cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እኔ😘💐 እና እሷ🥰🌹

https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8 🥀እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁት እውነተኛ ስሜት እንጂ ተራ ቃላት አይደሉም። 🥀ፍቅር ደስታ ሳይሆን ሀዘንም😓 ጭምር ነው። ይሄን ደሞ ሁሉም ሰው ያውቀዋል Owner 👉 @NaolHaniiiFkrሼር በማድረግ ተባበሩኝ ♥ፍቅር ስትሰጥ አትሰስት ምላሽ አትጠብቅ ምላሽ ከጠበክ ውለታ ውያለው ውለታዬን መልሱ እንደማለት ነው Owner 2 @LIONKING1452

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
246
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በኔ ጉዳይ ሁሌም የምታለቅሺ ከሆነ ዙሪያሽ ያሉ ወንዶች እሚያስቁሽ እና ደስታሽን ከነሱ እምታገኚ ከመሰለሽ እመኚኝ በኔ ጉዳይ ዳግም አታለቅሺም እናም በሂዎትሽ ዳግም አልመጣም።
نمایش همه...
ምንአልባት ከኔ የተሻለ ወንድ ልታገኚ ትችያለሽ   ግን በጭራሽ እንደ እኔ የሚያፈቅርሽ አታገኚም
نمایش همه...
ቀን ያልፋል በዚህ አትከፊ ምን ቢያስከፋሽ ችለሽ እለፊ ያለፈን ማን አይቶት ያውራ ይከብዳል ያንቺስ መከራ😔 ፈተናው ምን ቢበዛብሽ ሰው እንጂ አምላክ አይጥልሽ አንቺ በገመትሺው አይሳካም ኑሮ ችላ ብለሽ ተይው ይመጣል ቀን ቆጥሮ አንቺ በገመትሺው ከሆነ ነገሩ መች ትጎጂ ነበር ግዜሽን መግደሉ መቸገር ባንቺ አልተጀመረም በትግስት የማያልፍ ቀን የለም ተፈጥሮም በራሷ ልፋት ይኖርባታል ማለፍ ካልተቻለ መች ይኖርባታል ምመክርሽ እኔም የምለው እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው🙏
نمایش همه...
ገራ ገባኝ የሷ አፈጣጠር🤔 አቤት ጌታ ሰራት ለታምር😊 ውበቷ አደል የማረከኝ🙈 ጸባዪ እኮ ነው የማረከኝ😊 መስሎ መኖርን ተክናለች🥰 እሷ ለሁሉም ትመቻለች👌 ፈጣሪም ለታምር አሳመራት👩 ንጹህ ነው ልቧ ሰላም አላት🥰
نمایش همه...
#ሴት_ልጅ_ማለት_ለኔ 💋በመጀመርያ ምድር ላይ ከማንም ጋር የማላወዳድራት እናቴ ትሆናለች 💋ሲቀጥል በጣም የምወዳት የምታስብልኝ እህቴ ትሆናለች 💋ከዛም የማፈቅራት ምትንከባከበኝ ውዷ ባለቤቴ ትሆናለች 💋በመጨረሻም የምሳሳላት ልጄ ትሆናለች እናትህን ሰው ምን እንደሆነ ትማርባታለህ እህትህን ሰው ማን እንደሆነ ታይባታለህ ባለቤትህን ስለሰው ያወከውን ትኖርባታለህ ሴት ልጅህን የሰው መሆን ፀጋህን ታውቅባታለህ *.......🌹❣🌹❣🌹        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ናኦል ከባ (Bini)                  ነበርኩ😘     ▫️COMMENT💌 @NaolHaniiiFkr 🙏ከወደዱት ሼር🙏       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨       እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨                   https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
1🥰 1
💝 ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ፤ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ፤ የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ።
نمایش همه...
ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ በሆነ ጉዳይ ሀሳብ ላይ ስትከራከር እሺ በቃ ጥሩ ትልሀለች። አንተም ያሸነፍክ መስሎህ ደስ ይልሀል ወይም ያሳመንካት መስሎህ ዝም ትላለህ። ነገር ግን እንደሱ አደለም እሷ እያለች ያለችው ትክክል ነኝ ግን አልተረዳህኝም አሁን አንጨቃጨቅ በቃ ይቅር ማለቷ ነው።
نمایش همه...
🍁♥️🍁 "ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው። የሌሎችን ስሜት ሳይሆንየራስህን ስሜት የምታዳምጥበት ፤ ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤ በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት ፤ ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት ፤ አዲስ ነገር የምታይበት ፤ ከራስህ አልፈህ ለሌሎች ምታስብበት ስብእናን ሚያጎናፅፍህ ፀጋ ነው፡፡ 💞♥️
نمایش همه...
ምንም ብትሳሳት የሚረዳህና በውስጥህ መልካም ነገር እንዳለ የሚያውቅ ሰው ካለህ እድለኛ ነህ።
نمایش همه...
👍 1
❤️✨ሰዎች ባንተ ውስጥ በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ አይገባቸውም ።
نمایش همه...