግታ ህይወቷ እንዳለፈ' የሚገልፁ መረጃዎችን በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ተመልክቷል። በጉዳዩ ላይ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አንድ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር፤ 'ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈት ጋር በተያያዘ የጠረጠረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ' አረጋግጠዋል። ዩኒቨርሲቲው የተማሪዋን አስክሬን ወደቤተሰቦቿ አሸኛኘት ማድረጉንም ገልፀዋል። @tikvahuniversity
1 7771Loading...
04
https://www.youtube.com/@beckylearning
1 8706Loading...
05
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
1 5402Loading...
06
#update የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ እዚህ ላይ ይጫኑ፡👉 https://ethioworks.com/national-election-board-of-ethiopia-vacancy/ Telegram: https://t.me/ethioworks1
1 3402Loading...
07
2nd round #New at Gadaa Bank Call for Interview (For 0 year) 🔰 Position For: Trainee Banker and IT Trainee 🔰This is to inform you, Gadaa Bank Call for Interview for 2nd round Trainee Banker and IT Trainee position. 📚Please check the name lists using the below links: https://ethioworks.com/gadaa-bank-jobs-vacancy/ 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com 🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs
1 3821Loading...
08
https://youtu.be/cScRGkPd5oE?si=dFvu6xDmdgrhRrAG
2 0210Loading...
09
#ጥቆማ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የስልጠና መርሐግብር የሚሳተፉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል። እነማን ይመዘገባሉ? የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ምዝገባ የሚያበቃው፦ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም ስልጠናው መቼ ይጀምራል? ከሐምሌ 1 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም (ለሁለት ወራት) (በሳምንት ለአራት ቀናት) ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው፦ ➭ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣ ➭ ሮቦቲክስ፣ ➭ ፕሮግራሚንግ፣ ➭ ማሽን ለርኒንግ እና ሌሎችም። ምዝገባ የማድረጊያ አማራጮች፦ 👉 forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 👉 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ @tikvahuniversity
2 4260Loading...
10
Media files
2 30335Loading...
11
★ ፀደይ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: May 8, 2024 Tsedey Bank invites qualified applicants for the following job positions. ● Position 1: Junior Trade Service Officer ● Position 2: Audiovisual ● Position 3: Loan Workout & Portfolio Management Officer II ● Position 4: IFB Operations Officer II ● Position 5: Remittance & Forex Officer I ● Position 6: Senior IFB Investment Financing Officer ● Position 7: SENIOR IFB CUSTOMER RELATIONSHIP MANAGEMENT OFFICER ● Position 8: SENIOR IFB OPERATION OFFICER ● Position 9: SENIOR CREDIT ANALYSIS & APPRAISAL OFFICER ● Position 10: SENIOR KYC OFFICER ● Position 11: SENIOR LOAN WORKOUT & PORTFOLIO MANAGEMENT OFFICER ● Position 12: SENIOR CREDIT RELATIONSHIP MGMT OFFICER ● Position 13: MANAGER, IFB CUSTOMER RELATIONSHIP MANAGEMENT DIVISION How to Apply Online?? 👇👇👇👇👇 https://effoysira.com/tsedey-bank-s-c-job-vacancy-2024/ 🎈Telegram ☞ https://t.me/effoyjobs :
2 7684Loading...
12
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። @tikvahuniversity
1 9660Loading...
13
በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል። በውውይይቱ የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ተሳትፈዋል። የመልቀቂያ ፈተናውን በአዲስ አበባ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት የሚያስፈልጉ፦ ➭ ኮምፒውተሮች፣ ➭ ላፕቶፖች፣ ➭ ታብሌቶችና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ መጀመሩን ጠቁመዋል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ከወዲሁ ማዘጋጀት በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሐግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። #አዲስአበባትምህርትቢሮ @tikvahethiopia
1 8170Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#Tecno #Camon30Pro5G በካሜራ ጥራቱ እና በስልኩ ዲዛይን የተመሰከረለት አዲሱ Tecno Camon 30 Pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt  #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
نمایش همه...
👍 1
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @tikvahuniversity
نمایش همه...
1
"ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈተ ህይወት ጋር በተያያዘ ምርመራ እያደረገ ነው።" - አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ተማሪ ደራርቱ ለሜሳ በዛሬው ዕለት 'በድንገት' ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ "በተማሪዋ 'ድንገተኛ' ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን" የገለፀ ሲሆን፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ተመኝቷል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ 'በጩቤ ተወግታ ህይወቷ እንዳለፈ' የሚገልፁ መረጃዎችን በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ተመልክቷል። በጉዳዩ ላይ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አንድ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር፤ 'ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈት ጋር በተያያዘ የጠረጠረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ' አረጋግጠዋል። ዩኒቨርሲቲው የተማሪዋን አስክሬን ወደቤተሰቦቿ አሸኛኘት ማድረጉንም ገልፀዋል። @tikvahuniversity
نمایش همه...
👍 5😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#update የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ እዚህ ላይ ይጫኑ፡👉 https://ethioworks.com/national-election-board-of-ethiopia-vacancy/ Telegram: https://t.me/ethioworks1
نمایش همه...
👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
2nd round #New at Gadaa Bank Call for Interview (For 0 year) 🔰 Position For: Trainee Banker and IT Trainee 🔰This is to inform you, Gadaa Bank Call for Interview for 2nd round Trainee Banker and IT Trainee position. 📚Please check the name lists using the below links: https://ethioworks.com/gadaa-bank-jobs-vacancy/ 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com 🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs
نمایش همه...
👍 3

👍 5