fa
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

رفتن به کانال در Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

نمایش بیشتر
1 783
مشترکین
+324 ساعت
+327 روز
+11330 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

photo content

photo content

"Names and Formulas of Chemical Elements!" * Common salt = NaCl * Baking soda = NaHCO₃ * Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O * Caustic Soda = NaOH * Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O * Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O * Red medicine = KMnO₄ * Caustic Potash = KOH * Saltpeter = KNO₃ * Bleaching powder = Ca(OCl)Cl *  lime water = Ca(OH)₂ *  Gypsum = CaSO₄ 2H₂O *  Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O * Chalk = CaCO₃ * Limestone = CaCO₃ * Marble = CaCO₃ * Nausadar = NH4Cl * Laughing gas = N₂O * Litharge = PbO * Galena = PbS * Red vermilion = Pb₃O₄ * White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂ * Salt acid = HCl * Shore's acid = HNO₃ * Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3) * Dry ice = CO₂ * Green Case = FeSO₄ 7H₂O * Horn Silver = AgCl * Heavy water = D₂O * Producer gas = CO + N₂ * Marsh gas = CH₄ * Vinegar = CH₃COOH * Gemaxine = C₆H₆Cl₆ * Blue Case = CuSO₄ 5H₂O * alcohol = C₂H₅OH * Mand = C₆H₁₀O₅ * Grape juice = C₆H₁₂O₆ * sugar = C₁₂H₂₂O₁₁ * Urea = NH₂CONH₂ * Benzene = C₆H₆ https://t.me/yoquestion21

#በጉዞ_ላይ😱😱 • በተሳፋሪዎች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ። ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድና የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡ ተሳፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን
#በጉዞ_ላይ😱😱 • በተሳፋሪዎች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ። ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድና የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡ ተሳፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን አሁን በመብረቅ ተመታ እያሉ መጨነቅ ጀመሩ መብረቁ ግን መኪናዉን እያለፈ ይወድቅ ነበር፡፡ • እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ሁለት ሶስት ጊዜ እንደቀጠለ ሾፌሩ አዉቶብሱን ከአንድ ዛፍ 50 ጫማ ርቀት ሲቀረዉ አቆመና ተሳፋሪወቹን "ከእናንተ መሃል ዛሬ መሞቱ ግዴታ የሆነ ሰዉ ሥላለ ከአሁን በኋላ አብሮን ከተጓዘ በእሱ ምክንያት ሌሎቻችንም አብረን እንዳንጠፋ ሁላችሁም በየተራ እየወጣችሁ ያንን ዛፍ እየነካችሁ እንድትመለሱ እፈልጋለሁ! መሞት ያለበት ሰዉ ካለም ዛፉን የነካ ጊዜ በመብረቅ ይመታል! ሌሎቻችን ግን እንተርፍለን ማለት ነዉ!!" አለ። ሾፌሩ ይህን ያደረገውም በተለምዶ መብረቅ ዛፍ ላይ ያርፋል ከሚባለው ብሂል ተነሥቶ ነበር። • ሁሉም የመጀመሪያዉን ተሳፋሪ ሄዶ ዛፍን እንዲነካ መጎትጎት ጀመሩ። እሱም እየጨነቀዉና በፍርሃት ተዉጦ ሄዶ ዛፍን ነክቶ በሰላም ተመለሰ። ምንም ሳይሆን በመመለሱም ልቡ በደስታ ጮቤ ረገጠች፡፡ • መጨረሻ ላይ የነበረዉ ተሣፋሪ ተራ እንደደረሰ ሁሉም ሟቹ እሱ እንደሆነ በማሰብ ዐይኑን እያዩት እንዲሄድ ገፋፉት፤ እሱም በመሞት ፍራቻ ተዉጦ ከአዉቶብሱ ወረደ። ከዛፉ ደርሶ እንደነካዉም ኃይለኛ ድምፅ ተሠማ፤ አስፈሪ የመብረቅ ብልጭታም ሆነ። • መብረቁ ግን የመታዉ አዉቶብሱን ነበር። በውስጡ የነበሩት ተሳፋሪዎችም ሞቱ፡፡ እነዚያ ቀደም ብሎ አዉቶብሱን ያለፉት አደጋዎች ሁሉ ያለፉትም በመጨረሻዉ ተሣፋሪ ንጽህና ምክንያት ነበር፡፡ • ሁልጊዜ እራሳችንን እንደ ንጹህ አንይ። @yoquestion21

G-9 maths worksheet chapter 5& 6.pdf5.97 KB

+1
biology grade.9 and 10 per.pdf4.23 KB

Grade 9 Biology Short Note.pdf1.18 MB

ASTU Special School Different worksheets on Different Subjects!

+6
Physics Formula Sheet.pdf6.17 KB

practice 4G11 U5-6.pdf5.91 KB

+2
SEC. SEM. CHEM. WORKSHEET FOR GRADE-11@2016 (1).pdf2.32 KB

+3
mathematics g 9 Unit-4 Practices question.pdf7.63 KB

Mathematics 9 Unit -3 practice question.pdf7.26 KB

Grade-11-Unit-One-Three Maths Practice Question.pdf1.27 MB

grade 9 worksheet.pdf6.40 KB

Chemistry Worksheet for G-11 Regading Chemical Bonding@2016.pdf4.21 KB

ASTU G9 PRACTICE QURSTION ON UNIT ONE F.pdf7.69 KB

ASTU G9 PRACTICE QURSTION ON UNIT 2.pdf7.44 KB