cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

በፍቅር የተጎዱ ልቦች 💔

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ 💔 እናወዳጄ በፍቅር ላለመውደቅ ሞክር ምክኒያቱም የወደቀነገር ተሰባሪነውና For cross @jojovata19

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
968
مشترکین
-224 ساعت
-77 روز
-3230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

😍እጅግ ደጋግሜ አንብቤው ሁሌም የምወደው ፅሁፍ ነው! አንብቡትማ. …•••🌹 ሼር በአንድ ወቅት ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ በመሀላቸው ልዩ የሆነ ፍቅር ነበራቸው። ሁለት ልጆችም ወልደው ነበር ። ነገር ግን ችግር ላይ በመውደቃቸው ባል ሊሰራ ተሰማምተው ራቅ ወዳለ ከተማ ሄዶ መስራት ጀመረ። በተከታታይ ለ16 ዓመታት ሰራ ከዚያ ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ ለመሄድ ሲነሳ ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ ሰማ፤ደሞዙ በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነው 3000 ብር ተሰጠው። የተሰጠውን ተቀብሎ እግረ መንገዱ ስራ ካገኘ እየሰራ ጠርቀም ያለ ብር ይዞ ቤተሰቦቹ ጋ ለመሄድ ተነሳ። በመንገዱ አንድ ሸምገል ያሉ አባት አገኘ... "ወዴት ትሄዳለህ ልጄ፧ ከየት ነውስ ምትመጣው?" አሉት። እሱም ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ነገራቸው ።እሳቸውም እንዲህ አሉት:---"እንግዲያውስ የምትፈልገውን ነገር ማግኘት ቀላል ነው ፤ እሱም እንዴት አባቴ?" ሲል ጠየቃቸው እሳቸውም "በል አንድ ሺህ ብሩን አምጣና እነግርሀለሁ" አሉት የቸገረው ነውና አንስቶ አንድ ሺህ ብሩን ይሰጣቸዋል። እኒህ አባትም "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" ይህ ምክር አንድ ነው ይሉታል። ሁለተኛውን ሺህ አምጣና ሁለተኛውን መንገድ ልንገርህ ይሉታል። እሱም በየዋህነት ሁለተኛውን ሺህ ይሰጣል "በማያገባህ አትግባ፤ ይሄ ደግሞ ሁለተኛው ምክሬ ነው" ይሉታል ። "በቃ ይሄ ነው?" ቢላቸው "አዎን ልጄ ሶስተኛውን አምጣና በጣም አሰፈላጊውና የመጨረሻውን ስጦታዬን ልስጥህ" አሉት ሰጠ። እሳቸውም "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" ብለውት በባዶ ኪሱ ከሶስቱ ምክሮች ጋር አሰናበቱት። እሱም ጉዞውን ወደ ቤቱ አደረገ ። በመንገድ ነጋዴዎች አግኝቶ እያወጋ ሲጓዝ መሸ ነጋዴዎቹም ለምን ባቋራጭ አንሄድም በማለት ጉዞ ጀመሩ እሱም አብሮዋቸው ጉዞ እንደጀመረ የሽማግሌው አባት ምክር አንድ ትዝ አለው። "አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" የሚለው። ሰለዚህ ተመልሶ በሚያወቀው መንገድ ተጉዞ ብቻውን ከጨለመ ከተማ ገባ ። "የመሸበት እንግዳ ነኝ አሳድሩኝ" በማለት ሰው ጠየቀ። አንድ የዛ ከተማ ሰውም "የውልህ ወንድሜ እዛ ቤት ሂድ ያሳድርሀል፤ ነግር ግን እዛ ሰው ቤት የገባ አይወጣም ለማንኛውም እድልህን ሞክር።" እሱም የተባለበት ቤት አንኳኩቶ ቤት የእንግዳ ነው ተብሎ ገባ ። ታድያ ከቤቱ ባለቤት ጋር ሲያወጉ ከየት እንደመጣ ቢነግረው ባለቤቱ ተገርሞ "እንዴት ሆነክ ተረፍክ ፧ባልከው መስመር ይመጡ የነበሩ ነጋዴች ተዘርፈው ነጋዴዎቹም ተገለው ከተማው ለቅሶ ብቻ እኮ ነው የሆነው" አለው። ያቺ በአንድ ሺህ ብር የገዛት ምክር በብር የማትገዛ ህይወቱን አተረፈችለት ማለት ነው። ሰለ መሸ የቤቱ እመቤት ምግብ ለእንግዳው ልታቀርብ ከጓዳ ብቅ አለች " እንግዳው አይኑን ማመን አልቻለም የተወሰነ አካሉዋ ብቻ ነው ሰው የሚመስለው በዛ ላይ ማስፈራቷ ወደ ጓዳ እስክትገባ ናፈቀ። "ከዚህች ጋር እንዴት ትኖራለህ?" ብሎ ሊጠይቅ ሲል አንድ ነገር ትዝ አለው "በማያገባህ አትግባ" የሚለው ። ሆዱ መጠየቅ እየፈለገ ፍላጎቱን ተቋቁሞ አደረ ። ደግሞ ሌላ ፈተና የቤቱ ባለቤት ከመሄድህ በፊት የማሳይህ ነገር አለኝ ብሎ ወደ ጓሮ ወሰደውና የሰው አጽም የሞላበት ሜዳ አሳየው እንግዳውም "ይሄ ምንድ ነው?" ማለት ፈልጎ ነበር ግን በማያገባህ አትግባ ብሎ ራሱን እየነቀነቀ ዝም አለ ። የቤቱ ባለቤትም ተገርሞ "በእውነት አንተ የምትገርም ሰው ነህ፤ ይህ የምታየው ሰው ሁሉ ሰለ ሚስቴ የማያገባቸውን አሰተያየት ሰለሰጡ የተገደሉ ናቸው፤ እንዳንተ እዚህ ቤት በእንግድነት የመጡ ነበሩ። አንተ ግን ታላቅ ሰው ስለሆንክ የሀብቴን 1/4 ኛ ሰጥቼሀለሁና ይዘህ ትሄዳለህ" ተብሎ ባለ ብዙ ሀብት ሆኖ ወደ ቤቱ ሄደ። እዛች ደሳሳ ጎጆ የደረሰው ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ነበር። ሁሉም ነገር ቢለወጥም ቤቱን ግን አላጣውም በትልቅ እንጨት የምትዘጋ በሩን ገፋ ሲያደርጋት ተከፈተች። አይኑ ግን ከማያምነው ነገር ላይ አረፈ ሚስቱ ሁለት ጎረምሶች መሀል ተኝታለች በንዴት ጦፎ ትልቅ ድንጋይ አንስቶ ወደ ውስጥ ሊገባ ሲል 3ተኛው ምክር ትዝ አለው። "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" የሚለው። ከቤቱ ውጭ በተጋደመው ዛፍ ላይ ቁጭ ብሎ አደረ። ሚስት በጠዋት ተነስታ ደፋ ቀና ስትል ድንገት ባሏን ስታየው እልልታዋን አቀለጠችው ዘላ ተጠመጠመችበት። ከእንቅልፉ የነቃው ባል በመደናገጥ ሳለ እጆቹን ይዛ ወደ ቤት ገብታ ሁለቱን ጎሮምሶች አሰተዋወቀችው "ይህ የመጀመርያ ልጅህ ይህ ደግሞ ሁለተኛው" ብላ እንግዲህ የመጨረሻው ምክር የልጆቹን ነፍስ ከማጥፋት እረዳው ማለት ነው። ሰውዬው ሶስቱ የሽማግሌው አባት ምክሮች በደስታ ከቤተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል አደረጉት። 1. አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ 2. በማያገባህ አትግባ 3. ክፉ ለማድረግ አትቸኩል ሼር እና★አስትያየት   @Enatea\Hiwtea_16 ★ካደረጋችሁ "የምለቃቸው ምርጥ ምርጥ ፁሁፎች" ቶሎ ቶሎ ይደርሳቹሃል መልካም ጊዜ ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ............................%......................... ••●◉Join us share  @ethiop_books         ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉
نمایش همه...
2
https://sunwavestoken.com/@yohannesethio 🌟 One of the biggest and oldest electronic music festivals in the WORLD is launching their token on #IceOpenNetwork. Join SUNWAVES and receive 10 SW coins when you sign-up using my referral code: yohannesethio 🎶 Music is the anSWer
نمایش همه...
Invite - Sunwaves Token

Join the Sunwaves community and earn SW Tokens effortlessly with our blockchain-powered app. Download the app and start earning now!

Repost from 4-3-3 Crypto
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 እመኑኝ በዚ ኤርድሮፕ ከ30ሺ ብር በላይ ትሰራላቹ 🙌 🚨 ይሄ ኤርድሮፕ የቴሌግራም ኤርድሮፕ አይደለም ፤ ይሄ ኤርድሮፕ ገና ከተጀመረ በ5 ቀናት ውስጥ 1.5 ሚልየን በላይ ተጠቃሚ አጊኝቷል ። ለምን ? ምክንያቱም ይሄ ኤርድሮፕ በIce open network ብሎክቼይን የሚደገፍ ነው ! 🚨 እኔ ለሊንክ ብዬ አይደለም 🤷‍♂ ሲጀመር አንድ ሰው ማክሲመም ከ25 ሰው በላይ ማስገባት አይችልም ። 🚨 ነገር ግን በቴሌግራም የምትሰሯቸው 3 ወይም 4 ኤርድሮፖች ተደምረው ሊሰጧቹ ከሚችሉት የተሻለ ሊሰጣቹ ይችላል ይህ ኤርድሮፕ ። ምክንያቱም እንዳልኳቹም ከምታስቡት በላይ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ። 👉 ለአጠቃቀም ምቹ + በ24 ሰአታት አንዴ ክሊክ የሚደረግ ነው ! ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ቪዲዮውን ተመልክቶ ከኛ እኩል ቀናት የሆነውን ኤርድሮፕ ከአሁኑኑ መጀመር ይችላል 🙌 ለመመልከት 👉 https://youtu.be/-21DDOVGDAQ?si=TIu0O-UjLYQh7V1F
نمایش همه...
​​​​​​​​        - አልተውሽም -💓 ላንተ አልሆንም ብትይኝም እየቀረብሁሽ ብትርቂኝም አያናገርሁሽ ብትዘጊኝም🥺 አልተውሽም አልተውሽም😠 ከኔ እርቀሽ ብትሄጅም ከአጠገቤ ባትቆሚም ከእይታዬ ብትጠፊም👀 አልተውሽም ተው አትበይኝ☹️ ያንች መራቅ የኔን ፍቅር ላያስቆመኝ መለዬትሽ ቢያስጨንቀኝ ንግግርሽ ቁጣ ሆኖ ቢያስፈራራኝ😔 መልስ ለሌለው ለዝምታሽ ሰበብ ሆኖኝ ቢፈራረቅ ቀን ከሌሊት ላያስቆመኝ ካንች መምጣት🥰 አልተውሽም ተው ተው አትበይኝ ካንች መራቅ ላላስበው አታስከፊኝ ይልቁንስ አለሁ በይኝ በሀዘኔ አብረሽ ሆኒኝ በደስታዬ ተካፈይኝ🤗❣            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️                       
نمایش همه...
2🥰 1
....ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን..ወድቆ መነሳትን...አልቅሶ መሳቅን...አግኝቶ ማጣትን..ወዶ መለየትን..........ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር...ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን .. አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን.....
نمایش همه...
👍 3🥰 3
መኖሩስ ባልከፋ ተዋዶ ተፋቅሮ   ስቆ የሚጎዳ በዛ እንጂ ዘንድሮ ..✍✍
نمایش همه...
👏 2👍 1
https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396 Earn Notcoin with Wallet challenge
نمایش همه...
Community

Start this amazing journey now ⚡️

Repost from N/a
#ሚስቴ ጋ በጀለሴ ስልክ ደውዬላት ገና ድምጼን ሳትሰማ ልክ ስልኩን እንዳነሳችው "ሄሎ የኔ ጣፋጭ" ሰትለኝ ፍቅር ረቂቅ መሆኑ ገረመኝ ፡ #እኔ_እንደሆንኩ_እንዲሁ_ታውቋት_እኮ_ነው😍
نمایش همه...
😁 3
Repost from N/a
አንዱ የታክሲ ረዳትነት ሊቀጠር ሄዶ ምን የተለየ ችሎታ አለህ ይባላል            #መልስ_የማስረሳት😂😂
نمایش همه...
😁 3
Repost from N/a
የሀበሻ ድብድብ አጠገብ ላጠገብ ሆኖ 20 ደቂቃ ከተሰዳደበ በኋላ ልክ ገላጋይ መጥቶ ሲይዘው…… . . #አንዴ_ብቻ_ልቀቁኛና_ጥርሱን_ላርግፍለት😂😂
نمایش همه...
🤓 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.