cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👨‍🎨 Art 👨‍🎨 🎄🎄🎄

Please share and join this chanal👇👇👇👇 Story Art pictures and normal pic Music Poem And other tings....... @Omos_1

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
178
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
የ "ህይወት" ህጎች •••••••••••••••••• ከመናገርህ በፊት ☞ አስብ ከመፈረምህ በፊት ☞ አንብብ ከማስተማርህ በፊት ☞ ተማር ከመምከርህ በፊት ☞ ተግብር ከመቁረጥህ በፊት ☞ ለካ ከማጉደልህ በፊት ☞ ተካ ከመዋጥህ በፊት ☞ አላምጥ ከመገንዘብህ በፊት ☞ አድምጥ ከማመንህ በፊት ☞ አረጋግጥ ከመረከብህ በፊት ☞ ቁጠር ከመወሰንህ በፊት ☞ መርምር ከመስራትህ በፊት ☞ አቅድ ከመተኮስህ በፊት ☞ አልም ከመተቸትህ በፊት ☞ አጣራ ከመብላትህ በፊት ☞ ስራ ከመሞትህ በፊት ☞ ነሰሃ ግባ ከመሄድህ በፊት ☞ተስፋ ሰንቅ ስትወያይ----☞ ሁን አስተዋይ ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ ስትናገር---- ☞ በቁምነገር ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !! 👑👑 . . . . . . Join & Share . . . . . . 👑👑 https://t.me/smsmsmsms22 ▬▬▬▬▮🌺🌺▮▬▬
نمایش همه...
S.M 📚 & Funny & 🎧🎼 🎥 .....

ሁሉን አዘል ቻናል ነው ተቀላቀሉ እናም ለሌሎች ሼር በማድረግ ተባበሩን

🔱 ተጠምጠም 🔱 ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ከትልቁ ዛፍ ላይ ከተንዠረገገው፣ ቦታም ጊዜም ደልቶት አለ ወግ ካደገው፤ አረግ ሆይ! ተንጠልጠል፣ እሾሁን አትፍራ፣ ቅርንጫፉን ያዘው በቅጠሉም ኩራ። ነገር ግን ተጠንቀቅ፣ እንዳትዘናጋ፣ እራስህን ችለህ ለመቆም አትትጋ። በግራሮች ወኔ እቆማለሁ ብለህ እንዳትቀናጣ፣ ይልቅ ተጠምጠም በዛፎች ላይ ውጣ፣ መጠምጠም፣ መንጠልጠል፣መኖር ነው ያንተ ዕጣ። ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ⚜ @Omos_1
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
Art

Art and other things found here

እንኳን አደረሳችሁ ☺️
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.