cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጥበብ ጥግ

ይህ ቻናል በየቀኑ ምርጥ ምርጥ ግጥሞች የሚቀርቡበት ነው ሀሳብ አስተያየታችሁን comment ላይ እያስቀመጣችሁ የጥበብ ተካፋይ ሁኑ እናመሠግናለን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የአባይን ልጅ ጠማው ፤ ፡ ፡ ነበርን፥ ባለ ታላቅ ሀገር፣ ህግ የምናስከብር፣ ተሻግረን ከድንበር፣ ፡ የምንኖር ሠዎች፡ በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣ አለም የማያውቀው ያለን ትልቅ ሚስጥር፣ አለም የማይቆጥረው ዘመን አቆጣጠር፣ ማንም የማይደፍረው ባለሠፊ ድንበር፣ ፡ ፡ ነበርን፥ ለጥቁር ኩራቱ፣ ለነጭም ውርደቱ፣ በጉንደት በጉራ በአድዋ በጥንቱ፣ ነበርን፥ ሠላም አስከባሪ ፣ ለመንግስታት ጥሪ፣ ሒደን ኮሪያ ኮንጎ ሩዋንዳ ቡርንዲ፣ የሠላም ባለቤት ነጻነት አዋዲ ፣ ፡ ፡ ዛሬ ግን ፥ ድንበር አበላሸን፣ የመገንጠል መብት ብለን ህግ አወጣን፣ ውርደትን በመሻት በዘር ተከፋፈልን፣ የአባይን ልጅ ጠማው ዛሬ ሠላም አጣን። ✍ይታገሱ ቢምረው
نمایش همه...
ቤተ መጽሐፍት https://t.me/ethiopicbooksstore share share Share
نمایش همه...
ቤተ መጽሐፍት

ሰው እንሁን

نمایش همه...
books

ሰው እንሁን

نمایش همه...
የጥበብ ጥግ

ይህ ቻናል በየቀኑ ምርጥ ምርጥ ግጥሞች የሚቀርቡበት ነው ሀሳብ አስተያየታችሁን comment ላይ እያስቀመጣችሁ የጥበብ ተካፋይ ሁኑ እናመሠግናለን

፡: አንቺ ነብሰ ገዳይ :፡ አንድ ሰው ነበረ፣ ከእንቁ የከበረ፣ ታሪኩ ሰምለበስ ውስጠ ወይራ ቅኔ፣ ያ'ንቺን ክብር ሊጽፍ፡ 'ራሱን የሰዋ ልክ እንደ ጠመኔ። ✍✍️✍️ይታገሱ ቢምረው ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት 🏆 🏆 ለመቀላቀል 🏆 👇👇👇👇👇 🏆 @zemaritnsae 🏆 🏆 @zemaritnsae 🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🏆🏆🏆🏆
نمایش همه...
ውድ የጥበብ ጥግ ቤተሠቦች ይህ የግጥም ውድድር ነው ሊንኩን ተጭናችሁ ጆይን በማለት ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ። አመሠግናለሁ!!! ወንድማችሁ ይታገሱ
نمایش همه...