cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌹 እራሷን በሒጃብና በአይናፋርነት የተሸፋፈነች ሴት፦ . "ለአባቷ ኩራት፤ " ለወንድሟ ልቅና፤ " ለባሏ ያልተነካ ሐብት

እራሷን በሒጃብና በአይናፋርነት የተሸፋፈነች ሴት፦ "ለአባቷ ኩራት፤ " ለወንድሟ ልቅና፤ " ለባሏ ያልተነካ ሐብት፤ " ለሴት ልጆቿ እና ለሙስሊም "ሴት ልጆች መልካም ተምሳሌት ናት። "እህቴ ሆይ! ከሱና አስተዳደግ ውጪ ተርቢያ "የተደረጉ ሴቶች አይሸውዱሽ.! የሓያእን ካባ የሚያለብስሽን ተክክለኛው ሒጃብ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 315
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

  • File unavailable
  • File unavailable
#فتاوى_الجمعة(٧٠) 🖋هل صلاة ركعتين قبل خطبة الجمعة بدعة؟!! 🎙 فضيلة الشيخ محمد صالح العثيمين رحمه اللهhttps://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
نمایش همه...
لقاء_70_من_93_هل_صلاة_ركعتين_قبل_خطبة_الجمعة_بدعة_الشيخ_y2myW9vvpIs.m4a2.38 MB
باب_في_معجزات_النبي_ﷺ_ج7_المحدث_عمر_بن_محمد_فلاتة_رحمه_3KtD4GBs5.m4a12.25 MB
🟢 በክፉ መጠርጠር በክፉ የሚያስጠረጥር የክፋት ሰበቦች  የተስተዋሉበትን ሰው ስለመጠንቀቅ: ‏قال الشيخ زيد المدخلي رحمه الله : يجوز سوء الظن بمن أتى بأسبابه: ١/ كمن تراه يغضب إذا ذُكر أهل البدع، وتُكلِّم فيهم، وحُذِّر منهم تحذيراً عاما ٢/ أو دلَّت قرائنٌ يتبيَّن منها أنَّه مُميِّع لمنهج أهل السنة؛ فلا تروِّج له ولا ترشد إلى الأخذ عنه ٣/ أو يتبيَّن لك مولاته لأهل البدع = ولو بالترويج لهم وعدم الإنكار عليهم فاحذره وحذّر منه. وحقاً ما قال الشاعر : ومهما تكن عند امرئ من خليفة وإن خالها تخفى على الناس تُعْلَمِ. [ الأجوبة الأثرية (٩٦-٩٧) ] አሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይ አሉ: በክፉ የሚያስጠረጥሩ ሰበቦች የሚስተዋሉበትን ሁሉ በመጥፎ መጠርጠር ይቻላል። 1⃣ የሙብተዲዖች ስም ተነስቶ ሲተቹና ከእነርሱ አጠቃላይ ማስጠንቀቂያ ሲደረግ የሚቆጣ ከሆነ 2⃣ የአህሉ ሱናን መንሃጅ (አካሄድ) የሚያቀልጥ (ሙመይዕ) መሆኑን የሚጠቁሙ ተያያዥ ጉዳዮች ከታዩበት። ለእርሱ ትምህርቱን አታሰራጭ ከእርሱም እውቀት እንዲወሰድ አታመላክት። 3⃣ ከአህሉል ቢድዐህ ጋር የሚጎዳኝ መሆኑ ግልፅ ከሆነልህ።ለእነርሱ (ለሙብተዲዖች) ሲያሰራጭ ከታየ ወይም እነርሱን ሳይቃወማቸው ከቀረ ተጠንቀቀው ከእርሱም አስጠንቅቅ። ገጣሚው የተናገረው እውነት ነው: "ምንም ትሁን የሰው ባህሪው ከሰው የደበቃት ቢመስለው ስትጋለጥ ያውቃል ሁሉም ሰው" ✍አቡ ሀመዊየህ https://t.me/Abuhemewiya https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
نمایش همه...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐም ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

👍 3
#አዲስ ሙሓዶራ     ≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 🟢🔍በትኩረት ይደመጥ🔎 🟢          ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 📕ርዕስ፡- 📌📌📌 📗❝ የዝሙት አደጋ እና መዳረሻዎቹ   በሚል ርዕስ 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሐፊዘሁሏህ ↪️ በርካታ ነጥቦች ተዳሰውበታል። 🕌 በመድረሰቱል ኢስላሕ 📆 እለተ እሁድ  በቀን 07/04/2016 በመድረሰቱል ኢስላሕ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት። 👉 ❝ በአትኩሮት ይደመጥ በአሁኑ ሰዓት ኡስታዙን፣ ተማሪውን፣ ወጣቱን፣ ያገባውን፣ ያላገባውን፣ ሽማግሌውን፣ ሴትንም፣ ወንዱንም ፣ ሁሉንም የሚመለከት ወቅታዊ እና አሳሳቢ ትምህርት ስለሆነ በዚህ ምክር ራሳችንን እንፈትሽ፣ አላህን እንፍራ፣ ወደ አላህ እንመለስ...።  https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah
نمایش همه...
📗❝_የዝሙት_አደጋ_እና_መዳረሻዎቹ❞ _በሚል_ርዕስ.mp310.62 MB
"እኔ እወድሻለሁ" =========== እህቴ ጠንክሪ  በተውሂድሽ ብቻ በጨመረ ቁጥር የጥላት ጥላቻ ወዳጆችሽ ይብዙ ጠላትሽ ይኮሽሽ አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ አብሬ አልጠላሽም ሙስሊም እህት ነኝ ጉዞሽን ቀጥይ ከሰለፎች ጋራ ጆሮሽ እንዳይሰማ ያወራ ቢያወራ እህቴ በርችልኝ ከተውሂድሽ ጋራ ሀያሽን ጠብቂ ከአቂዳሽ ጋራ እወድሻለሁኝ ኑሪልኝ በደህና መልካምሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ 🍃🍃🌺🍃🍃🌺🍃🍃🌺🍃🍃 ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/menhaj_Aselefiya
نمایش همه...
👑የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው👑

የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች

https://t.me/menhaj_Aselefiya

ምንም አይነት ስህተት ስታዩ ፈጥናቺሁ ብታደረሱን ከስህተቱ እንታረማለን ከታቺ ባለቺው ሊክ ጠቁሙን @Jemila_bint_babaa

ውብና ማራኪ የምሽት ግብዣ💐💐 🌸🌸🌸 የምሽት ግብዣ 🌸🌸🌸 [[ቃሪዕ ያሲር አል_ደውሰሪ]]] [[ ሱረቱል ቃፍ]]🌹🌹 🌹መልካም ለይል🌹🎧🎧🎧🎧🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎧https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
نمایش همه...
ياسر الدوسري - سورة ق كامله.mp37.53 MB
#تــلاوات ‏﷽ {إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} https://t.me/umusaymen
نمایش همه...
إن_الله_وملائكته_يصلون_على_النبي_بصوت_الشيخ_ماهر_المعيقلي.m4a3.41 KB
ቀልብ እንድስተካከል ከሚያደርጉ ዱአወች መካከል ይህ አንዱ ነው ያዙት تُعد هذه الدعوة من أعظم الدعوات في إصلاح القلوب .. 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/menhaj_Aselefiya
نمایش همه...
تعد_هذه_الدعوة_من_أعظم_الدعوات_في_إصلاح_القلوب.mp34.14 KB
አንድን ነገር  በሚዲያ  ከመልቀቅህ በፊት በደንብ አስብ አስተውል ምክንያቱም ያ የሚትለቀው ነገር ጥሩም ይሁን መጥፎ ከለቀቅከው በኋላ በአንድ ሰከንድ ወደ ሺዎች ዘንድ ሊደርስ ይችላልና ጥሩ ከሆነ እሰየው መጥፎ ከሆነ ግን አጠፈዋለሁ ብትል እንኳን ማጥፋት አትችልም ምን አልባትም አንተ ከራስህ አካውንትህ ልታጠፋው ትችላለህ አንተ ብታጠፋውም ብዙዎች ዘንድ ተዳርሷል ገና ብዙዎች ዘንድ ይደርሳል ስለዚህ ምን ለማለት ነው የምንፅፈውን ሼር የሚናደርገውን ላይክ የሚናደርገውን ነገር ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል      ✍ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/menhaj_Aselefiya
نمایش همه...
👍 2
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
#موعظة بليغة عن الابتلاء والموت والآخرة 🎙الشيخ سليمان الرحيلي
نمایش همه...
موعظة_بليغة_عن_الابتلاء_والموت_والآخرة_الشيخ_سليمان_الر_oEbtfJinSdY.m4a21.52 MB
أفضل_وأشرف_أمة_محمد_ﷺ_iIUBmzX_gEg_599.m4a2.51 KB
inna-hadzal-quran-yahdi-lillati-hiya-aqwam.mp35.36 MB
👍 1
ሂዝቢያን ተጠንቀቅ ሸይኽ አህመድ ኢብኑ የህያ አንጅሚይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ الحزبية هي بدعة بنفسها فمن رضي بها وسار في ركابها وناصر أصحابها فهو مبتدع لأن الأمة الإسلامية دعاها ربها إلى أن تكون أمة واحدة لأن ربها واحد ودينها واحد ونبيها واحد فقال جل من قائل: ﴿إنَّ هذه أُمَّتُكُم أُمةً واحِدةً وأَنا ربُّكُم فاعبُدون﴾. ሂዝቢያ በራሷ ቢድዓ ነች እሷን የወደደ በሷም የተጓዛ ባልተቤቶቿን ያገዛ እሱ ሙብተዲዕ ነው ።   ምክንያቱም ኡመተል ኢስላሚያ ጌታዋ አሏህ ተርቶዋታል አንድ ኡማ ወደመሆን ጌታዋ አንድ ነው ነቢይዋ አንድ ነው ዲኗ አንድ ነው አሏህ እንዲህ ይላል ይህች ኡማችሁ አንድ ኡማ ነች እኔንም ጌታችሁን አምልኩኝ الدرر النجمية -٣٣٢ https://t.me/abuabdurahmen
نمایش همه...
📝Abu abdurahman

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen