cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Tech🇪🇹

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 169
مشترکین
+224 ساعت
+37 روز
-2830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ይሀ 100% የተረጋገጠ ነው አሁን በመጀመር list ሳይደረግ ስሩ ሌሎቹ ያመለጣችሁ ይሀን ስሩ ለመጀመር 👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=3Lo6v8
نمایش همه...
Tap tap ለምታረጉ ምርጥ ጠቃሚ ነገር ምታገኙበት መረጃ እና የተረጋገጡ Airdrop የምታገኙበት ቻነል 👇 https://t.me/+Snkol6GeKCvtlcDV https://t.me/+Snkol6GeKCvtlcDV
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና!! ✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን? እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል። ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል። ይህ አሰራር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተግባራዊ እንደሚሆን ቴሌግራም ባሰራጨው ዜና አስታውቋል። አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው በምን መስፈርትና ሁኔታ እንደሆነ የተገለፀ ነገር የለም።
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🖥Google ልክ እንደ YouTube በነጻ የሚተላለፍ streaming service ሊጀምር ነው። Google TV እና Android TV ላይ የተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎችን የሚያካትት ሲሆን ማሳለፍ የማይቻል ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ይሆናል። 2ዐ ሚሊዮን ወርሀዊ ተጠቃሚዎች ይኖረዋል ተብሎ የተገመተው ይህ ስርጭት አንድ ሰው በቀን 75 ደቂቃ በመመልከት ያጠፋል ተብሏል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
📝📝📝📝 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ቴሌግራም ላይ ለግብይት የሚያገለግል ኮይን አስተዋውቋልTelegram stars ሲል የተሰየመው ዲጅታል መገበያያ በGoogle እና Apple pay አማካኝነት የተለያዩ የቴሌግራም አገልግሎቶችን ለመግዛት ያስችላል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
CHAIN GAME ኦንቼን በokx ዋሌት ላይ ተካቷል የቦቱም ታማኝነት ጨምሯል ከ4m በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችሏል ለማስታወስ ያህል ሊጠናቀቅ 9 ቀናት ነው የቀረው ጀምራቹ ታስክ ሰብስባቹ የቻላችሁትን ስሩ👇 https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_789323238
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ትራምፕ 📹ቲክቶክ ከፈቱ❗️ ✔️ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው እንዲታገድ የወሰኑበትን ቲክቶክ ተቀላቅለዋል። ትራምፕ ትናንት ምሽት የቻይናውን ባይትዳንስ ኩባንያ የቪዲዮ ማጋሪያ መቀላቀላቸውን የሚያበስር ቪዲዮ በአዲሱ አካውንታቸው ለቀዋል። ቪዲዮውን ከ30 ሚሊየን በላይ ሰዎች የተመለከቱት ሲሆን፤ አዲሱ አካውንት በሰአታት ውስጥ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ተከታይ ማፍራት ችሏል። ✔️በቀጣዩ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው የሚፎካከሩት ትራምፕ ቲክቶክን መቀላቀላቸው ወጣት መራጮችን ለማግኘት እንደሚያግዛቸው ሮይተርስ ዘግቧል።
نمایش همه...
👍 1
ሼር‼️ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ  ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ  መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን  ጠቁሟል፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et
نمایش همه...
👍 2 1
በዚህ ግዜ ስልኮትን በመነካካት ብቻ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ Notcoin ያመለጣችሁ እነዚህ እኔም የምሰራቸው በቅርቡ list የሚደረጉ ናቸው ስማቸውን በመንካት ይስራ ቡሃ እንዳይቆጫችሁ‼ 1. Tapswap - July 1 2. HAMSTER KOMBAT - በቅርቡ List እንደረጋለን ብለዋል በብዙዎች ግምት ከ 25 - 35 ቀን ብቻ ነው የሚቀረው 3. MEME FI - June ወር ውስጥ 4. DOT COIN - June 5. YES COIN - July 6. secretcoin በቅርቡ
نمایش همه...
👍 1
በዚህ ግዜ ስልኮትን በመነካካት ብቻ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ Notcoin ያመለጣችሁ እነዚህ እኔም የምሰራቸው በቅርቡ list የሚደረጉ ናቸው ስማቸውን በመንካት ይስራ ቡሃ እንዳይቆጫችሁ‼ 1. Tapswap - July 1 2. HAMSTER KOMBAT - በቅርቡ List እንደረጋለን ብለዋል በብዙዎች ግምት ከ 25 - 35 ቀን ብቻ ነው የሚቀረው 3. MEME FI - June ወር ውስጥ 4. DOT COIN - June 5. YES COIN - July 6. secretcoin በቅርቡ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.