cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Best profile pictures ❤

ይህ channel ምርጥ ምርጥ ... > profile picture ሚፖሰትበት channel ነው share በማድረግ ደግፋን 🙏🙏🙏 For any comment and cross contact me on @Abcd3054

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
552
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+2830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አሳዛኝ ታሪክ 🥹 ነገሩ እንዲህ ነው 😳 የሆነ ልጅ ነበር አንድ ቀን አባቱ ጠራውና ወረቀት ፅፎ ሰጠው ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ እንዳታነበው ስታገባ በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት ይሄ የኔ የኑዛዜ ቃል ነው ይለዋል ይሄንን ባለው ከቀናት በሆላ ይሞታሉ። ልጅም  የአባቱን የሙት ሃዘን ከጨረሰ በሆላ  ለማግባት ይወስንና ለፍቅረኛው ይነግራታል እሷም በሀሳቡ ተስማምታ ሰርግ ተደርጎ ተጋቡ ማታ እሷ ጋር ከመግባቱ በፊት አባቱ የስጠውን የኑዛዜ ወረቀት ለሚስቱ ሰጣት ምንድነው ስትለው አንብቢው አላት አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ መታቸውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ ሊያነበው ፈለገና አባቱ እንዳያነበው አደራ ስላሉት መልሶ ተወው አሁንም ከአመት በኃላ ሌላ ሴት አገባና በስርጕ ምሽት ወረቀቱን ሰጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ መታችውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጅም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ ያስባል አይሮፕላን ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው ወጣት ወረቀቱን ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ ሳትስማው እራስህን ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል ስትለው ደብዳቤውን ወሰደባትና አጣጥፎ ይዞት እራሱን ከፕሌኑ ላይ ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ ነገር አሰበ አሁን ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ ደብዳቤ ምን እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ አውጥቶ ሊያነበው ሲከፍተው ሀይለኛ ንፋስ መጣና ወረቀቱን ይዞበት ሄደ ልጁ ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ ባለማወቁ እየተፅፅተ ሞተ እኔ ግን ከእርሱ በላይ እንዴት እንደ ጓጓሁ አጠይቁኝ ሆዴን አስጩሆት ቀረ ለማንኛውም ደብዳቤውን ንፋስ የት ወስዶ እንደ ሚጥለው ስለማይታወቅ ያግኛቹ ጓደኞቸ  አደራችሁ አባትየው ምን ብለው ፅፈው እንደነበር መጨረሻውን አሳውቁኝ Share argut lelelochem Join now 👇👇👇👇👇👇 @zade_pp @zade_pp @zade_pp
نمایش همه...
1
Inbox me now @zade01
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيد مبارك  تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير  ... Peace, mercy and blessings of God be upon you Eid Mubarak May Allah accept from us and from you the good deeds Happy new year ... 真主的和平、仁慈和祝福降临于您开斋节穆巴拉克愿真主接受我们和您的善行新年快乐 ... ईश्वर की शांति, दया और आशीर्वाद आप पर हो, ईद मुबारक, अल्लाह हमसे और आपके अच्छे कर्मों को स्वीकार करे, नया साल मुबारक ... La paix, la miséricorde et les bénédictions de Dieu soient sur vous Eid Mubarak Qu'Allah accepte de nous et de vous les bonnes actions Bonne année ... Allah'ın selamı, rahmeti ve bereketi üzerinize olsun Kurban Bayramınız mübarek olsun Allah bizden ve sizden hayırları kabul etsin Yeni yılınız kutlu olsun ... eid Mubarak with 6 language #share to ur muslim friend & family ------- @zade_pp @zade_pp @zade_pp
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
@zade_pp @zade_pp share አርጉ Please አረ ተው ተው ምን አለበት😁
نمایش همه...
👍
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
We are back share💙💙💙 @zade_pp @zade_pp 🙏 share 🙏
نمایش همه...
#advertising Tote bags for girls በተለያዩ design በ አሪፍ ዋጋ inbox me
نمایش همه...
☝️ new fashion tote bag በአሪፍ ዋጋ ለሴቶች #በተጨማሪም አሪፍ ለሰው ሚሰጥ ስጦታ ይሆናሉ ይደውሉልን ወይንም በtelegram ያውሩን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ባለሽ ክህሎት ፤ ባለህ ችሎታ 1⃣ ቋሚ | Permanent 2⃣ የትርፍ ሰዓት | Part-time 3⃣ የፍሪላንስ | Freelance 4⃣ የርቀት | Remote 5⃣ የልምምድ | Internship 6⃣ የበጎ ፈቃደኝነት | Volunteer ሁሉም_ስራ_አለ!! አሁኑኑ ቻናላችን ተቀላቅለው @freelance_ethio የህልምዎን ስራ ይጀምሩ
نمایش همه...
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👈
Photo unavailableShow in Telegram
Enzen borsa mefelge yaweragn
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.