cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

[°°ቢስሚከ ነህያ°°]✍🏻sumeya

*ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ* ለሀሳብ አስተያየት ይህን ይጫኑ 👇👇👇 https://t.m/Tewhid_Sebile_Nejah

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለስደተኛዋ እህቴ ✍️🌹 እስማርት ስልክ ይዘሽና ነፃ ዋይፋይ አግኝተሽ ለቁርአን ጊዜ የሌለሽና ለዲኒሽ ቸልተኛ የሆንሽዋ እህቴ አለማወቅሽ ዲንሽን ከመሰረት ለመማር ጥረት ፍላጎት የሌለሽ ቅሪ ስትባይ ሰበባ ሰበብ ምክንያት ሚበዛብሽ ለመቅራት ለማይጠቅም ነገር ጊዜሽን እየሰጠሽ ለቁርአን የማይመችሽ አለመቅራትሽ በራስሽ ልታፍሪ ይገባል ባሁን ጊዜ ቁርአን አለማወቅ ያስፍራል ነቃ በይ ا.ب ت ث.......... ብለሽ ጀምሪ የጌታሽን ቃል ኦላይን ባይመችሽ እንኳን በሪከርድ ቅሪ አላህ ያግዝሽ ዘንድ 📚 ጊዜሽን ለአላህ ስጪ ከማይጠቅሙ ነገሮች ራቂ ውዷ እህቴ ላንቺ ሚበጀው ኸይር እሱ ነውና አማራጮችን እየተጠቀምሽ ራስሽን ለውጪ ➪◍ያለ ➷አግባብ የምናጠፋው ➷ጊዜ ➷አንፀፀትበትም !!? ➪◍ገንዘብ ወይንም ➷ንብረታችን ከጠፋብን በጣም ➷እንበሳጫለን ➷እናለቅሳለን ገንዘብስ ቢጠፋ ይተካል ➷ያጠፋናት ➷የቀለድንባት ጊዜ ➷ወቅት ግን ➷ልንመልሰው አንችልም⁉️ ➡️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ▪️አትረበሽም ▪️አትጨነቅም ▪️አታዝንም ▪️ሁሌም ደስተኛ ናት 📚⚘ እውቀት የእያንዳንዱ ተግባር ፣ የስራ እና የእምነት መሰረት ነው። ካለ እውቀት መልካምነትና ደግነት በዚህም ሆነ በመጭው አለም ሊገኝ አይችልም። ከእውቀት በላይ ወደ አሏህ የሚያደርስ (የሚያመራ) መንገድም የለም.....በእውቀት ቢሆን እንጂ። ለዛም ነው አሏሁ አዘወጀል በቁርአኑ ❝ከባሮቹ መካከል አሏህን የሚፈሩት ኡለማዎች(የእውቀት ሰዎች) ናቸው❞ ያለን። እውቀት የህይወት መሠረት ነው። በእውነቱ እውቀት በራሱ ህይወት ነው። እንዲሁም ድንቁርና የሞት መሠረት ሲሆን ድንቁርና በራሱ ደግሞ ሞት ነው። 🎀 አማኝ ለሆነች ሴት በቁረአን ውስጥ ትልቅ ቦታና ምራቻ ያለ መሆኑን በተመለከተ 🎀 ➥✾ሸይኽ ዓብደረዛቅ ((አላህ ይጠብቃቸው)) እንዲህ አሉን 🌸◌(( إن توجيهات القرآن للمرأة وهداياته لها هدايات فيها العز للمرأة ولمجتمعها وفيها الفلاح والسعادة في الدنيا والآخرة))◌🌸 ❑✺በእርግጥም ቁረአን ለሴት ልጂ የቀጥተኛ መንገዲ መመሪያዋ እና ግሳፄ እንዲሁም በኢስላም ትልቅ ሃይል እንዳላት ብሎም ዱኒያ ወል አኺራ ነጃህ የምትወጣበትን መንገዶች ፤ወደ መልካም ነገር የሚያግዛትን ነገር በሙሉ በውስጡ ያመላክታል(ይመክራል) !! ❑✺ወደ እስልምና ለመራት እና አላህ ኢማንን ላጎናፀፋት ፤ከመሃመድ ﷺ ኡመቶች በኢስላም ደረጃ ከፍ ላደረጋት(ለመረጣት) ፤አማኝ ለሆነች ሴት በሙሉ ቁረአንን በደንብ ልታየውና ልታስተነትነው እንዲሁም ልታቀው ልትማረው ያለፉት ሴቶች ይዘውት የነበረውን አቅሟ የቻለውን ያክል ልትይዘው ግደታዋ ነው‼️ የሰው ልጅ ቁርአንን በቀራና ባስተነተነ ቁጥር ልቡ ውስጥ የአሏህ ፍቅር ይጨምርለታል ๏የሚወደው ነገር ሁሉ ቁርአን ይሆናል ፣ በመቅራቱ ይደሰታል በማጣቱም ያዝናል አሏህ ከቁርአን ሰዎች ያድርገን "አላህ ሆይ! ከማይጠቅም እውቀት፣ አንተን ከማይፈራ ልቦና፣ ከማትጠግብ ነፍስ፣ ተቀባይነት ከሌለው ዱዓ፣ ባንተ እጠበቃለሁ" ውዷ እህቴ ለድናዊ ግንዛቤሺ እውቀትን ለመቅሰም መስዋት ክፈይ ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት ከተግባር በፊት እውቀት ይቀድማልና ለዚህም ነው العلم قبل القول والعمل የተባለው ነገም የልጆችሺ እናት ትሆኛለሺ የልጆች ዋና መሠረት እናት ነች ‼️ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ 🌴"አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤ ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።" رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡ سورة الشعراء /83 🖊أم نوح
نمایش همه...
sticker.webp0.31 KB
sticker.webp0.51 KB
sticker.webp0.22 KB
Photo unavailable
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ 🌴"አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤ ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።
نمایش همه...
🔸‏قَالَ الشَّاطِبِيّ -رَحِمَهُ اللّٰه-: «طُوبَى لِمَنْ مَاتَ وَمَاتَتْ مَعَه ذُنُوبُه، وَالْوَيْل الطَّوِيل لِمَن يَمُوت وَتَبْقَى ذُنُوبُه». 📙[الْمُوَافَقَات | (٢٢٩/١)]
نمایش همه...
ኢብኑ ዑመር رضي الله عنه «ቁርአንን ማንበብ ከጀመረበት ሰአት ጀምሮ ያቀደውን አንብቦ  እስከሚያጠናቅቅ ድረስ ማንንም አያናግርም። ስለምንም ጉዳይ አይናገርም ነበር።»
نمایش همه...
✨ለመፍጠር ይበልጥ አስቸጋሪው እናንተ ናቸው ወይስ ሰማይ?(ሰማይን አላህ  ገነባት (አል፡ናዚያት 79-27) ⚡️አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡ [ AL-BAQARA, 2
نمایش همه...
✨የቀልብ ድርቀት እና ፈውሱ.. አቡድ‐ደርዳእ [ረዐ] እንደዘገቡት:— «አንድ ሰውዬ የቀልቡን መድረቅ ስሞታ ሊነግር የአላህ ነቢይ [ﷺ] ዘንድ መጣ። እርሳቸውም እንዲህ በማለት መከሩት: ‐ «ቀልብህ እንዲለሰልስ እና ጉዳይህ እንዲሳካ ትፈልጋለህ? ለየቲም እዘን። ጭንቅላቱን ዳብሰው። ከምትመገበው አብላው። ቀልብህ ይለሰልሳል። ጉዳይህ ይሳካል።» በይሀቂይ ዘግበውታል።
نمایش همه...
🍂በወንጀሏ መብዛት ምክንያት ወደ ዲን (ወደ አላህ) ለመመለስ ለከበዳት ነፍሰ ሁሉ ከአሏህ የተሰጠን መልካም ተስፋ!!! ۞ قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلْغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ 🍂አዝ-ዙመር፣53
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.