cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ⓜⓐⓣⓘ religious pictures ❤

ለአስተያየት 👉 @Matiyeyohans ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች እና የመዝሙር ግጥሞችን በምስል የምታገኙበት ❤❤❤🙏 t.me/matizeyohans

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
491
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እኔ ማቅ ልልበስልሽ ማልቀሻዬ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኩላዊት እንጂ ክልላዊት ቤተክርሰቲያን የለንም። t.me/matizeyohans
نمایش همه...
ዛሬ በንስሃ ነገ በፍትሀት የምትቀበልኝን እንዲሁም የምትሸኘኝን ቤተክርስቲያን አለሁልሽ ለማለት ሼም አይዘኝም!!! t.me/matizeyohans
نمایش همه...
Ⓜⓐⓣⓘ religious pictures ❤

ለአስተያየት 👉 @Matiyeyohans ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች እና የመዝሙር ግጥሞችን በምስል የምታገኙበት ❤❤❤🙏 t.me/matizeyohans

👉  ስለ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት፣ ፍትሐ ነገሥቱ፣ ሕገ ቤተ ክርስቲያንና ሕጉን መሠረት አድርጎ በቅዱስ ሲኖዶስ የወጣው መስፈርትና የምርጫ ሥርዓት ደንብ ምን ይላል ? ለመሆኑ ስለ ጳጳሳት ሹመት ሕገ ቤተክርስቲያን ምን ይላል? አንቀጽ 7 የቅዱስ ሲኖዶስ ሥልጣንና ተግባር 13.    ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤ እየወሰነ በቤተ ክርስቲያኒቱ ሕግ መሠረት እንዲመረጡና እንዲሾሙ ያደረጋል፡፡ እንዲሁም ሊቃነ ጳጳሳትንና ኤጲስ ቆጶሳትን በየሀገረ ስብከቱና በተለያዩ የሥራ ክፍሎች ይመድባል በበቂ ምክንያት ያዘዋውራል፡፡ አንቀጽ 15 የፓትርያርኩ ሥልጣንና ተግባር 3.    ፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 እና በዚሁ ሕግ አንቀጽ 7 ንዑስ አንቀጽ 13 መሠረት ፓትርያርኩ ከቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር ሆኖ ኤጲስ ቆጶሳትን ይሾማል፣ እንዲሁም ቅዱስ ሲኖዶስ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ሲስማማበት ለብፁዓን ጳጳሳት የሊቀ ጵጵስና ማዕረግ ይሰጣል፡፡ / ምንጭ ፦ ሕገ ቤተ ክርስቲያን / ለሌሎችም ሼር አድርጉት t.me/matizeyohans
نمایش همه...
Ⓜⓐⓣⓘ religious pictures ❤

ለአስተያየት 👉 @Matiyeyohans ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች እና የመዝሙር ግጥሞችን በምስል የምታገኙበት ❤❤❤🙏 t.me/matizeyohans

#ጾመ_ገሃድ /ጾመ ድራር ጥምቀት/ ገሃድ ማለት የቃሉ ትርጉም መግለጫ፣ ግልጥ፣ ልዋጭ፣ ይፋዊ በገሃደ የሚታወቅ ነገር ማለት ነው። የአምላካችን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መገለጥን የምናስብበት ነው። አንድም ጋድ ተብሎም ይጠራል፤ ጥምቀት ረቡዕ፣ ዓርብ ቢውል በዚያ ለውጥ ማግሰኞና ሐሙስ ይጾማልና። ጋድ /ጾመ ድራር ጥምቀት/፦ ይህ ጾም የአምላካችን የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በማሰብ የጥምቀትን ዋዜማ ከምግብ መከልከል ነው። የሚቆርብ ሰው አክፍሎ የሚያድር ስለሆነ የጥምቀት ድራር /ዋዜማ/ ጾም ነው። የጥምቀት በዓል በረቡዕና በዓርብ ዕለት በሚውልበት ጊዜ በረቡዕና በዓርብ ፈንታ ማግሰኞንና ሐሙስን በመጾማችን ሁለት ሥራ ይፈጸምልናል። በዚህም የጾምና የበዓል ማክበር ይከናወንልናል። የጥምቀት ዋዜማ ሰኞ፣ ማግሰኞ፣ ሐሙስ ከሆነ ጾም ነው፤ በአጋጣሚ ደግሞ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ከጥሉላት ምግቦች ብቻ ይጾማል። ሆኖም ጥምቀት በየትኛውም ዕለት ቢውል በየዓመቱ ሁልጊዜ የጥምቀትን ዋዜማ እስከ ዕርበተ ፀሐይ እንጾም ዘንድ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብንና ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ይሆን ዘንድ ሥርዓትን ሠርተውልናል። ስለሆነም በ2015 ዓ.ም የጌታችን በዓለ ጥምቀት ጥር 11 ቀን በዕለተ ሐሙስ ስለሆነ ጾመ ጋድ /ገሃድ/ ጥር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በዕለተ ረቡዕ ይሆናል ማለት ነው። ዕለተ ረቡዕ ራሱን የቻለ የጾመ ድኅነት ቀን ሲሆን በዚህ ዓመት ጾመ ገሃድ በዚህ ዕለት ውሏልና ዕለቱ ጾመ ድኅነትና ጾመ ገሃድ የተገጣጠሙበት ዕለት ሆኗል። “መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም’’ 1ኛ ቆሮ. 8፥8 በሰላም በጤና አድርሶ ጾሙን ጾመን የጌታችንን በዓለ ጥምቀት እናከብር ዘንድ የእርሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፤ አሜን። ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር፤ አሜን። ምንጭ፡ ሰባቱ አጽዋማትና ታሪኮቻቸው በመ/ር ኃ/ሚካኤል ተፈራ ጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም Join @ortodoxslijoch
نمایش همه...
🌿በስርአተ ተክሊል ለማግባት መስፈርቱ ምንድነው? 🌿 መልስ።ተክሊል ማለት ክብር ማለት ሲሆን ቃሉም ከለለ አከበረ ጋረደ ከሚለው ግስ የወጣ ዘር ነው።በተክሊል ወንድ «የባሏ ክብር ናት»የተባለች ረዳቱን በፅኑ ኪዳን ወይም በመንፈስ ውል የሚቀበልበት ስለሆነ የተክሊል ጋብቻ የከበረ ነው።ለሴቷም እንዲሁ።እንዲሁም በእግዚአብሄር ስለሚቀደስና ስለሚከበር የተክሊል ጋብቻ ቅዱስ ነው። ዕብ1÷12 የመጀመሪያው ጋብቻ በእግዚአብሄር ፈቃድ በኤደን ገነት እንደተመሰረተ ሁሉ ዛሬም ስርአተ ተክሊል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይፈፀማል። ዘፍ1÷22 በመሆኑም ስርአተ ተክሊሉ የተሞላ የሚሆነው ፀሎት ተክሊሉ ተፈፅሞ ወጣቶች ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ሲቀበሉ ብቻ ነው።ለዚህ ክብርና የተቀደሰ ጋብቻ ለመብቃትም የሚያስፈልጉ ነገሮች። 👉1.የሀይማኖት አንድነት ወጣቶች በሀይማኖት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መሆን አለባቸው። 👉2.ድንግልና የተክሊል ስርአት የሚፈፀምላቸው ወጣቶች ራሳቸውን ከዝሙት ጠብቀው በድንግልና የፀኑ መሆን አለባቸው። 👉3.መፈቃቀድ: የሚጋቡት ወጣቶች አንዳቸው ሌላውን ሊፈቅዱ ሊወዱ ያስፈልጋል።የሁለቱ መፈቃቀድ ሳይኖር በወላጆች ተፅእኖ ብቻ ስርአተ ተክሊል ጋብቻ ሊፈፀም አይችልም ። ለዚነው በስርአቱ ላይ አንደኛው ሌላውን «ወድጀ ፈቅጀ የምቀርበው»አንዳንድ ግዜ ለምንድነው ወደ ቤተ-ክርስቲያን ተቀብያታለው ወይም ተቀብየዋለው ብለው ቃል የሚገቡት። 👉4.እድሜ የሚጋቡት ወጣቶች እድሚያቸው ትዳር የሚጠብቀውን ሀላፊነት ለመወጣት ብቁ ሊሆኑ ያስፈልጋል ለዚህም አስቀድሞ በፍትሀ ነገስት እንደተገለፀው ሴቷ 15ወንዱ ደግሞ 18አመት የሞላቸው መሆን አለባቸው ።እንደዚህም ሁኖ ሌሎች ነገሮች ካልተሟሉ ከዚህ በላይ ቢሆን መልካም ነው። 👉5.የንስሀ አባት ምስክርነት ስርአተ ተክሊል የሚፈፀምላቸው ወጣቶች አስቀድመው ንስሀ እየገቡ ንፅህናቸውን ጠብቀው እንዲኖሩ የግድ የንስሀ አባት ሊይዝ ያስፈልጋል።ለንስሀ አባታቸውም ስለጋብቻቸውም ሆነ ስለ ማንኛውም ህይወታቸው ሊያማክሩ ይገባል ። በዘመናችን አልፎ አልፎ እንደሚታየው «ገንዘብ ከፍየ ወይንም ደብረ ሊባኖስ ሂጀ አገባለው»እያሉ ተደብቆ ስርአተ ተክሊል መፈፀም አይቻልም።ተጋቢወች ካላይ የተጠቀሱትን ማሟላታቸውን በንስሀ አባት ሊረጋገጥና ይህም ሊመሰከርላቸው ያስፈልጋል።በመሆኑም የተጋቢወች መንፈሳዊም ሆነ ስጋዊ ኑሮ በንስሀ አባታቸው ፊት የተገለጠ ሊሆን ይገባል። 👉6.ሁለቱም ተጋቢወች ወይንም ከሁለቱ አንዱ ወገን ራሱን የቻለ ሊሆን ያስፈልጋል ።የኢኮኖሚ አቅማቸውም ቤተሰቡን ለማስተዳደር በቂ መሆኑ ሊረጋገጥ ይገባል 👉7.ስለ ትዳር ማወቅ (በቂ ግንዛቤ) ተጋቢወች ከመጋባታቸው በፊት ስለ ትዳርና አጠቃላይ ስለ ተክሊል ጋብቻ በሚገባ ሊያውቁ ይገባል። ትዳር በሶስተኛው ሰው ግፊት የሚፈፅምና ለጥቅማጥቅም ተብሎ ካልሆነም ለሙከራ የሚገባበት ሳይሆን ከልብ በመነጨ ፍቅርና ለትዳር ባለወ ግንዛቤ ስለትዳር በቂ እውቀት መኖር ግድ ይላል ስለተክሊም ቢሆን ከ አባቶችና በሰንበት ትምህር ቤት በቂ እውቀት ሊኖር ይገባል እንግህ ተጋቢወች ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች ካሟሉ የተቀደሰውን የስርአተ ተክሊል ጋብቻ ሊፈፀምላቸው ይችላል።በተረፈ ከአፅዋማት ቀን በቀር ይፈጽልማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን Join @ortodoxslijoch
نمایش همه...
"እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረበት ጥበብ ይልቅ ሰው ሁኖ የሰውን ልጅ ያዳነበት ጥበብ ይበልጣል !!! ጥበቡም እኛን የአዳም ዘሮች ከአፈር እፍ ብሎ ነብስ ከዘራብን ይልቅ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም በድንግልና ተወልዶ እኛን ያዳነበት ሚስጥሩ የበለጠ ነው። እንኳን አደረሳችሁ 🙏 t.me/matizeyohans
نمایش همه...
Ⓜⓐⓣⓘ religious pictures ❤

ለአስተያየት 👉 @Matiyeyohans ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች እና የመዝሙር ግጥሞችን በምስል የምታገኙበት ❤❤❤🙏 t.me/matizeyohans

🔴_አዲስ_የልደት_ዝማሬ_"_ተወለደ_"_ዘማሪ_ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ_@_mahtot_hhCxNLeKRzI.m4a7.05 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.