cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

New life

📢 ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች፣የፍቅር አባባሎች፣የፍቅር ትረካዎች በጽሁፍ,እና በVoic,የፍቅር ፕክቸሮች ያገኛሉ 🖤 💖 fitse profile picture 💖 📢 ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች፣የፍቅር አባባሎች፣ For any comments or promotion @fitse_cr7 🤳

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
197
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ስጀምር❤ ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ☹️ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ🥰 ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ💖 አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ😊 ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩ፡፡💗 ✍lamrot @ke new life
نمایش همه...
نمایش همه...
Photo unavailable
እማ ዋሽተሺኛል የኑሮ ሁኔታ ካቅምሽ በላይ ሆኖ ህመሙ ችንቀቱ ሲፀናብሽ ገኖ በተሰበረ ልብ ካይንሽ እንባ ሲፈስ ማይጠገብ ፊትሽ ባዘን ሲደፈርስ ምን ሆነሽ ነዉ ብዬ ስጠይቅሽ ፀጉሬን እያሸሽ እንዲህ ነበር መልስሽ ፊቴን ታጥቤ ነዉ ለምን አለቅሳለሁ አንቺ ካለሺልኝ ሁሉ ጊዜ ስቃለው ብለሽ ዋሽተሺኛል እኔ እንዳልከፋ እንደዛ በለቅሶ አይንሽ እየጠፋ ውስጥሽ የተጎዳ ክፉኛ እያመመሽ ደና ነኝ አታስቢ እርሺው ቲይኛለሽ ግና ልጅነት ሆነና አምንሻለሁ ቶሎ ከቅፍሽ ስገባ እጅሽ ኳን ዝሎ ደሞም አይቻለው ከሆድሽ አጉድለሽ ጥራጊ ስትበይ እኔን ጥግብ አርገሽ ለምንስ ዋሸሺኝ ለምንስ ደበቅሺኝ እንደዛ እየከፍሽ ደስተኛ ነኝ አልሺኝ እርቦሽ ሳትበይ አንጀትሽም ታጥፎ እኔን አብልተሻል ከጥጋብም አልፎ ከህመምሽ በላይ ሚያሳስብሽ ነገር ስለኔ ደስታ ነው ሳልከፋ እንድኖር ባይኖርሽ እንኳን ከሰው ተበድረሽ አንሼ እንዳልታይ ሁሉን ታደርጊያለ እስካለሽ እስካለሁ እምዬ ሁልጊዜ ደምቄ እታያለው 🥰አንቺ እኮነሽ ወዜ🥰 ባንቺ ፈገግታ ውስጥ እኔ እንድበራ ስንት ጊዜ ስቀሻል ሆነሽ በምከራ ቢከፋሽ ለብቻሽ ደብቀሽ ሸሽገሽ እማ ዋሽተሺኛል እያነባሽ ስቀሽ። እናቱን እሚወድ ሼር ሼር ያድርግ 🥰
نمایش همه...
ለ ገና ስጦታ ስእል ማሠራት ምትፈልጉ 🎊le ledt 💝le fikregna 🏣Le Bero 🏠le bet 👨‍👩‍👧‍👧le betseb
نمایش همه...
አሉ ምርጥ ሰዎች! ያረጉላችሁን የሚረሱ:: አሉ ምርጥ ሰዎች! ለናንተ ስለት ገብተው የሚሰጡላችሁ:: አሉ ምርጥ ሰዎች! የሰራችሁትን ቀሽም ነገር ያሳለፉላችሁ። ቤት ስትገቡ በቴክሰት የሚወቅሷችሁ። ይቅርታ ለመጠየቅ ገልበት የሚሰጧችሁ። አሉ ምርጥ ሰዎች ! ኪሏቸውን እያወቁ የሚመዘኑ ከዛ ለህጻናቱ 10 ብር የሚሰጡ። አሉ ምርጥ ሰዎች! @ftse man.................
نمایش همه...
1
አንዳንዴ መተውን ልመዱ..በቃ ርቆ መሄድን ከቦታው መሸሽን ልመዱ ..በጣም Respect የሰጣችሁት ሰው ከሱ ማይጠበቅ ስራ ሰርቶ አስከፍቷችሁ አያውቁም መልስ እንኳን ታጣላቹ ግርምም ይለኛል ሰው ብቻውን ሚሆነው ሰው አያስፈልግም ብሎ ሚለው ለካ እውነት ነው ስል አስባለው ...ሰው የሚከብድ ፍጡር ነው ጥሩ ነገር ሲያገኝ check ማድረግ አይፈልግም እንዳልነበር ሆኖ ሲቀያየር ልታይ ትችላለህ ግን አይግረምህ ይህ ያለ ነው ...ክብር ለማይገባው ክብርን መስጠት የራስን ክብር እንደ መንፈግ ነው ...አሁን ላይ በየቦታው በሰው ልቡ የቆሰለ ብቻ ነው ያለው ትንሽ ቀርባቹ ብታናግሩት ብዙዙ ትሰሙ ነበር .....ጓደኛዬ ነበር እኮ ብዙ አሳልፈን አሁን እንዲህ አደረገኝ ምናምን ይላሉ ...አብዛኛው ሰው ሚጎዳው በወዳጁ ነው ያው ሚያውቀውም ወዳጁ አይደል?? የማያውቅህ ሰው ውስጥህን ሊጎዳ አይችልም ባለፈው እንዳልኳችሁ ..."ጓደኛቹ ጠላት ሊሆን ይችላል ያኔ ደግሞ እንዴት እንደሚጎዳቹ ያውቃል " ስለዚህ ሰውን ስትቀርቡ እየለያቹ ቅረቡ አብዛኛው ሰው ውጪው እና ውስጡ አይገናኝም ..የማይጠበቅ ስራ ሰርተው ሲያስከፏቹ ደግማችሁ ለማስከፋት አትሞክሩ መራቅ
نمایش همه...
"ፍቅርን እናንሰዋለን" አንዳንድ ሰው አለ ሲወዳችሁ "ይሄን ያክል ነኝ" የሚያስብላችሁ! መፈጠራችሁን የሚያስመሰግናችሁ! በሆዳችሁ " ኧረ ቀንሱት" የምትሉት ፍቅር አለው አንዳንዱ። የውነት "ፍቅርን deserve" አናደርግም ብዙ ተወዳጅ ሰዎች።
نمایش همه...
Repost from N/a
1.89 MB
🥰 2🔥 1👏 1
1.69 MB
🥰 2👏 1😁 1
9.21 KB
2🔥 1👏 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.