cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Bible Quotes

Out Youtube channel https://youtube.com/@Dekusanlijoch?si=-IUcguWt_td #Christian "በመልካም መሬት ላይ የወደቁ እነርሱ በመልካምና በበጎ ልብ ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት በመፅናትም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።" ሉቃ. 8፡15☝ 👉 የመፅሀፍ_ቅዱስ_ጥቅስ 👉 የመፅሀፍ_ቅዱስ_ጥያቄዎች 👉 ጠቃሚ የሆኑ ትህምቶች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
258
مشترکین
-124 ساعت
+127 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🎵ተነስቷል ተነስቷል ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል ድንጋዩም ብሩቅ ተንከባሏል ኮፈኑ ብቻ ነው አስክሬኑ የታል በእውነትም ኢየሱስ ተነስቷል @quotes_bible
نمایش همه...
👍 2
نمایش همه...
🔥 1
ዛሬ የምናከብረው የትንሳኤ በአል - እኛነታችን ላይ ትልቅ ተአምር የተፈጠረበት ቀን ነው 😇 ✅የክርስቶስ ወገን ያልነበርን : ወገን የሆንበት ✅በሀጢአታችን እኛ በበደላችን ሙታን የነበርን : ህያዋን የሆንበት ✅ባለዕዳ ነበርን : ነጻ የወጣንበት ✅ከድቅድቅ ጨለማ : ሚደነቅ ብርሃን የተሻገልት 💬ጨምሩበት 🙌 #ለታረደው_በግ_ለኢየሱስ_ክብር_ይሁንለት 🧎‍♂🙏 @quotes_bible
نمایش همه...
👍 1
ፋሲካ ምንድን ነዉ ? አሁን የምናከብረው ፋሲካ ነው ወይስ የትንሳኤ በአል ? 💬💬💬💬💬💬💬 #ፋሲካ @quotes_bible
نمایش همه...
👍 3
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም 😍ኢየሱሴ😍 #ኢየሱስ @quotes_bible
نمایش همه...
👍 4
.         🩸🎧ደሙ እንደ ውሃ 🎧💧                 🎤አስቴር  ተፈራ    ⌚️6:16 ደቂቃ  | 💾 6.6 MB     sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯            ✅ @quotes_bible            ✅ @quotes_bible    #christian_mezmur
نمایش همه...
👍 2🔥 2
نمایش همه...
❤‍🔥 1👍 1 1
የህፃናት ጥምቀት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?Anonymous voting
  • አው ነው
  • አይደለም
0 votes
የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። እንደሚታረድ በግ ዝም ያለው፣ ግርፋት ስቃዩ ለኔ ነው። ሞቴን የሞተልኝ በጎልጎታ፣ ውርደቴን ተዋርዶ ክፉን መታ፣ በህይወት አለሁኝ ዛሬም በዚህ ጌታ። የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ፣ ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ክቡር ሆኖ ሳለ የከበረ፣ ጌታዬ ስለኔ ራሱን ጣለ። ዕርቃኑን ሰቀሉት በእንጨት ላይ፣ ሃፍረቴን ሸፈነው እርሱ ሊታይ፣ ዝቅ አለ ወረደ ያ ኤልሻዳይ። #የመስቀሉ #ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ስለኔ ያለው ፍቅር ስለልጁ፣ ነፍሱን እስከመስጠት ነበር እርሱ፣ የኔን በደል ጌታ ተሸከመ፣ ተራራውን ወጣ ብዙ ደከመ፣ ያኔ ቀራንዮ ሁሉ ተፈፀመ። 🎙 የመስቀሉ ፍቅር 👤 ተመስገን ማርቆስ [ቁ.3]     Join & Share @quotes_bible
نمایش همه...
👍 4 2
የኔን አዳኝ ልንገራች "እስቲ አንተ አምላክ ከሆንክ እራስህን አድን እያሉ ሲዘባበቱበት የነበረው እሱ የኔ ጌታ ነዉ "😢❤️❤️❤️ እሱ የኔ ጌታ ነዉ #ኢየሱስ @quotes_bible
نمایش همه...
👍 2❤‍🔥 1😨 1