🎀 fôř ėvěř 🎀
እዚህ ቻናል ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን ምናስባቸዉን ማንኛዉንም አይነት ፅሁፎች ከየትም እያሰባሰብን እናቀርባለን ወቅታዊ ነገሮች ይለቀቁበታል። ስናነብ እናዉቃለን እራሳችንን እንመለከትበታለን ህይወትን ሚቀይሩ መልእክቶች እና ታሪኮች ይለቀቁበታል።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
181
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️❤️
@saktawocu 💋💋❤️❤️
@saktawocu ❤️❤️💋💋
1.80 MB
ስኬት እናንተን አያይም!!🔴
👉ስኬት እናንተን አይመለከትም። እናንተ ስኬትን መመልከት ነው ያለባችሁ። ወደፊት እና ወደፊት ብቻ ተመልከቱ ስኬት ማለት ከፊት መመልከት ነው።
👉እድል እሚባል ነገር ስኬት ላይ አይሰራም። ድንገት የመጣ ስኬት እሚባልም ነገር የለም። ሁሌም ቢሆን በህይወታችሁ የምትመኙት ነገር ወደእናንተ እንዲመጣ አትጠብቁት፤ብትጠብቁትም አይመጣም። እናንተ ወደ እሱ መጓዝ ነው ያለባችሁ። ለምትፈልጉት ነገር እና ከፊታችሁ ለምትመለከቱት ነገራችሁ መታገል እና በልፋት ካቃታችሁ ስኬትን መጎናፀፍ አትችሉም። ስለዚህ ስኬትን አትጠብቁት እናንተ ወደ ስኬት ተጓዙ። ወደፊት ተመልከቱ፤ወደፊት ውደቁ፤ወደፊት ተራመዱ። ሁሌም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ወደፊት እና ወደፊት ብቻ። ማንም በምን እንዴትም እንዲያቆማችሁ እና ከስኬታችሁ እንዲገድባችሁ አትፍቀዱ። ህይወት የግል ጥረትን እና የውስጥ ተነሳሽነትን ትፈልጋለች። ስለዚህ ለስኬትህ መክፈል ያለብህን ሁሉ ክፈል። አትፍራ አትደንግጥ አትረበሽ። መልካም የእሁድ ምሽት እወዳችሁዋለው😘😘😘
ለማንኛውም ምክር እና አስተያየት
@saktawocu ❤️💋❤️💋❤️
@saktawocu 💋💋💋💋
Akfona degfo smo endemelemen 😒eski schign ylal ende enatu gomen🙄buna .....😂😂😂😂
@saktawocu ❤️❤️🌹🌹
@saktawocu 💋💋💋
2.87 KB
Mot ☹️ymeslegn neber kegone satah
Zare tekeyro liba❤️ lib geztol
Yemiwedewn 😍wedo❤️ yetlawn teltol😝.
@saktawocu ❤️❤️❤️❤️
@saktawocu 💋💋💋💋💋
2.19 KB
የሴት ልጅ እድሜና ፈተና
15 አመቷ፡ ወንድ እንዳይቀርብሽ
18 አመቷ፡ ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ
20 አመቷ፡ አርፈሽ ተማሪ
24 አመቷ፡ ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል
26 አመቷ፡ አግቢ እንጂ
28 አመቷ፡ አታማርጪ
33 አመቷ፡ ቆመሽ መቅረትሽ ነው
35 አመቷ፡ አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ
38 አመቷ፡ ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ
#ህዝቤ የሴት ልጅ እድሜ ለምን እንደሚያስጨንቀው አይገባኝም፡፡
@saktawocu 💋💋💋
@saktawocu ❤️❤️❤️❤️