fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

EdMap Official

EdMap Official

رفتن به کانال در Telegram

EdMap, Powered by PiSpace Inc. A one-stop destination platform for Ethiopian students. For further information @contact_edmap Our website: 🌐 www.edmap.et

نمایش بیشتر
1 789
مشترکین
-224 ساعت
-57 روز
-1430 روز
آرشیو پست ها
Are you a #ComputerScience, #Mathematics or #Engineering student /recent graduate, looking for a fully funded internship? App
Are you a #ComputerScience, #Mathematics or #Engineering student /recent graduate, looking for a fully funded internship? Apply for RIPS Summer Internship 2023 in the United States. 💥The RIPS internship allows students to work on real-world projects proposed by industrial giants and public sector organizations, with mentorship from both academic supervisors and industrial mentors. 💥The program provides the opportunity to work with individuals from diverse communities, learn about American culture, and develop skills such as report writing, presentation, leadership, and time management 💥UCLA is located near popular tourist destinations and beaches, providing students with a refreshing natural environment during the program. For more and apply 👇 https://www.edmap.et/rips-summer-internship-2023-in-the-united-states/

Are you a computer science student looking for a fully funded internship? Apply for the CERN openlab Summer Student Programme
Are you a computer science student looking for a fully funded internship? Apply for the CERN openlab Summer Student Programme! 💥This program offers advanced IT projects, lectures, visits to the accelerators and experimental areas, and the chance to build public relations. 💥 Open to bachelor's and master's students with at least three years of university study and a good knowledge of English. CERN provides a contract, allowance, travel allowance, health insurance, and assistance finding accommodation. 💥 The program runs for 9 weeks in Geneva and is open to candidates of all nationalities. Don't miss this opportunity to gain valuable knowledge and experience at CERN. For more and apply 👇 https://www.edmap.et/short-term-internship-2023-geneva-switzerland-2/

🎉⭐️ ይሄንን ያውቁ ኖሯል ? ድህረገፃችን 🪩 www.edmap.et የመንግስት እና የግል ዩንቨርስቲዎች መረጃዎች ይዟል። ስለሆነም እያንዳንዱ ዩንቨርስቲ ምን አይነት የትምህርት ፕሮግራም እንደሚሰጥ
🎉⭐️ ይሄንን ያውቁ ኖሯል ? ድህረገፃችን 🪩 www.edmap.et የመንግስት እና የግል ዩንቨርስቲዎች መረጃዎች ይዟል። ስለሆነም እያንዳንዱ ዩንቨርስቲ ምን አይነት የትምህርት ፕሮግራም እንደሚሰጥ ከመግለፅ በተጨማሪ ስልክ ቁጥራቸውንም ሆነ አድራሻቸውን በ www.edmap.et ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ። 🎉⭐️ Did you know this? Our website 🪩 www.edmap.et contains information about public and private universities. Therefore, in addition to explaining what kind of educational program each university offers, you can also find their phone number and address by logging into www.edmap.et.

✨ ውድ የEdmap ደንበኞቻችን ተከታዩን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ዝርዝር የ #ስኮላርሺፕ ዜናዎች እና እንዴትስ ማመልከት ይቻላል የሚለውን መረጃዎች በሰፊው ያግኙ ቻናሉን በዚህ ማስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/Edmap_community ✨ Dear Edmap Followers, join our Telegram channel to get detailed #Scholarship news and information on how to apply. Link 👉 https://t.me/Edmap_community

💥 በቶኪዩ ዩንቨርስቲ እና በአምገን ፋውንዴሽ የተዘጋጀ የስኮላርሽፕ ፕሮግራም ይህ የስኮላርሽፕ ፕሮግራም የሚሰጠው በጃፓን ሀገር በቶኪዮ ዩንቨርስቲ እና በአምገን ፋውንዴሽን ትብብር ሲሆን ባዮሎጂ እ
💥 በቶኪዩ ዩንቨርስቲ እና በአምገን ፋውንዴሽ የተዘጋጀ የስኮላርሽፕ ፕሮግራም ይህ የስኮላርሽፕ ፕሮግራም የሚሰጠው በጃፓን ሀገር በቶኪዮ ዩንቨርስቲ እና በአምገን ፋውንዴሽን ትብብር ሲሆን ባዮሎጂ እና ተዛማጅ ሳይንሶችን ለመማር ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የቀረበ ነው። ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👉 https://www.edmap.et/utokyo-amgen-scholars-program/ 💥 University of Tokyo and Amgen Foundation Scholarship Program The University Tokyo - Amgen Scholars Program is a fully-funded opportunity for international students interested in studying biology and related sciences in Japan.  For more and apply 👉 https://www.edmap.et/utokyo-amgen-scholars-program/

🔊 የኦስትሪያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢንተርንሽፕ ፕሮግራም በኦስትሪያ መንግስት ሙሉ ወጪ የተደገፈ የኦስትሪያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንተርንሽፕ ፕሮግራም ለቅድመ ምረቃ እና ለማ
🔊 የኦስትሪያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢንተርንሽፕ ፕሮግራም በኦስትሪያ መንግስት ሙሉ ወጪ የተደገፈ የኦስትሪያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንተርንሽፕ ፕሮግራም ለቅድመ ምረቃ እና ለማስተርስ ዲግሪ ተማሪዎች ቀርቧል። በዚህ ማስፈንጠሪያ ዝርዝር መረጃና እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ይመልከቱ 👉 https://www.edmap.et/ist-summer-internship-program-2023-in-austria/ ⚠️ እንዴት በትክክል መመዝገብ እንዳለብዎ ካላወቁ ለእርስዎ ባዘጋጀነው የ Edmap Forum ላይ በመግባት ጥያቄዎን ያስፍሩ፣ ሙሉ መረጃም እንሰጥዎታለን። ስለ Edmap Forum ጥቅም በዚኛው የቴሌግራም ቻናላችን በመግባት በዝርዝር ማወቅ ትችላላችሁ 👉 https://t.me/+Mi-4MQBsmDBkNGNk 🔊 Institute of Science and Technology Austria (IST Austria) Internship Program The IST Summer Internship Program in Austria is a fully-funded opportunity for undergraduate and master’s students to gain research experience in the field of science. For more info & to apply 👉 https://www.edmap.et/ist-summer-internship-program-2023-in-austria/ ⚠️ If you don't know how to register properly, enter your question on the Edmap Forum that we have prepared for you, and we will provide you with complete information.

✨ የትኛው የመንግስት ዩንቨርስቲ ወይም የግል ኮሌጅ ይሻለኛል? ✨የመረጥኩት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ምን አይነት የትምህርት ፊልዶችን ይሰጣሉ? ✨ ምንስ አይነት የትምህርት ፊልድ ብመርጥ የተሻለ ነው? እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች ከተማሪዎችም ሆነ ከወላጆች መስማት በጣም የተለመደ ነው። ከአሉባልታ እና ከግምት መልሶች ተጠብቀው የነዚህን ጥያቄ መልሶች ቤትዎ ቁጭ ብለው በተብራራ ፣ ግልፅ በሆነ መልኩ የሚያቀርብልዎትን ድህረገፅ ተዋወቁ። 🪩 www.edmap.et ይሰኛል። edmap.et ከላይ ከዘረዘርናቸው ትልቅ ጥቅሞች በተጨማሪ ሌሎች የሚያበረክታቸው ግልጋሎቶች ውስጥ : 💥1⃣ Edmap forum የተሰኘ የመወያያ ግሩፕ ውስጥ ተማሪዎች እንዲቀላቀሉ ከጋበዘ በኋላ በግሩፑ ላይ. . . 🎊 ስለትምህርት ነክ ጉዳዮች እንዲወያዩ፣ እንዲጠያየቁ /ብዙ ጥያቄዎችን የመለሰ እንዲሁም ከፅሁፎቹ ጋ ብዙ ኢንጌጅመንት ያለው ደግሞ Point 💰 በመሰብሰብ ከዛም የተገኘው Point ወደ ገንዘብ እንዲለወጥ ይደረጋል። 🎊 አዳዲስ ጓደኞች እንዲያፈሩ 🎊 ፕሮፌሽናል ኔትወርክ እንዲፈጥሩ እና የቀጣይ ህይወታቸውን እንዲያሳምሩም ይረዳል። ወደ Edmap Forum በቀጥታ ወደዚህ ሊንክ በመግባት ማግኘት ይችላሉ 👉👇 http://www.edmap.et/community 💥2⃣ በድህረ ገፁም የገበያ መድረክ Market Place ይኖራል። ተማሪዎች የተገለገሉበትን እና መሸጥ የሚፈልጉትን መፅሀፎች፣ ላፕቶፕ እና ስልኮች እንዲሁም የትምህርት አጋዥ መሳሪያዎች ለገበያ እንዲያቀርቡ ያስችላል። ተጠቃሚዎችም እዛ ላይ ያሉትን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሸምቱ ያስችላል። 💥3⃣ የተለያዩ የውጭ ሀገር ስኮላርሺፕ መረጃዎች እና እንዴት Apply እንደሚደረግ በዌብሳይቱ በ Blog አምድ ስር ይቀርባል። ተማሪዎችም የተለያዩ Blogs እንዲፅፉ በማድረግ እንዲከፈሉም ይደረጋል። 💥4⃣ ተማሪዎችን ከተለያዩ ድርጅቶች ጋ እንዲገናኙ በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሰርተው ገንዘብ እንዲያገኙ ይሄ ዌብሳይት ይረዳቸዋል። ✨ ተማሪዎች ይሄንን ዌብሳይት በመጠቀም እነዚህን ግልጋሎቶች ያግኙ። ⭐️ ወላጆች ደግሞ ልጆቻችሁ የት ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ቢገቡ የተሻለ እንደሆነ፣ ኮሌጁም ምን አይነት ፊልድ እንዳለው በማየት ልጆችዎን ይጥቀሙ። 🌟 ተቋሞችም እዚህ ዌብሳይት ላይ አብረውን በመሳተፍ ይጠቀሙ። እጅግ በቅርቡም በቀላሉ መንገድ ወደ እናንተ በአፕሊኬሽን መልክ ለመድረስ ከመዘጋጀታችን በተጨማሪ በተለያዩ መንገድ #ገንዘብ እና የትምህርት #ስኮላርሺፕ እንድታገኙ እንደሚደረግ ለማሳወቅ እንወዳለን www.edmap.et  👈 ዌብሳይቱን ይጎብኙ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞችም ያግኙ። #ይሄንን_ዜና_ዩንቨርስቲ_እና_ኮሌጅ_ውስጥ_ላሉ_ሰዎች_ሼር_አድርጉ #ሀይስኩል_እና_ፕሪፓራቶሪ_ለሚማሩ_ጓደኞችዎ_ሼር_በማድረግ_ያሳውቋቸው! ለበለጠ መረጃ: እዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ግቡ.. https://t.me/EdMap_Eth

✨ እንደሚታወቀው www.edmap.et ውስጥ እጅግ ታማኝ እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች ይወጣሉ። 🌟 ከነዚህም መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘረው አንዱ ነው። ❇️ ይሄ #ስኮላርሺፕ በ አይርላን
✨ እንደሚታወቀው www.edmap.et ውስጥ እጅግ ታማኝ እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃዎች ይወጣሉ። 🌟 ከነዚህም መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘረው አንዱ ነው። ❇️ ይሄ #ስኮላርሺፕ በ አይርላንድ መንግስት የተዘጋጀ ነው። ❇️ ለዲግሪ፣ ለማስተርስ እና ለPHD ፕሮግራም ተጠቃሚዎች መልካም ዜና ነው። ❇️ አመልካቾች በተገቢው መንገድ በonline የሚጠየቁት በሙሉ ማስገባት አለባቸው። ስለ #ስኮላሪሺፕ ዝርዝር ሁኔታ እና እንዴት አፕላይ እንደሚደረግ www.edmap.et ዌብሳይታችን ላይ አለ ወይም ደግሞ ቀጥታ በዚህ ሊንክ በመግባት ማግኘት ይችላሉ 👉 https://www.edmap.et/ireland-government-scholarship-2023/ ⭐️ እነዚህን ስኮላርሺፖች ለማግኘት ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ በጥንቃቄ እና በተገቢው መንገድ Apply ማድረግ የግድ አለብን። 🛑 አሞላሉ ግራ ካጋባችሁ ደግሞ ወደ Edmap forum የመወያያ ግሩፓችን በመግባት እና Register በማድረግ ጥያቄዎቻችሁን አድርሱን። ✅ በጥንቃቄ መሞላት ስላለበት ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ አትፍሩ። እዚህ ውስጥ በመግባት በEdmap forum ጥያቄያችሁን ላኩልን 👉 https://www.edmap.et/community/ #ሼር በማድረግ ጓደኞቻችሁንም ጥቀሟቸው