fa
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

رفتن به کانال در Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

نمایش بیشتر
1 781
مشترکین
+1524 ساعت
+307 روز
+11130 روز
آرشیو پست ها
+2
4_6021589770134623445.xlsx0.37 KB

List of student that take entrance exam tomorrow morning 📌Share📌 @yoquestion21

Subscribe Follow
Subscribe Follow

#ASTU የምትፈተኑ ከምትፈተኑበት ሰአት ቢያንስ 1 ሰአት ቀድማችሁ ግቢ ግቡ እና መፈተኛ ክፍላችሁን ፈልጉ ግቢው በጣም ሰፊ ስለሆነ ለማግኘት ጊዜ ይፈጃል የፈተናውን ሰአት እንዳይሻማባችሁ። @yoquestion21

#መፈተኛ_ቦታ_ተለቀቀ Dear all applicants of the two science and Technology Universities, you can check you exam center here! #Share @yoquestion21

+2
#Urgent_Notice ‼️ የሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አመልካቾች የፈተና ማእከልን እዚህ ማረጋገጥ ትችላላችሁ! @yoquestion21

#Urgent_Notice ‼️ የሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አመልካቾች የፈተና ማእከልን እዚህ ማረጋገጥ ትችላላችሁ! @yoquestion21

Upcoming video. stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming video. stay tunned!      https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

#Grade_#12_#Mathematics_#Unit_#1_#Part_#4_#Geometric_Sequence_#Exercise_... https://youtube.com/watch?v=s0iMs8wIEYI&si=j3LLTFMUls-2nm0Q

Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1 https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ

#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1 https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ

#AAU #UAT #ተጨማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ምዝገባ ያደረጋችሁና የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ - ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲእና እና - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የመፈተኛ ቦታ አድርጋችሁ የመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 11 እና 12/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል። ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ እና - ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይሆናል። የመፈተኛ Password ትኬት እንዴት ያገኛሉ? የመፈተኛ ቀን፣ ሰዓት፣ የመፈተኛ Username፣ የመፈተኛ Passward ትኬት ለማግኘት፤ ለማመልከት የተጠቀማችሁበትን የኢሜል አድራሻ እና Passward https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ Note: ስምዎ አሁን ባለው ሊስት ውስጥ ካልተካተተ፣ በሚቀጥሉት የፈተና ሊስት ውስጥ እንደሚካተቱ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @yoquestion21

photo content
+1

photo content

#ASTU #AASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ #በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @yoquestion21     ❇️       ❇️      @yoquestion21    ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉Ethio-Science Academy ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

+1
#AASTU_and_ASTU Additional practice questions for new applicants! These are demo exams from the last 3 years. Please try to prepare like your matric exams you did before. Wish you a good luck!

👉 Physics ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @yoquestion21

👉 Biology ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @yoquestion21