cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አል-ኢማሙ ነወዊይ መድረሳ የወጣቶች ጀማዓ

ውድ የኢማሙ ነወዊይ መድረሳ ቤተሰቦች 💥በመድረሳችን አዳዲስ እና አሁን ላይ የሚሰጡ ፕሮግራሞች መረጃ እና 💥በተለያዩ ኡስታዞች የሚቀርቡ አስተማሪ የሸሪዐ እውቀቶችን በቻናላችን ያገኛሉ፡፡ ☞አላማችን በሸሪዐዊ እውቀት የነቃ እና የበቃ ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ ✌ኢኽላስ መነሻችን ተቅዋ መንገዳችን ሰብር ምርኩዛችን ነው! ስለመድረሳችን አስተያየትናሀሳብ ካለዎ @Yunasar23_bot ላይ ያሳውቁ!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
415
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
+1630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር) ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ በታዋቂ ኡስታዞች እና አሰልጣኞች በመስጠት ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ይታወቃል። በመሆኑም በዘንድሮ ክረምት ልዩ የሆነ ስልጠና በዋነኝነት ክረምታቸውን በአዲስ አባባ ለሚያሳልፉ  2ኛ ደረጃ ት/ት ተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ  በተጨማሪም በማንኛውም ዘርፍ ላይ ያሉ በሃይማኖት ንጽጽር  ዘርፍ ለኢስላም መስራት የሚፈልጉ ወጣቶችን ለይቶ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።  ስልጠናው የሚያጠነጥነው የንፅፅር እውቀት፣ ኢማንን ማጎልበት፣ የኦዲዮ ቪዥዋልና የሚዲያ ማኔጅመንት፣ የሊደርሽፕ ፣ አርት እና ኢስላማዊ ስልጣኔ፣ የማህበረሰባዊ አይዲዮሎጂዎች እና መሰል የወጣቶችን ንቃተ ሕሊናን የሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ሲሆን ስልጠናውም በሳምንት ለ6 ቀናት የግማሽ ቀን ከሀምሌ 01 እስከ ጷጉሜ 05, 2016 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ትምህርቱን በቋሚነት መከታተል የምትችሉ ወጣቶች (ወንድ እና ሴት) ይህንን ቅፅ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏢ኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊም ዳእዋና ትምህርት ማህበር) 🕹ፒያሳ ⏰ 02:30-06:00LT ለበለጠ መረጃ ☎️ 0913242072 0945728270 0944078334 ይደውሉ። 🛑ያለን ቦታ ውስን ነው። የመመዝገቢያ Link👇 https://forms.gle/GSPGTQWnyuTfNnBQ7
711Loading...
02
📌ፈታዋ አንድ(①) ህጋዊ ኤጀንሲም ሆነ ደላላ የሆናችሁ እንዲሁም ኤጀንሲ ውስጥ ተቀጥራችሁ የምትሰሩ እህት ወንድሞቼ ይሄ አጭር ማስታወሻ ለናንተ ይሆናል። ብዙ ዲኑጋም ቀረብ ያሉ እህት ወንድሞች ሳይቀር ይሄን ስራ ተቀጥረውም ሆነ በራሳቸው ከፍተው የሚሰሩ እንዳሉ ግልፅ ነው። በዲኑም ደካማ የሆነ አካልም ቢሆን ለአኼራውና ለሚያገኘው ገንዘብ ሊጨነቅ ይገባልና ትልቅ ትምህርት እንደሚሆነን ተስፋ አደርጋለሁ።   ⚪️ ይሄ ፈታዋ በታላቅ አሊሞች የተሰጠ ነው። ❓ ጥያቄውም እንዲህ ይላል። 🟥 የጉዞ ወኪል መስራት እንዴት ይታያል ወይም ኤጀንሲ ቤት ማለት ነው። ባጭሩ ሴቶችን ብቻቸውን ያለ መህረም የሚልኩትን ነው። ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 🛑 መልስ፦ ያለ መህረም ስለሆነ የምትሄደው አይቻልም። ማለትም አባት አጎት ወንድም ባጭሩ ምህረም የሚሆኗትጋ ብትሄድ ችግር የለውም። አሁን ላይ እየተሰራ እንዳለው ያለ መህረም ከሆነ ግን የተከለከለ ወንጀል የሆነ ተግባር ነው። (ሴትን ልጅ ያለ መህረም የምትሄድበትን የጉዞ ወኪል ከፍቶ ጉዳያቸውን ጨርሶ መላክ መሸኘት አይቻልም።) አላህ በተከበረው ቃሉ፦ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ በጥሩ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ሴት ልጅ ያለ መህረም መጓዟ አላህ ማመፅ መልእክተኛውንም ማመፅ ነው። ቡኻሪ ሙስሊም አቡ ዳውድ በዘገበው ሃዲስ ላይ ነብያችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)"በአላህና በመጨረሻውን ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም ወይም ያለ አባቷ ወይም ያለ አጎቷና እንዲሁም ያለ ወንድሟ ብቻዋን አትጓዝ ብለዋል" ለሙእሚን ሴት አይፈቀድም ሃላል አይደለም። ሃራም ነው ብለዋል። ያለ መህረምም የምትጓዝን ሴት ፕሮሰስ ጨርሶ መላክ ወይም በዛ ስራ መሳተፍ ትልቅ ወንጀል ነው በአመፅም ላይ መተባበር ነው። በዚህ የሚገኝ ገንዘብም ሃላል አይሆንም(ሀራም ነው)። 🍂 🍂 🍂 🍂 በመጀመሪያ ውድ እህቶች ሃዲሱን አስተውሉት ወላሂ በጣም ያስደነግጣል። በመጨረሻው ቀን ያመነች ሴት ይሄን አታደርገውም። ባለማመኗ ቢሆን እንጂ ይሄን የምታደርገው እያሉን ነው ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ስለዚህ አላህን እንፍራ ብዙዎች የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ከምክንያቶችም አንዱ ቤተሰብ ለማስተደሰደር ነው፣ ቤተሰብ ብዙ እዳ አለበት የሚል ነው። ሲጀመር ቤተሰብ የማስተዳደር ግደታ የለብሽም። ሲቀጥል አላህ በማመፅ ላይ ቤተሰብን መታዘዝ መርዳት አይቻልም። ሃቅን ለምትፈልግና መጨረሻዋ ለሚያስጨንቃት ሴት ሃዲሱ በቂዋ ነው። ሌላው በዚህ መንገድ ላይ የምንተባበር ህጋዊም ሆነ ህገ ወጥ ደላላ ወይም ተቀጥረን የምንሰራ በዚህ ሰበብ ሴትን ልከን የምናገኘው ገንዘብ ወይም ብር የሃራም እንደሆነ ማወቅ አለብን። ስለዚህ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይሰጠናል ከዚህ ተግባር ጊዜ ሳንሰጠው ልንወጣ ይገባናል። አላህን ለሚፈራ ሰው ባለሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል።❗️ገንዘባችንም ሃራም ከሆነ ዱአችን ተቀባይነት አያገኝም። በዚሁ አጋጣሚ ወንዶችንም ቢሆን በህገወጥ ወይም ሰላማቸው ባልተጠበቀበት ሁኔታ የምትለኩ ክልክል መሆኑን ማወቅ አለብን።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)  መልእክቱንን ሁላችንም በግሩፖች ላይ ቻናሎችም ላይ እንዲሁም በዚህ ተግባር ላይ ላሉ እህት ወንድሞች በግል ሼር እናድርግናለቸው። አላህ የሚወደውን ይመራበታል። ብዙ አሉ ሃቅን ተቀብለው ቀጥ ማለትን የሚፈልጉ። ባረከላሁ ፊኩም። ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
1953Loading...
03
🔖ወርቃማ የዙል-ሒጃ 10 ቀናትና መልካም ስራ ላይ መበርታት بسم الله الرحمن الرحيم فضل عشر ذي الحجة ووصايا لمن أدركها ምስጋናና ውዳሴ ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ሰላትና ሰላም የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ይስፈን አላህ በእዝነቱ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል በዚህም ተፎካካሪዎች እንዲፎካከሩ፣ ተሽቀዳዳሚዎችም እንዲሽቀዳደሙ ገፋፍቷል የስው ልጅ ነፍስ ሁሌ አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ትሰለቻለች አዲስ ነገር ስታገኝም ትነቃቃለች ይህንም ባህሪይ ሽሪዓችን ለነፍሲያ በሚገባ ጠብቆላታል ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው የሚከተለውን ብለዋል " ነፍስ፥ አንዳንዴ ለመልካም ስራ ትነቃቃለች አንዳንዴም ትሰለቻለች ንቃትና ከፍተኛ ፍላጎት ባላት ጊዜ ኸይርን ስራ በሚገባ አሰሯት በታከተችና በሰለቸች ጊዜ ግዴታ ለሆኑ ነገሮች እንጂ አትጫኗት" ብለዋል 🔹ይህ በጌታው በሚገባ የሚያምንና ስሜቱንም የማይከተልን ሰው ነፍስ ለማለት እንጂ በመሰረቱ ስሜቱን የሚከተልና የጌታውን ህግ የሚጥስን ሰው ነፍስ አይመለከትም! 🔸መንፈስን ለማደስና ነፍስንም መልካም ነገር ላይ ለማነቃቃት አላህ በየጊዜው በመጠነኛ ልፋትና ጥረት ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኙ እድሎችን አስገኝቷል ይህንንም እድል ፈጥነን እንድንጠቀም ትሩፋቱን ገልጿል ☄ከነዚህም እድሎች መካከል አንዱ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች ናቸው ቡኻሪይና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል [ما من أيام العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام يعني أيام العشر .... الحديث] "ከዙል ሒጃ 10 ቀናት የበለጠ መልካም ስራ ከመቼውም በላይ አሏህ ዘንድ ውድ የሚሆንበት ቀን የለም" 🔸እነሆ አዱኒያ አጭር ናት እድሜያችንም አጭር ነው ከአጭሯ ዱኒያ የቀረውም በጣም አጭር ከአጭሯ ዱኒያ የአንተ ድርሻ ደግሞ እጅግ በጣም አጭር ነው ይህም እውነታ ቀደም ሲል በቁርኣን ተነግኖራል [قُل متاعُ الحياةِ الدنيا قَليل والآخِرةُ خَيرٌ لِمَن اتَقى....] النساء 77 " ነቢዩ ሙሐመድ ሆይ ንገራቸው፥ የዱኒያ ህይወትና መጠቃቀሚያዋ አጭርና ጥቂት ነው የአኼራ ህይወትም (አሏህን ለሚፈሩ) ከዱኒያ የተሻለ ነው" "ሱረቱንኒሳእ 77" አጭርና ጥቂት ከሆነችዋ የዱኒያ ህይወት የቀረው ጥቂቱ መሆኑንም ሲነግረንም አሏህ እንዲህ ብሏል (اقتَرَبَت الساعةُ وانشَقَّ القَمَر) " ቂያማ ተቃረበች ጨረቃም ለሁለት ተከፈለች “ ሱረቱልቀመር 1 (اقتَرَبَ للنَّاسِ حِسابُهم) “ የሰው ልጆች መተሳሰቢያና መመርመሪያ ጊዜያቸው ተቃረበ እነሱ ግን ቸልታና መዘናጋት ላይ ናቸው ” ሱረቱል አንቢያ 1 ▪️አጭሩ እድሜያችን መች እንደሚቋጭ አናውቅምና ሁሌም ራስን ለሞት ማዘጋጀት ብልህነት ነው ለሞት መዘጋጃትም፥ መልካምን ስራ ተሽቀዳድሞ በመስራት ከወንጀል በመራቅ አኼራን በመናፈቅ ነው ▪️ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም የውርደትም ይሁን የስኬት ሰበቡ የጊዜ አጠቃቀም ነው፣በዱኒያም በአኼራ በማይጠቅም ነገር ጊዜና ገንዘባችንን የምናባክን ሰዎች:- ☄ቀጣይ ምርጥ 10 የዙልሒጃ ቀናትን በአግባቡና ወደ አላህ በሚያቃርብ ስራ ለማሳለፍ ከወዲሁ ነፍሲያችሁን አሸንፉ! ሌት-ከቀን በኔት ጊዜ፣ ገንዘብና አይናችሁን የምታቃጥሉ፥ አሏህን ፍሩ እራሳችሁንም ፈትሹ ከማይጠቅም ወሬና ተግባርም ራቁ መለከል_መውት ከመምጣቱ በፊትም ከእንቅልፋችሁ ንቁ! የአኼራው ድልድይ/ ሲራጥ ላይ እንዳትወድቁ አላህ ከሚጠላው ስራ በሙሉ በመራቅ ቁርኣን ቅሩ ዘክሩ የኔትና የወሬን ፍቅር በአላህ ውዴታ ቀይሩ! 💥 ውድ የአሏህ ባሮች አላህ ዘንድ ውድ የሆኑ 10 ቀናትን:- ▪️አምስት ወቅት ሰላቶችን በወቅታቸው፣ ከፊትና ከኋላ የሚሰገዱ ሱናችን ከመጠበቅ ጋር፣ ወንዶች በጀማዓ በመስገድ፣ ▪️ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር፣ ዱዓ እንዲሁም ተክቢራ በማብዛት፣ ▪️የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና የታመሙን በመጠየቅ፣ ▪️ከዙልሂጃ 1 ጀምሮ እስከ 9ኛው ቀን በመጾምና የጾሙ ሰዎችንም በማስፈጠር ወዘተ አሏህ የሚወዳቸው መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው ☄ከላይ እንደተጠቀሰው የሰው ልጅ እድሜ በጣም አጭር ነው አሏህ ኸይርን የሻለት ሰው ግን በአጭር ጊዜ ብዙ ቁም ነገር መስራት ይችላል:: በነዚህ ውድ ቀናት ለአኼራችን ስንቅ እንሸምት በጣም ድንቅና የተከበሩ ቀናት ናቸው አሏህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናት ምሏል አሏህ ትልቅ ነው በትልቅና ጠቃሚ ነገር እንጂ አይምልም! ነቢያችንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነዚህ ቀናት መልካም ስራ ላይ እንደንበረታ ገፋፍተውናል እራሳቸውም ቀናቱን በመልካም ስራዎች ያሳልፏቸው እንደነበረ ተዘግቧል ☄እነሆ ኢማሙ አሕመድና ሌሎችም ዘግበውት አልባኒይ ሰሒህ ባሉት ሐዲስ የምእምናን እናት ሐፍሳ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋል "ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዓሹራ፣ የዙልሒጃ 10 ቀናትና በየወሩ 3ቀን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች ▪️እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ነጥብ ቢኖር እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ " ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዙልሒጃ10 ቀናትን ጾመው አያውቁም" ብላ የተናገረችበት አጋጣሚ አለ ይህ ማለት እሷ እስከ ምታውቀው ድረስ ለማለት ነው ምክንያቱም ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘጠኝ ሚስቶች ነበር ያሏቸው እሷ ቤት በሚያድሩበት እለት ጾመው አለማየቷን ነው የሚያሳየው እንጂ በጭራሽ አይጾሙም ነበረ ማለት አይደለም።ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር አመላክተው እራሳቸው ወደ ኋላ አይቀሩም! ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡሱል ትምህርት ዘርፍ ዑለሞች እንደጠቀሱት አንድን ጉዳይ በተመለከተ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርገዉታል ወይስ አላደረጉትም የሚል ውዝግብ ከተነሳ ማድረጋቸው የተጠቀሰው በትክክለኛ ሰነድ መሆኑ ከተረጋገጠ ቅድሚያ የሚሰጠውና ተቀባይነት የሚያገኘው እሱ ነው ምክንያቱም አላደረጉም ያለው አካል የማያውቀውን ነገር እርሱ በማወቁ ጉዳዩ ላይ ይበልጥ አዋቂው ቅድሚያ ይሰጠዋል:: በመሆኑም ከነቢዩ ባለቤቶች መሀል አንደኛዋ ጾመዋል ስትል ሌላኛዋ ደግሞ አልጾሙም ካለች ተቀባይነትና ቅድሚያ የሚያገኘው ጾመዋል ያለችዋ ሃሳብ ይሆናል ማለት ነው። ሰሓቦችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም ፈለጋቸውን ይከተሉ የነበሩ ደጋግ ቀደምቶች ትልቁ ጭንቃቸውና የህይወት ዓላማቸው "ዒባዳ" ወይም መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም ነበር ለዚህም ነው ከነሱ መካከል አንዱ እንዲህ ያሉት ☄" በዱኒያ ጉዳይ አንድ ሰው ሊቀድምህ ቢፈልግ መንገዱን አስፋለት በአኼራ ጉዳይ ግን ማንም እንዳይቀድምህ! " አሁን አሁን እየዘነጋን ኖሮ እንጂ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል መክሮን ነበር (سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة) " ተሽቀዳደሙ……..ወደ ጌታህቹ ምህረትና ወደ ጀነት" ሱረቱልሀዲድ 21 አላህ መልካሙን ሁሉ ካገራላቸው እርሱ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ከጠበቃቸው ባሮቹ ያድርገን! ✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱልመዓድ
1230Loading...
04
«ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ! ------------------- ☞ እንድ ሙስሊም ሀጅ የማያደርግ ከሆነና በዒድ አል አድሀ እለት ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉሩን አይቆርጥም፤ ቆዳውንም አይቀርፍም። ይህም ተከታዩን የኡሙሰለማ ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው። ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያ ለማረድን ካቀደ፤ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል። በሌላም ዘገባም «ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። እንደዚሁ፤ «ከሰውነቱ ቆዳ ወይም ከፀጉሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። ይህ ማንኛውም ሙስሊም እራሱን በሀጅ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚያመሳስልበት እና የተወሰኑ የኢህራም ክልከላዎችን ከነሱ ጋር የሚጋራበት ዲናዊ ስርአትና ነብያዊ ትዕዛዝ ነው። ☞ ጸጉርንና ጥፍርን ከመቁረጥ የሚከለከለው ለራሱ ወይም ለሰው በራሱ ገንዘብ የሚያርድ ሰው ብቻ ነው። ህጉ የሚመለከተው የሚያርደዉን ሰው ብቻ ነው ሲባል፤ በወኪልነት ለሌላ ስው የሚያርድን ሰው አይጨምርም። ☞ እያወቀ ጥፍሩን ወይም ጸጉሩን የቆረጠ ወንጀል ፈጽሟልና ወደ አላህ በተውበት ሊመለስ ይገባዋል፤ ኡድሂያው ግን አይበላሽም ማካካሻ ከፋራም የለበትም። አንዳንዶች እንደሚያስቡት ሳይሆን ወንጀሉን ቢፈፅምም ኡድሂያ ማረዱን መተው የለበትም። ☞ በስህተት ወይም በመርሳት ፀጉሩን ወይም ጥፍሩን የቆረጠ ሰው ምንም ወንጀል የለበትም። በተመሳሳይ መልኩ በጣም አስፈላጊ ሲሆን ቢቆርጥ ችግር የለውም። ለምሳሌ የተጎዳን የሰውነት ቆዳ ለማከም ወይም የተሰበረ ጥፍሩን ለማስተካከል መቁረጥ ይፈቀድለታል። ፠ ስለ ኡድሂያ ጥቂት ተጨማሪ ነጥቦች 1 - በዙልሂጃ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደ አላህ መቃረብ አንዱ ነው። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍራቻ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ብቻ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» አል ሐጅ 37 4- ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ የሶስተኛው ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- ወንድም ይሁን ሴት ግመል፣ የቀንድ ከብቶች፣ በግና ፍየል ለኡድሂያ ይታረዱሉ። 7- የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት እንዳናርድ ከልክለዋል። አንድ አይኑ የታወረ፣ ስብራት ያለበት፣ የከሳና የደከመ ወይም የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- ኡድሂያን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ወይፈን ወይም በሬ መጋራትም ይቻላል። 9- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ አስቦ ሊያርድ ይችላል። 10- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ለሰደቃ አድርጎ ሶስት ቦታ መከፋፈሉ ሱና ነው። ይህ ማለት ግን እንደ አስፈላጊነቱ ለሶስቱም ያውለዋል ማለት እንጂ ሶስት እኩል ቦታዎች ይከፋፍለዋል ማለት አይደለም።» ©: አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
961Loading...
05
"በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ የሙስሊሙ ተሳትፎ ምን ይመስላል?" በሚል ርዕስ በሀሩን ሚዲያ የተዘጋጀ ወቅታዊ የውይይት መድረክ ነው:: ሁላችሁም አዳምጡት:: ለሌሎችም በማጋራት ሀላፊነታችሁን ተወጡ:: @MohammadamminKassaw
4843Loading...
06
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ
3794Loading...
07
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀም!
901Loading...
08
እናቴ ልጅ እያለው የትምህርት ቤት ካርዴ ላይ እንዲህ ብላ ፃፈችልኝ "አንተ ፓይለት ስትሆን ወደ መካ 🕋 ትወስደኛለህ በአንተ ፕሌን" ዛሬ እናቴ ከተሳፋሪዎቹ መካከል ነች ወደ መካ ከሚጓዙት 🕋 እኔ ደግሞ የበረራው ፓይለት ነኝ 💖
1063Loading...
09
የወላጅ ዱዓእ ለዱንያዊም ሆነ ለአኺራዊ ስኬት ወሳኝ ሞተር ነው። የወላጆች ዱዓእ አላህ ዘንድ ተቀባይነት አለውና ወላጆቹ በህይዎት ያሉለት ሁሉ ይጠቀምባቸው። ዱዓቸውን ማግኘት ካልቻልክ እንኳ ቢያንስ ሐቃቸውን በማጓደል አላህ ፊት ላለመጠየቅ ሞክር።
710Loading...
10
ላጤ ሰምተሃል?
900Loading...
11
ይህንን ታሪካዊ ንግግር አስታውሱ! ******* ወንድማችን መሀመድ ሀሰን ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ፅንፈኛው የአማራ ሀይል ኦነግ ሸኔ በሚል የዳቦ ስም በወሎ ኦሮሞ ላይ የዘር ማፅዳት ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን በዚህ መልኩ ገልፆት ነበር:: ተስፋፊዎቹ ግድያውንና ማፈናቀሉን እስከ ዛሬም አላቆሙትም!!
730Loading...
12
አልሃምዱሊላህ ጨረቃ ታይታለች ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1 ይሆናል https://t.me/tolehaahmed
640Loading...
13
«አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት- ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮች ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ እጅግ በላጮች የሆኑት የመጀመሪያዎቹ አሥሩ የዚልሂጃ ወር ቀናት ናቸው። እነሆ እነኚህ ምርጥ ቀናት ከፊት ለፊታችን ተደቅነዋል። ለዚህም ይመስላል ሙስሊሙ የአላህን ቤት ከዕባን ለመጎብኘት ያለው ጉጉቱ ድንበር አልፏል፤ በከዕባ ዙሪያ ጠዋፍ ለማድረግ፣ በሶፋና መርዋ መካከል ለመሮጥ እና ዐረፋ ላይ ቆሞ አላህን ለመለመን ያለው ስሜት ጣሪያ ነክቷል። የታላቁን ነቢይ መስጅድ መስጅደ-ነበዊን ለመጎብኘትና በመስጅዱ ውስጥ በተከበረው ቦታ ረውደቱ ሸሪፋ ላይ ለመስገድ ያለው መነሣሣት ውስጥን ይነቀንቃል፤ በሀሣብ ያምሣል፣ ክንፍ ቢኖር “ምነዋ ወደዚያ ወደተቀደሰው ምድር በበረርኩ!” ያስብላል። ወዳጆቼ! እኛስ እነኚህ እጅግ የተባረኩና የተከበሩ ቀናቶች ከያዙት ምንዳ ለመቋደስ ምን ማድረግ እንችል ይሆን? አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ዘወትር በትእዛዙ በመገኘት ለቋሚው ሀገራቸው ለሚሰንቁ መልካም ባሮቹ በነኚህ በተባረኩ ቀናት ውስጥ ምን ዓይነት ትልቅ ምንዳ ይሆን ያዘጋጀላቸው? የዚልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ታላቅነት 1. አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የማለባቸው ቀናት መሆናቸው አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ وَالْفَجْرِ ﴿١﴾ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ﴿٢﴾ وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ ﴿٣﴾ “በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም በነጠላውም።” (አል-ፈጅር 89፤ 1-3) ከጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እነኚህ አሥር ቀናቶች የትኞቹ እንደሆኑ በሚያመላክተው ሀዲሣቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል፡- العشر عشر الأضحى، والوتر يوم عرفة، والشفع يوم النحر “አሥሩ ማለት አሥሩ የአድሃ ቀናት ናቸው። ‘ወትር’ /ጥንዱ/ የተባለው የዐረፋ ቀን ሲሆን ‘ሸፍዕ’ /ነጠላው/ ማለት ደግሞ የነህር /የእርዱ/ ቀናት ናቸው።” ብለዋል። ሀዲሱን ኢማም ነሣኢ እና ሃኪም በሙስሊም መስፈርት መሠረት ሰሂህ ትክከለኛ ሀዲስ ነው ብለውታል። ኢማም በይሀቂ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዙበይር እንደዘገቡት ደግሞ:- ليالٍ عشر، العشر الثماني، وعرفة، والنحر “አሥርቱ ሌሊቶች የመጀመሪያዎቹ ስምንቶቹ፣ የዐረፋ ቀን እና የእርድ ቀን ናቸው።” ብለዋል። 2. እነኚህ ቀናት “አያም መዕሉማት” /የታወቁ ቀናት/ም ይባላሉ ይህም በሚከተለው የቁርዓን አንቀፅ ውስጥ የተጠቀሠ ነው። وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ [٢٢:٢٨] “በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ” (አል-ሀጅ 22፤ 27) “የቁርዓን ተርጓሚ” በመባል የሚታወቁት ታላቁ ሰሃባ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እነኚህ ቀናት “አሥርቱ ቀናት” ናቸው ያሉ ሲሆን በነኚህ ቀናት ውስጥ ታላቁን ጌታ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን በብዛት ማውሳት የተወደደ ነው። 3. ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ ይህም በሚከተለው ሀዲስ ውስጥ ተነግሯል። ከጃቢር (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- أفضل أيام الدنيا أيام العشر، يعني: عشر ذي الحجة، قيل: ولا مثلهن في سبيل الله؟، قال ولا مثلهن في سبيل الله إلا رجل عفر وجهه في التراب، وذُكر عرفة، فقال يوم مباهاة ينزل الله تبارك وتعالى إلى سماء الدنيا، فيقول: عبادي شعثًا غبرًا ضاحين، جاءوا من كل فجٍّ عميق يسألون رحمتي، ويستعيذون من عذابي ولم يروا، فلم نر يومًا أكثر عتيقًا وعتيقة من النار “ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ አስሩ ቀናት ናቸው። ማለትም አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት። በአላህ መንገድ ላይ መውጣትም ቢሆን የነሱ አምሣያ የለምን? ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም ‘በአላህ መንገድ ላይም ቢሆንም እነሱን የሚመስል የለም። ፊቱ ከአፈር የተገናኘ ሰው (በአላህ መንገድ ላይ የሞተ) ሲቀር።’ አሉ። ስለ ዐረፋም ተወሳና መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ ‘እሱ የሙባሃት /አላህ በባሮቹ የሚኩራራበት/ ቀን ነው። አላህ ወደ ቅርቢቱ ዓለም ይወርድና ባሮቼ ተንጨፋረው፣ አቧራ የለበሱ ሆነውና ተጎሣቁለው እሩቅ ከሆነ አቅጣጫ ሁሉ እዝነቴን ሊጠይቁ እሷን ያላዩ ሲሆን ከእሣቴም በኔ ሊጠበቁ መጡ። ወንድም ሆነ ሴት በብዛት ከእሣት ነፃ የሚወጡበት እንዲዚህ ቀን አላየንም’።” (በዛር ሀዲሱን ዘግበውታል) 4. በርካታ የሀጅ ሥራዎች የሚሠሩት በነኚህ ቀናት ውስጥ ነው ከነኚህም መካከል የዚልሂጃ ስምንተኛ ቀን በሙዝደሊፋ ይታደራል፤ በዘጠነኛው ቀን በዐረፋ ላይ ይቆማል፤ ከዚህም በተጨማሪ ለመስዋእት የሚሆን እንሠሳት መንዳት፣ ጠጠር መወርወር፣ ፀጉር መላጨት አሊያም ማሣጠር፣ በዚልሂጃ አሥረኛው ቀን ጠዋፍ ማድረግንና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል። 5. የአምልኮ ዘርፍ የሆኑት ዋና ዋናዎቹ የሚሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው ኢማም ሃፍዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁልባሪ በተሠኘው ታዋቂ ኪታባቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ والذي يظهر أن السبب في امتياز عشر ذي الحجة لمكان اجتماع أمهات العبادة فيه، وهي الصلاة والصيام والصدقة والحج، ولا يتأتى ذلك في غيره “የዚልሂጃ አሥርቱ ቀናትን ለየት ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ቦታው ከአምልኮ ተግባራት ዋና ዋና የሚባሉት በአንድ ላይ ተሰባስበው የሚሠሩበት መሆኑ ነው። ይሀውም ሰላትን፣ ፆምን፣ ሰደቃን (ምጽዋትን) እና ሀጅን ያጠቃልላል። ከነኚህ ቀናት ውጭ እነኚህ ሁሉ ነገሮች አንድ ላይ የሚሰባሰቡበትን አጋጣሚ አናገኝም።” (ፈትሁልባሪ ቅጽ 2፣ ገጽ 462) በነኚህ ቀናት ውስጥ ከሚወደዱ ሥራዎች መካከል 1. ሐጅና ዑምራ ማድረግ በነኚህ ቀናት ውስጥ የሚሠሩ ምርጥ የአምልኮ ሥራዎች ናቸው። ምክኒያቱም የነኚህ አምልኮ ሥራዎች ትክክለኛ ወቅቱ ይህ ነውና። ከአቢሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ አሉ:- العمرة إلى العمرة كفارة لما بينهما، والحج المبرور ليس له جزاء إلا الجنة “አንደኛው ዑምራ እስከ ሌላኛው ዑምራ በመካከላቸው የተሰራ ወንጀልን ያብሣል፤ መብሩር /የተሟላ/ የሆነ ሀጅ ምንዳው ጀነት ብቻ እንጂ ሌላ አይደለም።” (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 2. በበጎ ሥራዎች ላይ መበርታት ከዐብዱላህ ኢበብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ما مِن عمل أفضل من عمل فى هذه الأيام العشر، قالوا: ولا الجهاد؟ قال ولا الجهاد إلا رجل خرج بماله ونفسه فلم يرجع منه بشيء “በነኚህ አሥር ቀናት ውስጥ የሚሠራ ሥራን የሚበልጥ ምንም የለም። ‘ጅሃድም ቢሆን?’ አሏቸው። እርሣቸውም ‘አዎን ጅሃድም ቢሆን ገንዘቡንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ያልተመለሰ ሰው ብቻ ሲቀር።’ አሉ።” (ኢማም አህመድና ቱርሙዚ ዘግበውታል) እንዲሁ በሌላ ዘገባም:- لا تطفئوا سرجكم ليالي العشر “በአሥርቱ ቀናት ለሊቶች ውስጥ መብራታችሁን አታጥፉ።” የሚል ዘገባ የመጣ ሲሆን ይህም ትርጉሙ “በነኚህ ቀናት ውስጥ ቁርዓን ቅሩ፣ በሰላትም በርትታችሁ ቁሙ ለማለት ነው” ተብሏል። 3. ዚክር ማብዛት ከኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ:-
650Loading...
14
የአዲስ ከተማ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች የምትገኙ ሙስሊም ተማሪዎች በአዲስ ከተማ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ በተዘጋጀው የአመቱ መዝጊያ ፕሮግራም ላይ ሁላችንም በአላህ ፍቃድ እንድንገኝ ተጋብዘናል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ አስተማሪ እና አዘናኝ ዝግጀቶች እንዲሁም በተለያዩ ተወዳጅ ኡስታዞች የተሰናዱ ዳዕዋዎች ተዘጋጅተው እኛን በጉጉት ይጠብቃሉ። 02/10/2016 ዐ.ል በአወሊያ አዳራሽ ‚ዊንጌት @2:30 Be punctual
680Loading...
15
ከኛ ጋር ምን እንዳያያዘው ነው እኮ ግራ የገበኝ😑 @STRONG_IMAN
2801Loading...
16
የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ 🔅ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው። 🔅ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)" 🔅ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል። 🔅ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው። በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
1001Loading...
17
የዙል-ሒጃ ቀናት ትሩፋቶች [ከዙል-ሒጃ 2/1443 ኹጥባ የተወሰደ] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
941Loading...
18
"ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ጥቆማ‼️" ________________________ ስለነዚህ ቀናቶች አንዳንድ ጥቆማዎችን እንቃኝ። 👉1✔️የዙል ሒጃ የመጀመሪያ አስር ቀናቶች ታላቅነት✔️ _____________________________________ እነዚህ አስርት ቀናቶች አላህ በቁርኣን ላይ የማለባቸው ቀናቶች ናቸው። አላህ እንዲህ ይላል፦ "{وَالْفَجْرِ. وَلَيَالٍ عَشْرٍ} [الفجر:1-2]" "በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም።" [አል፡ፈጅር: 1-2] | ታላቁ የቁርኣን ሙፈሲር ኢማም ኢብኑ ከሢር <<በዐሥር ሌሊቶችም>> በሚለው የተፈለገው የዙል ሒጃን የመጀመሪያ አስርት ቀናቶች ነው በማለት ኢብኑ ዓባስ፣ ኢብኑ ዙበይር፣ ሙጃሂድና ሌሎችም መናገራቸውን ጠቅሰዋል። {{(ተፍሲር ኢብኑ ከሢር ፥ 4/539-540).}} ከነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከተዘገቡ የሐዲሥ መዛግብቶች ውስጥም የሚከተሉት ይገኙበታል። ( ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله منه في هذه الأيام العشر . قالوا ولا الجهاد في سبيل الله !! قال : ولا الجهاد في سبيل الله ، إلا رجل خرج بنفسه وماله ولم يرجع من ذلك بشيء ) [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ: 2/457) | በተመሳሳይ ገለፃም ከኢብኑ ዓባስ በተወራ ሐዲሥ ስለ ቀናቶቹ ትሩፋትና ታላቅነት ኢማሙ ዳሪሚይ 1/357 በኢስናዳቸው ዘግበዋል። ለተጨማሪ ማብራሪያም ተፍሲር ኢብኑ ከሢር 5/412 ላይ ይመልከቱ። 2✔️"በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚወደዱ ተግባራቶች" _________________________________ ✔️ሐጅና ዑምራ ✔️ፆም ✔️ ተክቢር፣ ተህሊልና ሌሎች ዚክሮችም ጭምር ✔️ተውበት፣ ከወንጀል መራቅ ✔️መልካም ስራንና ዒባዳን ማብዛት፡ ሶላት ሶደቃ፣ ጅሃድ ✔️የማረጃው ቀንም ኡዱሕያን መተግበርና ሌሎችም 👉كان النبي صلى الله عليه وسلم يصوم تسع #ذي_الحجة ويوم عاشوراء وثلاثة أيام من كل شهر . أول اثنين من الشهر وخميسين " "ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #የዙል_ሒጃን ዘጠነኛው ቀን፣ የዓሹራን ቀን፣ ከየወሩ ሶስት ቀናት፣ እንዲሁም በወሩ ውስጥ ሰኞንና ሐሙስን ይፆሙ ነበር።" {{ "ነሳኢይ: 4/205" "ኢማም አልባኒም በሶሒሕ አቡ ዳውድ 2/462 ላይ ዘግበውታል። | 👉( ليشهدوا منافع لهم ويذكروا اسم الله في #أيام_معلومات على ما رزقهم من بهيمة الأنعام ) الحج/28 "ለነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ፣ #በታወቁ_ቀኖችም ውስጥ ከማለዳ እንሰሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ፣ (ይመጡሃል)፤ ከርሷም ብሉ፤ ችግረኛ ድኻንም አብሉ። " [አል-ሐጅ: 22:28] "أيام_معلومات" <<በታወቁ_ቀኖች>> የሚለውን አገላለፅ ከኢብኑ ዓባስና ኢብኑ ከሢር በተገኘ ዘገባ የዙል ሒጃን አስርት ቀናቶች ለመጠቆም መሆኑ ተዘግቧል። [( الأيام المعلومات : أيام العشر ) ] 👉( ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد ) " ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ ታላቅና አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም። በነርሱም ውስጥ ተክቢር (አላሁ አክበር ማለት)፣ ተህሊልና (ላ ኢላሀ ኢለሏህ ማለት) ተሕሚድን (አልሐምዱ ሊላህ ማለትን) አብዙ።]" [አሕመድ: 7/224] ኢማሙ ጦበራኒይም አል ሙዕጀሙል ከቢር ላይ ዘግበውታል። አላህ ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን። ወንድማችሁ፦ "Muraad Ibnu Taadde"
910Loading...
19
ሲጀመር ከበፊት የሂስትሪ መጽሐፍቶች ጀምሮ አብዛሃኛዎቹ የኢትዮጵያ የትምህርት ካሪኩለም ላይ የተሳሳቱ ትርክቶች ነበሩ። በተለይም ሃገረኛ ታሪኮች በታዛባ መልኩ ነው የተጻፉት። የኃይማኖትን ጉዳይ በተመለከተ ስለ እስልምና የሚያነሷቸው ሃሳቦችም እስልምናን በሚያስቡት መልኩ የጻፉት እንጂ እውነታውን ተመርኩዘው እንዳልሆነ መሃይምነታቸው መጽሐፍቱ ላይ በግልፅ ይንጸባረቃል። ብዙዎቹ እስልምና የተመሠረተው በታላቁ ነቢይ በሙሐመድ ﷺ ነው ብለው ነው የሚጽፉት። በዚህም ከጊዜ በኋላ የተጀመረ መጤ እምነት እንጂ ከአባታችን ኣደም ጀምሮ ያለ አድርገው አይጽፉም። አብዛሃኛዎቹ ቃላቶች ጭምር የአንድን እምነት የሚያንጸባርቁ ነበሩ። ለስሙ የሆነ ንባብ ወይም ታሪክ ወይም ቃለ ምልልስ ተደርጎ ይቀርብና «እግዚአብሔር» የሚል ቃል ይገባበታል። እጅግ በጣም ብዙ ማለት ይቻል ነበር። አሁን ደግሞ የተከበረውን የአላህን ቤት ካዕባን እና ሐጀረል አስወድን (ጥቁሩን ድንጋይ) እንደ ጣዖት አድርገው ከአመት በፊት በታተመው የ7ኛ ክፍል Social Studies መጽሐፍ ላይ መግለፃቸውን እያየን ነው። በዚህ ሁኔታ ሌሎች መጽሐፍቶችም ይፈተሹና በአስቸኳይ እርምት ተደርጎ አዲስ እትም ይውጣ፤ ይህን ግን ለሚመለከተው አካል አሳውቆ በህብረት ማቃጠል ግድ ይላል። እኔ የምለው፤ ከእስልምና ጋር የሚያያዝ ነገር ስትጽፉ ዕውቀት ያለው ሙስሊም ሰው አሳትፉና አስገምግሙ። ብቻችሁን ለመሰልቀጥ ሙስሊሙን አግልላችሁ ስትሠሩ፤ እንዲህ አይነት ስህተት ላይ ትወድቃላችሁ። ወይ አታውቁ መሃይም ናችሁ፣ ወይ አትጠይቁ ኩራት አለባችሁ። ወደድክም ጠላህም ይህን ያዘጋጁ ግለሰቦችና ተቋሙ ተጠያቂ እንዲደረጉ ማድረግ ይቻላል። ይህ ትልቅ መርዘኛ ሃሳብ ነው። ጣዖት ማለት ምን እንደሆነ ከእናንተ ጋር አያይዤ እነግራችሁ ነበር፤ ግን የዚህ ጽሑፍ አላማ ስላልሆነ ልተወው። ካዕባም ሆነ ሐጀረል አስወድ ጣዖት አይደለም። Cc: Ministry of Education Ethiopia ምንም ሳታቅማሙ በአስቸኳይ እርምት አድርጉ። ለወደፊቱም እንዳይደገማችሁ። || t.me/MuradTadesse
750Loading...
20
ልትማርበት እየተገባ ያልተማርክበት ስህተት እስካልተማርክበት ድረስ ደጋግመህ ትሰራዋለህ:: ©MohammadamminKassaw
1210Loading...
21
የተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ‼ ================== ✍ «ማንነትን ለመለየት በማያስችል መልኩ» የምትለዋን የአንቀፅ 19 ቁጥር 6 ሃሳብ ቀይረዋታል። ነገር ግን የኒቃብን ጉዳይ በግልፅ ቢያስቀምጡት ያዋጣቸው ነበር። ነገሩን ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ስላዞሩት፤ ትምህርት ሚኒስተር በዚህ ረገድ በዝርዝር የሚያወጣውን መረጃ አብረን እናያለን። ኒቃብን ከተቃወመ ትግላችን ከርሱ ጋር ይሆናል። ግን የነዚህን «ማንነትን ለመለየት» ብለዋት የነበረችውን ኒቃብን መከልከያ ዘዴ መሆኗ ስለተነቃባቸው ቀይረዋታል። እስኪ አብረን እናያለን። ግን ዝም ብሎ ከማንቀላፋት በግልፅ መናገር እንደሚያዋጣ እየተዛባችሁ! መብታችንን ለምነን ሳይሆን ማስከበር መቻል አለብን። አሁንም ትኩረት ወደ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እናዙር። ረቂቅ አዋጁም ላይ በቡድን አምልኮ በሚል ሽፋን የጀማዓህ ሶላት እንዳይከለከል ማስረገጥ ግድ ይላል።
1151Loading...
22
✍የውበት ልኬቱ የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር🌸 ምን ቆንጆ ቢሆኑ አቋማቸው ቢያምር🌸 ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀ🌸 🌸ኒቃብ👑🥀
5113Loading...
23
የአላህ መልክተኛ ﷺ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ 4 ቃላቶች አሉ እነሱም : ሱብሀነላህ ወል ሀምዱ ሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር ናቸው በየትኛው ብትጀምር ችግር የለውም ይላሉ። 📚[ رواه مسلم ٢١٣٧ ]👉ምንጭ
1120Loading...
24
📓 [ ለሀጅ ግዴታነት የተቀመጡ መስፈርቶች ]🕋 ኢብኑ ዐሰይሚን -رحمه الله-:እንዲህ ይላሉ ♻️ የሀጅ መስፈረቶች 5 ናቸው: ⓵ ሙስሊም መሆን ⓶ የአእምሮ ጤነኛ መሆን ⓷ አዋቂ (ቡሉግ የደረሰ) መሆን ⓸ ሁር ነፃ መሆን የሰው ባርያ አለመሆን ⓹ አቅም መኖር ለሀጅ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በሀላፍትናው ስር ያሉ ቤተሰቦቹን በማይጎዳ መልኩ መወጣት የሚችል መሆን። 👉ሴት ልጅ ላይ አንድ ነገር ይጨምራል እሱም ((መህረም))👉(አብሯት የሚሄድ ጋርድ ማለት ነው ምሳሌ ባሏ አባቷ ወንድሟ ልጇ የመሳሰሉ) መኖር አለባቸው ለብቻዋ መሄድ የለባትም።
1210Loading...
25
🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አላህ_ያሽርህ እያልን በዶአ(በፀሎት) አንርሳው። ፅሁፉን ካነበባችሁት ቦሀላ፤ለሌሎች እንዲደርስ፤ሼር #share አርጉት ........ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ .             ኮፒ
1292Loading...
26

10Loading...
27
Media files
1151Loading...
28
🌸ስለ ዉበት ከተነሳ በቀን #5 ጊዜ ወዱእ የምታደርግ ሴት ዉብ እና ቆንጆ ነች🌸
1211Loading...
29
*ለፈገግታ* *የስስታም ሀጅ* አንድ ስስታም ሰው ሀጅ አደረገ ከሀጁም ሲመለስ ጓደኞቹ ተሰብስበው ቤቱ መጡና ከሀጅ መልስ አዘጋጃለሁኝ ብሎ ቃል ገብቶላቸው የነበረውን የድግስ ፕሮግራም እንዲያዘጋጅ ጠየቁት እሱም "በእርግጥም ከሀጅ በፊት ተናግረነው የነበረውን ሁሉ አላህ ይቅር ብሎናልኮ ብሏቸው"እርፍ። [ أخبار الحمقى والمغفلين ] 👉ምንጭ
1121Loading...
30
መናገር መስማት አተችልም ግን ቁርአንን ለመቅራት ምን ያህል እንደምትጥር ተመልከቱማ በዚያ ላይ እንዲህም ሆና በእጄ 9 ሰዎች ሰልመዋል ትላለች እኛ ቁርአን ላይ ምን ያህል ጉድለት አለብን ቁርአንና ኢስላምን ለሰዎች ከማድረስስ ምን ያህል የራቅን ነን رب استعملنا ولا تستبدلنا .. رب اغفر لنا تقصيرنا واعنا على نشر دينك و رحمتك
1734Loading...
31
ሀገራዊ ምክክሩን በተመለከተ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጅ ኢብራሂም መልእክት አስተላለፉ "መብታችንን ተቀማን ብለን እንደወትሮው አንገታችንን ደፍተን አንቀመጥም"ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም! ... ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዘመናት የታሪክ ጠባሳ አለባቸው በዚሁ የተነሳ የሀገራዊ ምክክር ሲነሳ ቀድሞ የተደሰተው ሙስሊም ማህበረሰብ መሆኑን እንደተቋም ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም ቢሯቸው በመገኘት "የእንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት ያስተላለፈው በቀዳሚነት መጅሊሱ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ተናግረዋል።የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከተጀመረበት ባለፉት ሁለት አመታት ሙስሊምን ማህበረሰብ በተመለከተ እንደ ተቋም ከኮሚሹኑ ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ማድረጋቸውን አንስተዋል። ... የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለምክክር ሒደት የሚቀርቡ የሀገሪቱን ሙስሊሞች አጀንዳዎች በተመለከተ ታላላቅ ምሁራንን ፤ኡለማኦች፣ የታሪክ ባለሙያዎች፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውችና ሌሎች አካላት በማካተት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች በ9 አጀንዳዎች ተካተው፣በ47 ጥያቄ ቀርቦ የካቲት ወር ላይ ለኮሚሽኑ ማቅረቡን ሼኽ ሀጂ ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታ በሚያደርግበት ወቅት ሙስሊሙ በሚመጥን ልክ አለማካተቱን በፌዴራል መጅሊሱ ስር ካሉት የክልል እና ከተማ አስተዳደር መጅሊሶች ካቀረቡት ቅሬታ መረዳታቸውን አያይዘው ገልፀው ነገር ግን ቁጥሩን በትክክል የሚያስቀምጥ መረጃ እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። ... የሙስሊሙን አጀንዳዎች እና የተሳታፊ ልየታ ሂደቱን በተመለከተ መጅሊሱ ፕሬዚደንቱ የሚመራ የመጅሊሱን ስራ አስኪያጅ እና የህግ ክፍሉን ያካተተ ልዑክ ከኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ከሰሞኑ የፊትለፊት ውይይት ማድረጋቸውን አንስተው ተፈፃሚነቱን እየጠበቁ መሆኑን ተናግረዋል።ለመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቅሬታ ጆሮዳባ ብሎ የሚቀጥል ከሆነስ የመጅሊሱ አቋም ምን ይሆናል?በሚል ከሀሩን ሚዲያ ጋዜጠኛ ከማል ኑርዬ ለተነሳላቸው ጥያቄ "እንደዛ ይሆናል ብለን አናምንም ነገር ግን እኛ እንደትላንቱ መብታችንን ተቀማን ብለን አንገታችንን ደፍተን ዝም አንልም በሰላማዊ መንገድ በመወያየት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።ሙስሊሙ ማህበረሰብ በያለበት በሰላማዊ መንገድ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ሀገሩን እንድገነባ አንድነቱን እንድጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ከፌዴራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው ዕለት ወደናንተ ያደርሳል! ... ©ሀሩን ሚዲያ
1410Loading...
32
Media files
1310Loading...
33
አስገራሚዋ የሴት ዳዕይ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት። እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች። የዳዕዋው ርዕስ ==ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ=== የሚል ነበር። ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ። እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው። እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች "ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው? ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ! ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።" በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች። ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ። ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦ እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦ ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦ ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት። በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦ ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት። "አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን። منقول
1461Loading...
34
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን‼️ የወንድማችን አቡበክር አህመድ ወላጅ አባት ወደ ማይቀረው ጉዞ ሄደዋል!!! አሏህ ይዘንላቸው ለቤተሠቦቻቸውንም አሏህ ሰብሩን ይስጣቸው። ቀብር ኮልፌ ዙሁር ሠላት እንደተሠገደ ነው።
1181Loading...
35
ትኩረት‼ ======= (የእውነት እየመከሩ ነው ወይንስ እያሴሩ?) || ✍ Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!» እያለ ሰሞኑን በሚሴጅ እየነዘነዘን ነው። ደግሞ ሳያፍሩ «የአጀንዳ ሃሳብ ስጡ!» ብለው መድረኩን ክፍት ያደረጉት ለማስመሰል እየሞከሩ ነው። ኢትዮጵያ ሙስሊሙን በአግባቡ ሳትወክል የምታደርገው ምክክር ሳይሆን ሴራ ነው። ይህንንም በተደጋጋሚ ተናግረናል። ተቋማችን መጅሊሱ በአካል ለመነጋገር ጥረት ከማድረግ ባሻገር በደብዳቤ በይፋ አሳውቋል። የክልል መጅሊሶችና በርካታ ተቋማት ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቁጥር ባላማከለ መልኩና ባገለለ መልኩ እየሄደ መሆኑን አሳውቀዋል። ግን እስካሁን ይሻሻላል ሲባል ጭራብ ብሶበታል። ይህንን መልዕክት ለኛ ለሙስሊሞች ጭምር የላኩት በስህተት ይሆን? የሙስሊም ስልክ ቁጥር የሚለዩበት መንገድ አጥተው ይሆን? አውቀው ከሆነ'ማ በአካልም በደብዳቤም ሃሳባችን ተነግሯቸው ነበር። ላትተገብሩት ነገር ለምን ንገሩን ትላላችሁ? የዚህ ተቋም አካሄድ ካልተሻሻለና መሪዎቹ ካልተቀሩ፤ መጨረሻ ላይ እንኳን ላሉን ችግሮች መፍትሄ ሊያመጣ ጭራሽ አደገኛ የልዩነት መድረክ ከፍቶ እንዳያባላን እሰጋለሁ። የእውነት ለሃገር ሰላምና ደህንነት የሚጠቅም ትክክለኛ ለውጥ ከተፈለገ የሙስሊሙን ቁጥር ያማከለ ውክልና ኖሮ ምክክሩ መቀጠል አለበት። አለበለዚያ ግን ገና ከወዲሁ በርካታ የማኅበረሰብ ክፍል በማግለል ተቀባይነቱን እያጣ የመጣ ተቋም፤ ጥሩ ነገር ላይ ይደርሳል ብለን ተስፋ ስለማንጥልበት ከወዲሁ ባንነካካ ይሻላል። ኋላ በራሱ ጊዜ ተንገዳግዶ እንደ አረጀ ዛፍ ዘፍ ማለቱ አይቀርም። ለሃገርና ህዝብ ሰላም ከልቡ የሚቆረቆር መንግስትና ሌላ የሚመለከተው አካል ካለ፤ ይህ ተቋም ሙስሊሙን አግልሎ እያካሄደ ያለውን ምክክር (ሴራ) ከወዲሁ እንዲያቆምና አካሄዱን እንዲያስተካክል ያድርግ። ሁሉም ሙስሊም ማኅበረሰብ እየሆነ ስላለው ነገር በንቃት ይከታተል። || t.me/MuradTadesse
1491Loading...
36
Media files
3441Loading...
37
🌸ኢማን ያላት ሴት🌸 ለፍቅር እንጂ ለብር አትገዛም ፍቅር በሀላል እንጂ የለም ወንድ ልጅ ምሉዕ የሆነችን ሴት ይመኛል ሴት ልጅም ምሉዕ የሆነን ወንድ ትመኛለች ፈጣሪ አንዱ አንዱን አንዲሞላ አድርጎ እንደፈጠራቸው ግን አያውቁም           
1380Loading...
38
🥀ጌታችን ሆይ ከአንተ የሚያርቀን  ነገር ሁሉ ከኛ  አርቅልን ጌታዬ አሏህ ሆይ በሩቅ ሆኖ ዱአ የሚያደርጉልን  ለአንተ ብለው የሚወዱን በመልካም የሚያስታውሱን አብዛልን  አግራልን ያ ____ዓረብ          የነብዩላህ ኑህ ዱዓ🤲 ጌታዬ ሆይ ለእኔም ለወላጆቼም ሙእሚን ሆኖ ቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእምናንና  ለምእመናትም ምህረት አድርግ ከሀዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው ሱረቱ ኑህ:28
1520Loading...
39
ጌታዬ ሆይ!  ~የተመረጠ ማለት ባንተ ዘንድ የተመረጠ ነው፡፡  ~የተጣለ ማለትም ባንተ ዘንድ የተጣለ ነው፡፡ ~የተናቀ ማለትም ባንተ ዘንድ የተናቀ ነው፡፡ ያ ረብ! ምረጠን፣አትጣለን፣አታዋርደን።
1390Loading...
40
የወንድ ልጅ ሙሉነቱ በሁለት ነገር ነው፡ 🌸በፊቱ ላይ ፂም፡ 🌸በቤቱ ውስጥ ደግሞ ሷሊህ ሚስት። منقول
1751Loading...
ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር) ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ በታዋቂ ኡስታዞች እና አሰልጣኞች በመስጠት ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ይታወቃል። በመሆኑም በዘንድሮ ክረምት ልዩ የሆነ ስልጠና በዋነኝነት ክረምታቸውን በአዲስ አባባ ለሚያሳልፉ  2ኛ ደረጃ ት/ት ተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ  በተጨማሪም በማንኛውም ዘርፍ ላይ ያሉ በሃይማኖት ንጽጽር  ዘርፍ ለኢስላም መስራት የሚፈልጉ ወጣቶችን ለይቶ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።  ስልጠናው የሚያጠነጥነው የንፅፅር እውቀት፣ ኢማንን ማጎልበት፣ የኦዲዮ ቪዥዋልና የሚዲያ ማኔጅመንት፣ የሊደርሽፕ ፣ አርት እና ኢስላማዊ ስልጣኔ፣ የማህበረሰባዊ አይዲዮሎጂዎች እና መሰል የወጣቶችን ንቃተ ሕሊናን የሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ሲሆን ስልጠናውም በሳምንት ለ6 ቀናት የግማሽ ቀን ከሀምሌ 01 እስከ ጷጉሜ 05, 2016 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ትምህርቱን በቋሚነት መከታተል የምትችሉ ወጣቶች (ወንድ እና ሴት) ይህንን ቅፅ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏢ኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊም ዳእዋና ትምህርት ማህበር) 🕹ፒያሳ ⏰ 02:30-06:00LT ለበለጠ መረጃ ☎️ 0913242072 0945728270 0944078334 ይደውሉ። 🛑ያለን ቦታ ውስን ነው። የመመዝገቢያ Link👇 https://forms.gle/GSPGTQWnyuTfNnBQ7
نمایش همه...
የ2016 ክረምት ስልጠና መመልመያ

This form will help us identify the best candidates that will be selected to participate in the 2016 winter break training program organized by ኢሙዳት. This program is the 6th of its kind organised every year from 2009 (Eth Calendar) until now. It will span for two-months' over the winter period and includes topics on Comparative Religion, Leadership, Islamic Art, Social and Political Thoughts, Atheism, Shubhat, etc. Trainers will include noticeable experts such as Ustaz Abu Hayder. Training schedule will be six days a week, half-days only (8:30AM in the morning until Zuhr prayer) *** Only fill out this form if you are serious about attending the whole program, participating in all the assignments that will be given throughout the program and gaining precious knowledge in the end. *** Only fill out the form truthfully and in a detailed manner. *** Limited number of applicants will be selected

📌ፈታዋ አንድ(①) ህጋዊ ኤጀንሲም ሆነ ደላላ የሆናችሁ እንዲሁም ኤጀንሲ ውስጥ ተቀጥራችሁ የምትሰሩ እህት ወንድሞቼ ይሄ አጭር ማስታወሻ ለናንተ ይሆናል። ብዙ ዲኑጋም ቀረብ ያሉ እህት ወንድሞች ሳይቀር ይሄን ስራ ተቀጥረውም ሆነ በራሳቸው ከፍተው የሚሰሩ እንዳሉ ግልፅ ነው። በዲኑም ደካማ የሆነ አካልም ቢሆን ለአኼራውና ለሚያገኘው ገንዘብ ሊጨነቅ ይገባልና ትልቅ ትምህርት እንደሚሆነን ተስፋ አደርጋለሁ።   ⚪️ ይሄ ፈታዋ በታላቅ አሊሞች የተሰጠ ነው። ❓ ጥያቄውም እንዲህ ይላል። 🟥 የጉዞ ወኪል መስራት እንዴት ይታያል ወይም ኤጀንሲ ቤት ማለት ነው። ባጭሩ ሴቶችን ብቻቸውን ያለ መህረም የሚልኩትን ነው። ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 🛑 መልስ፦ ያለ መህረም ስለሆነ የምትሄደው አይቻልም። ማለትም አባት አጎት ወንድም ባጭሩ ምህረም የሚሆኗትጋ ብትሄድ ችግር የለውም። አሁን ላይ እየተሰራ እንዳለው ያለ መህረም ከሆነ ግን የተከለከለ ወንጀል የሆነ ተግባር ነው። (ሴትን ልጅ ያለ መህረም የምትሄድበትን የጉዞ ወኪል ከፍቶ ጉዳያቸውን ጨርሶ መላክ መሸኘት አይቻልም።) አላህ በተከበረው ቃሉ፦ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ በጥሩ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ሴት ልጅ ያለ መህረም መጓዟ አላህ ማመፅ መልእክተኛውንም ማመፅ ነው። ቡኻሪ ሙስሊም አቡ ዳውድ በዘገበው ሃዲስ ላይ ነብያችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)"በአላህና በመጨረሻውን ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም ወይም ያለ አባቷ ወይም ያለ አጎቷና እንዲሁም ያለ ወንድሟ ብቻዋን አትጓዝ ብለዋል" ለሙእሚን ሴት አይፈቀድም ሃላል አይደለም። ሃራም ነው ብለዋል። ያለ መህረምም የምትጓዝን ሴት ፕሮሰስ ጨርሶ መላክ ወይም በዛ ስራ መሳተፍ ትልቅ ወንጀል ነው በአመፅም ላይ መተባበር ነው። በዚህ የሚገኝ ገንዘብም ሃላል አይሆንም(ሀራም ነው)። 🍂 🍂 🍂 🍂 በመጀመሪያ ውድ እህቶች ሃዲሱን አስተውሉት ወላሂ በጣም ያስደነግጣል። በመጨረሻው ቀን ያመነች ሴት ይሄን አታደርገውም። ባለማመኗ ቢሆን እንጂ ይሄን የምታደርገው እያሉን ነው ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ስለዚህ አላህን እንፍራ ብዙዎች የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ከምክንያቶችም አንዱ ቤተሰብ ለማስተደሰደር ነው፣ ቤተሰብ ብዙ እዳ አለበት የሚል ነው። ሲጀመር ቤተሰብ የማስተዳደር ግደታ የለብሽም። ሲቀጥል አላህ በማመፅ ላይ ቤተሰብን መታዘዝ መርዳት አይቻልም። ሃቅን ለምትፈልግና መጨረሻዋ ለሚያስጨንቃት ሴት ሃዲሱ በቂዋ ነው። ሌላው በዚህ መንገድ ላይ የምንተባበር ህጋዊም ሆነ ህገ ወጥ ደላላ ወይም ተቀጥረን የምንሰራ በዚህ ሰበብ ሴትን ልከን የምናገኘው ገንዘብ ወይም ብር የሃራም እንደሆነ ማወቅ አለብን። ስለዚህ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይሰጠናል ከዚህ ተግባር ጊዜ ሳንሰጠው ልንወጣ ይገባናል። አላህን ለሚፈራ ሰው ባለሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል።❗️ገንዘባችንም ሃራም ከሆነ ዱአችን ተቀባይነት አያገኝም። በዚሁ አጋጣሚ ወንዶችንም ቢሆን በህገወጥ ወይም ሰላማቸው ባልተጠበቀበት ሁኔታ የምትለኩ ክልክል መሆኑን ማወቅ አለብን።   (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)  መልእክቱንን ሁላችንም በግሩፖች ላይ ቻናሎችም ላይ እንዲሁም በዚህ ተግባር ላይ ላሉ እህት ወንድሞች በግል ሼር እናድርግናለቸው። አላህ የሚወደውን ይመራበታል። ብዙ አሉ ሃቅን ተቀብለው ቀጥ ማለትን የሚፈልጉ። ባረከላሁ ፊኩም። ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
نمایش همه...
በዝሙት አንዘምን 🚫

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያምብቡ። ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር እንመካከር 👉 @Jezakellah ሙሂዲን ሰኢድ ጆይን ግሩፕ👉 @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر

🔖ወርቃማ የዙል-ሒጃ 10 ቀናትና መልካም ስራ ላይ መበርታት بسم الله الرحمن الرحيم فضل عشر ذي الحجة ووصايا لمن أدركها ምስጋናና ውዳሴ ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ሰላትና ሰላም የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ይስፈን አላህ በእዝነቱ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል በዚህም ተፎካካሪዎች እንዲፎካከሩ፣ ተሽቀዳዳሚዎችም እንዲሽቀዳደሙ ገፋፍቷል የስው ልጅ ነፍስ ሁሌ አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ትሰለቻለች አዲስ ነገር ስታገኝም ትነቃቃለች ይህንም ባህሪይ ሽሪዓችን ለነፍሲያ በሚገባ ጠብቆላታል ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው የሚከተለውን ብለዋል " ነፍስ፥ አንዳንዴ ለመልካም ስራ ትነቃቃለች አንዳንዴም ትሰለቻለች ንቃትና ከፍተኛ ፍላጎት ባላት ጊዜ ኸይርን ስራ በሚገባ አሰሯት በታከተችና በሰለቸች ጊዜ ግዴታ ለሆኑ ነገሮች እንጂ አትጫኗት" ብለዋል 🔹ይህ በጌታው በሚገባ የሚያምንና ስሜቱንም የማይከተልን ሰው ነፍስ ለማለት እንጂ በመሰረቱ ስሜቱን የሚከተልና የጌታውን ህግ የሚጥስን ሰው ነፍስ አይመለከትም! 🔸መንፈስን ለማደስና ነፍስንም መልካም ነገር ላይ ለማነቃቃት አላህ በየጊዜው በመጠነኛ ልፋትና ጥረት ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኙ እድሎችን አስገኝቷል ይህንንም እድል ፈጥነን እንድንጠቀም ትሩፋቱን ገልጿል ☄ከነዚህም እድሎች መካከል አንዱ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች ናቸው ቡኻሪይና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል [ما من أيام العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام يعني أيام العشر .... الحديث] "ከዙል ሒጃ 10 ቀናት የበለጠ መልካም ስራ ከመቼውም በላይ አሏህ ዘንድ ውድ የሚሆንበት ቀን የለም" 🔸እነሆ አዱኒያ አጭር ናት እድሜያችንም አጭር ነው ከአጭሯ ዱኒያ የቀረውም በጣም አጭር ከአጭሯ ዱኒያ የአንተ ድርሻ ደግሞ እጅግ በጣም አጭር ነው ይህም እውነታ ቀደም ሲል በቁርኣን ተነግኖራል [قُل متاعُ الحياةِ الدنيا قَليل والآخِرةُ خَيرٌ لِمَن اتَقى....] النساء 77 " ነቢዩ ሙሐመድ ሆይ ንገራቸው፥ የዱኒያ ህይወትና መጠቃቀሚያዋ አጭርና ጥቂት ነው የአኼራ ህይወትም (አሏህን ለሚፈሩ) ከዱኒያ የተሻለ ነው" "ሱረቱንኒሳእ 77" አጭርና ጥቂት ከሆነችዋ የዱኒያ ህይወት የቀረው ጥቂቱ መሆኑንም ሲነግረንም አሏህ እንዲህ ብሏል (اقتَرَبَت الساعةُ وانشَقَّ القَمَر) " ቂያማ ተቃረበች ጨረቃም ለሁለት ተከፈለች “ ሱረቱልቀመር 1 (اقتَرَبَ للنَّاسِ حِسابُهم) “ የሰው ልጆች መተሳሰቢያና መመርመሪያ ጊዜያቸው ተቃረበ እነሱ ግን ቸልታና መዘናጋት ላይ ናቸው ” ሱረቱል አንቢያ 1 ▪️አጭሩ እድሜያችን መች እንደሚቋጭ አናውቅምና ሁሌም ራስን ለሞት ማዘጋጀት ብልህነት ነው ለሞት መዘጋጃትም፥ መልካምን ስራ ተሽቀዳድሞ በመስራት ከወንጀል በመራቅ አኼራን በመናፈቅ ነው ▪️ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም የውርደትም ይሁን የስኬት ሰበቡ የጊዜ አጠቃቀም ነው፣በዱኒያም በአኼራ በማይጠቅም ነገር ጊዜና ገንዘባችንን የምናባክን ሰዎች:- ☄ቀጣይ ምርጥ 10 የዙልሒጃ ቀናትን በአግባቡና ወደ አላህ በሚያቃርብ ስራ ለማሳለፍ ከወዲሁ ነፍሲያችሁን አሸንፉ! ሌት-ከቀን በኔት ጊዜ፣ ገንዘብና አይናችሁን የምታቃጥሉ፥ አሏህን ፍሩ እራሳችሁንም ፈትሹ ከማይጠቅም ወሬና ተግባርም ራቁ መለከል_መውት ከመምጣቱ በፊትም ከእንቅልፋችሁ ንቁ! የአኼራው ድልድይ/ ሲራጥ ላይ እንዳትወድቁ አላህ ከሚጠላው ስራ በሙሉ በመራቅ ቁርኣን ቅሩ ዘክሩ የኔትና የወሬን ፍቅር በአላህ ውዴታ ቀይሩ! 💥 ውድ የአሏህ ባሮች አላህ ዘንድ ውድ የሆኑ 10 ቀናትን:- ▪️አምስት ወቅት ሰላቶችን በወቅታቸው፣ ከፊትና ከኋላ የሚሰገዱ ሱናችን ከመጠበቅ ጋር፣ ወንዶች በጀማዓ በመስገድ፣ ▪️ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር፣ ዱዓ እንዲሁም ተክቢራ በማብዛት፣ ▪️የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና የታመሙን በመጠየቅ፣ ▪️ከዙልሂጃ 1 ጀምሮ እስከ 9ኛው ቀን በመጾምና የጾሙ ሰዎችንም በማስፈጠር ወዘተ አሏህ የሚወዳቸው መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው ☄ከላይ እንደተጠቀሰው የሰው ልጅ እድሜ በጣም አጭር ነው አሏህ ኸይርን የሻለት ሰው ግን በአጭር ጊዜ ብዙ ቁም ነገር መስራት ይችላል:: በነዚህ ውድ ቀናት ለአኼራችን ስንቅ እንሸምት በጣም ድንቅና የተከበሩ ቀናት ናቸው አሏህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናት ምሏል አሏህ ትልቅ ነው በትልቅና ጠቃሚ ነገር እንጂ አይምልም! ነቢያችንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነዚህ ቀናት መልካም ስራ ላይ እንደንበረታ ገፋፍተውናል እራሳቸውም ቀናቱን በመልካም ስራዎች ያሳልፏቸው እንደነበረ ተዘግቧል ☄እነሆ ኢማሙ አሕመድና ሌሎችም ዘግበውት አልባኒይ ሰሒህ ባሉት ሐዲስ የምእምናን እናት ሐፍሳ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋል "ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዓሹራ፣ የዙልሒጃ 10 ቀናትና በየወሩ 3ቀን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች ▪️እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ነጥብ ቢኖር እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ " ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዙልሒጃ10 ቀናትን ጾመው አያውቁም" ብላ የተናገረችበት አጋጣሚ አለ ይህ ማለት እሷ እስከ ምታውቀው ድረስ ለማለት ነው ምክንያቱም ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘጠኝ ሚስቶች ነበር ያሏቸው እሷ ቤት በሚያድሩበት እለት ጾመው አለማየቷን ነው የሚያሳየው እንጂ በጭራሽ አይጾሙም ነበረ ማለት አይደለም።ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር አመላክተው እራሳቸው ወደ ኋላ አይቀሩም! ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡሱል ትምህርት ዘርፍ ዑለሞች እንደጠቀሱት አንድን ጉዳይ በተመለከተ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርገዉታል ወይስ አላደረጉትም የሚል ውዝግብ ከተነሳ ማድረጋቸው የተጠቀሰው በትክክለኛ ሰነድ መሆኑ ከተረጋገጠ ቅድሚያ የሚሰጠውና ተቀባይነት የሚያገኘው እሱ ነው ምክንያቱም አላደረጉም ያለው አካል የማያውቀውን ነገር እርሱ በማወቁ ጉዳዩ ላይ ይበልጥ አዋቂው ቅድሚያ ይሰጠዋል:: በመሆኑም ከነቢዩ ባለቤቶች መሀል አንደኛዋ ጾመዋል ስትል ሌላኛዋ ደግሞ አልጾሙም ካለች ተቀባይነትና ቅድሚያ የሚያገኘው ጾመዋል ያለችዋ ሃሳብ ይሆናል ማለት ነው። ሰሓቦችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም ፈለጋቸውን ይከተሉ የነበሩ ደጋግ ቀደምቶች ትልቁ ጭንቃቸውና የህይወት ዓላማቸው "ዒባዳ" ወይም መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም ነበር ለዚህም ነው ከነሱ መካከል አንዱ እንዲህ ያሉት ☄" በዱኒያ ጉዳይ አንድ ሰው ሊቀድምህ ቢፈልግ መንገዱን አስፋለት በአኼራ ጉዳይ ግን ማንም እንዳይቀድምህ! " አሁን አሁን እየዘነጋን ኖሮ እንጂ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል መክሮን ነበር (سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة) " ተሽቀዳደሙ……..ወደ ጌታህቹ ምህረትና ወደ ጀነት" ሱረቱልሀዲድ 21 አላህ መልካሙን ሁሉ ካገራላቸው እርሱ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ከጠበቃቸው ባሮቹ ያድርገን! ✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱልመዓድ
نمایش همه...
👍 2
«ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ! ------------------- ☞ እንድ ሙስሊም ሀጅ የማያደርግ ከሆነና በዒድ አል አድሀ እለት ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉሩን አይቆርጥም፤ ቆዳውንም አይቀርፍም። ይህም ተከታዩን የኡሙሰለማ ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው። ከኡሙ ሰለማ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያ ለማረድን ካቀደ፤ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል። በሌላም ዘገባም «ኡድሂያውን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩና ከጥፍሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። እንደዚሁ፤ «ከሰውነቱ ቆዳ ወይም ከፀጉሩ ምንንም አይቁረጥ» ብለዋል። ይህ ማንኛውም ሙስሊም እራሱን በሀጅ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር የሚያመሳስልበት እና የተወሰኑ የኢህራም ክልከላዎችን ከነሱ ጋር የሚጋራበት ዲናዊ ስርአትና ነብያዊ ትዕዛዝ ነው። ☞ ጸጉርንና ጥፍርን ከመቁረጥ የሚከለከለው ለራሱ ወይም ለሰው በራሱ ገንዘብ የሚያርድ ሰው ብቻ ነው። ህጉ የሚመለከተው የሚያርደዉን ሰው ብቻ ነው ሲባል፤ በወኪልነት ለሌላ ስው የሚያርድን ሰው አይጨምርም። ☞ እያወቀ ጥፍሩን ወይም ጸጉሩን የቆረጠ ወንጀል ፈጽሟልና ወደ አላህ በተውበት ሊመለስ ይገባዋል፤ ኡድሂያው ግን አይበላሽም ማካካሻ ከፋራም የለበትም። አንዳንዶች እንደሚያስቡት ሳይሆን ወንጀሉን ቢፈፅምም ኡድሂያ ማረዱን መተው የለበትም። ☞ በስህተት ወይም በመርሳት ፀጉሩን ወይም ጥፍሩን የቆረጠ ሰው ምንም ወንጀል የለበትም። በተመሳሳይ መልኩ በጣም አስፈላጊ ሲሆን ቢቆርጥ ችግር የለውም። ለምሳሌ የተጎዳን የሰውነት ቆዳ ለማከም ወይም የተሰበረ ጥፍሩን ለማስተካከል መቁረጥ ይፈቀድለታል። ፠ ስለ ኡድሂያ ጥቂት ተጨማሪ ነጥቦች 1 - በዙልሂጃ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደ አላህ መቃረብ አንዱ ነው። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍራቻ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ብቻ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» አል ሐጅ 37 4- ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት የዒድ ሰላት ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ የሶስተኛው ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- ወንድም ይሁን ሴት ግመል፣ የቀንድ ከብቶች፣ በግና ፍየል ለኡድሂያ ይታረዱሉ። 7- የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት እንዳናርድ ከልክለዋል። አንድ አይኑ የታወረ፣ ስብራት ያለበት፣ የከሳና የደከመ ወይም የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- ኡድሂያን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ወይፈን ወይም በሬ መጋራትም ይቻላል። 9- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ አስቦ ሊያርድ ይችላል። 10- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ለሰደቃ አድርጎ ሶስት ቦታ መከፋፈሉ ሱና ነው። ይህ ማለት ግን እንደ አስፈላጊነቱ ለሶስቱም ያውለዋል ማለት እንጂ ሶስት እኩል ቦታዎች ይከፋፍለዋል ማለት አይደለም።» ©: አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
نمایش همه...
55:15
Video unavailableShow in Telegram
"በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ የሙስሊሙ ተሳትፎ ምን ይመስላል?" በሚል ርዕስ በሀሩን ሚዲያ የተዘጋጀ ወቅታዊ የውይይት መድረክ ነው:: ሁላችሁም አዳምጡት:: ለሌሎችም በማጋራት ሀላፊነታችሁን ተወጡ:: @MohammadamminKassaw
نمایش همه...
75.00 MB
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ
نمایش همه...
የ12ኛ_ክፍል_መልቀቂያ_ፈተና_በኦንላይን_ለሚወስዱ_የተዘጋጀ_መለማመጃ.pdf1.35 MB
04:08
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀም!
نمایش همه...
Step_by_step_Guide_for_Grade_12_Online_National_Exam_የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ.mp45.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እናቴ ልጅ እያለው የትምህርት ቤት ካርዴ ላይ እንዲህ ብላ ፃፈችልኝ "አንተ ፓይለት ስትሆን ወደ መካ 🕋 ትወስደኛለህ በአንተ ፕሌን" ዛሬ እናቴ ከተሳፋሪዎቹ መካከል ነች ወደ መካ ከሚጓዙት 🕋 እኔ ደግሞ የበረራው ፓይለት ነኝ 💖
نمایش همه...
👍 5

🥰 1