cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

DGSS

Dilachin General Secondary School

نمایش بیشتر
أثيوبيا11 398زبان مشخص نشده استآموزش99 775
پست‌های تبلیغاتی
369
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+3830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
ለት/ቤታችን መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ ከነገ 12/07/2016ዓ.ም ጀምሮ በሰልፍ ስነስርዓት ላይ ከ2:15-2:20 ድረስ በየክፍል ደረጃ ተማሪዎችን በማሰለፍ ሰልፍ ላይ ስም ስለሚጠራ ተማሪዎች ከተጠቀሰዉ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በየክፍላችሁ እንድትሰለፉ፣ የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ ያላችሁ መምህራን በምታስተምሩት ክፍል ፊትለፊት በመገኘት እንድታሰልፉና የተገኙት ተማሪዎች ስም እንድትጠሩ፣ 2:20 ላይ የኢትዮጲያ ብሔራዊ መዝሙር ተዘምሮ የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ ያለዉ መምህር ተማሪዎቹን ይዞ ወደ ክፍል እንዲያስገባ እንዲደረግ እና የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ የሌሉት መምህራን ሰልፍ ላይ እንዲያስተባብሩ በጥብቅ እናሳዉቃለን። ማሳሰቢያ፦ ሰዓቱን አክብሮ የተባለዉን ተግባራዊ የማያደሮግ መምህርም ሆነ ተማሪ ላይ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን እናሳስባለን
نمایش همه...
🤮 4🤣 4👍 1🖕 1
👍 1
Repost from N/a
የአዲስ ከተማ ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ስርዓተ-ትምህርት ቡድን በዛሬዉ ዕለት ማለትም በቀን 04/07/2016ዓ.ም ከት/ቤታችን ስርዓተ-ትምህርት ኮሚቴ፣ ከጋይዳንስና ካዎንስሊንግ እንዲሁም ከት/ቤቱ ርዕሰ መምህራን ጋር የመማር ማስተማር ሂደት ገመገመ። በይይቱ ላይ የተማሪዎቹን ዉጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት የተሰጣቸዉ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንደሚገባቸዉ ተጠቁሟል። በተጨማሪም በትምህርት ቤቱ በኩል ልሟሉ የሚገቡ ነገሮች ተሟልቶ በተማሪዎች መካከል የዉድድር መንፈስ እንዲሰፍንና በፈጠራ ስራ ላይ እንዲሳተፉ ሁሉም መረባረብ እንደሚገባ በመስማማት ስብሰባዉ ተጠናቋል።
نمایش همه...
😁 2 1
Repost from N/a
Repost from N/a
የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ሰምስተር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማካሄድ የላቀ አፈፃፀም ላላቸዉ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ሽልማት እና ሰርተፍኬት በመስጠት እዉቅና ሰቷል
نمایش همه...
👎 1
GRADE 12 BIO WORK SHEET
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በተማሪዎች ድረገፅ ሸር ይደርግ👆
نمایش همه...