cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የተዋህዶ መዝሙሮች ✝✝✝

የኢትዮጵያ የሆነችዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮቿ እና አስተማሪ አጫጭር የስብከት ቪዲዬ ከፈለጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 248
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን (3)🙏🙏🙏 ♻️#ሥላሴን_አመስግኑ♻️ ስላሴን አመስግኑ /2/ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ አዝ_________________ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ አዝ________________ ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን በሰማይ በምድር እንጠራሃለን አዝ________________ ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን
نمایش همه...
_ሥላሴን_አመስግኑ_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ360p.mp34.11 MB
👍 1
_በዋጋ_ገዝተኸኛልና_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ_ቤተ_ቅኔ_Beta_Qene256k.mp310.17 MB
Engdawerk_Bekel_መልአከሰላም_Hana_Bureket│ሃና_ቡርክት│New_Ethiopian_Orthodox.m4a4.04 MB
እመቤታችን ባንቺ ምልጃ  (2) ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ (2) መድኃኒዓለም ታምር ሰራ በማየ ቃና (2) ለጌታችን ታምር >>> በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ >>> በማየ ቃና መጀመርያ ሆነች >>> በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ >>> በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ አዝማች ----------------------- ታውቅዋት ስላለችው >>> በማየ ቃና ወይንኪ አልቦሙ >>> በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን >>> በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ >>> በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ አዝማች ----------------------- አሳላፊዎቹ >>>በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው >>> በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ >>> በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው >>> በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ አዝማች ---------------------- እኛም እናምናለን >>> በማየ ቃና ተስፋ ትንብልና >>> በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ >>> በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቀና >>> በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ @nu_abren_enzemr @nu_abren_enzemr @nu_abren_enzemr @nu_abren_enzemr
نمایش همه...
"እመቤታችን_በአንቺ_ምልጃ"_|_ዘማሪ_ቀሲስ_እስክንድር_ወልደ_ማርያም128k.m4a5.34 MB
Kidus_Yared_Mezmur_የቅዱስ_ያሬድ_መዝሙር_አሰርገዋ_ለኢትዮጵያ_128k.m4a5.76 MB
4_5904320498480712094.mp311.84 MB
🛑_አዲስ_ዝማሬ"ገብርኤል_መልአከ_ራማ"_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ360p.mp33.93 MB
1698764118485.mp33.60 KB
ሐመልማለ/3/ ወርቅ ልብሱ የእኛ ሙሽራ ሐመልማለ ወርቅ በባቢሎን ምድር ያልተፈተለ ነው በቤተመቅደሱ ሲለብሱት ያየነው በክብር ካባው ላይ ጸጋው ተደርቦ ሞላቸው ሞገሱ በላያቸው አድሮ የሙሽራው ጠረን መዓዛው ይስባል በቅብዓ ሜሮን በእጣኑ ከብሯል ያንጸባርቃሉ እንደ አልማዝ ድንጋይ በረከትን አፍሰው ከምሕረት እጁ ላይ በዚህ ዓለም ዕንቁ አልከበረም ዘርፉ በጾም በጸሎት ነው ያማረው መርገፉ የሰው እጅ አይደለም የተጠበበት ከላይ የመጣ ነው እድፈት የሌለበት መዝሙር በ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ================= የሰርግ መዝሙሮች @weddingmezmurs
نمایش همه...
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ የእኛ ሙሽራ .mp32.30 MB
🥰 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.