cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኔ ቻናል

📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 በአዲሱ ዓመት በ አዲስ መልክ motivation speech 🎉 እራሳችን እንዴት እንደምንቀይር 🎉 የፍርሃት ስሜትን ለማስወገድ 🎉 ሼምን ለማስወገድ 🎉 ለተለያዩ ወደሁዋላ ለሚስቡን ነገሮች መፍትሔ የኔ ቻናል በ ተጨማሪም ጠቃሚ ነገሮች 🎤 አዳዲስ ሙዚቃ 💻የ technolo...

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
182
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ተመልሰናል ደስ ያለው ✔ የከፋው❌Anonymous voting
0 votes
ቁ.1 የእነዚህ ቁጥሮች ተመሳሳይነት ምንድን ነው? 88,69 እና 11 መልስ 👇👇👇 Join ይበሉ 👇👇👇👇 @melektmeqebya
نمایش همه...
•• #እስኪ_ደሞ_ልመርቃቹህ •• •• •• •• •• •• አቤቱ ለኔ ስኳርና ነዳጅ ለወዳጄ የህንድ ባጃጅ ለጠላቴ አናዳጅ! ስጠን * * * ከኮከብ የበዛ ተከታይ ሙድ የገባቸውና አስተዋይ * * * ከተናዳፊ ቢንቢ ከFollower ተሳዳቢ ከኑሮ ፈተና ከኃይሌ ትንተና ሰውረኝ.. ከአንድ አንድ ገገማ ከፌዴራል ጫማ ጠብቀኝ! ለአስቂኝ ቀልዶች like👍 ለኔ ደግሞ LOVE ስጠን ¯\_(ツ)_/¯ ትንሹ @yenechanalkkkkkkkk
نمایش همه...
ሙላ ነስሩዲን ሊሞት ተቃርቧል። "ልጄ ..."አሉት አጠገቡ የተቀመጡት የንሰሃ አባቱ እጁን እያሻሹ "እንግዲህ ወደ እውነቱ ቦታ መሄድህም አይደለ...በል አሁን ሰይጣንን ረግመህ፣ አውግዘህ ከጌታህ ጋር ትገናኛለህ። አዎ እርገመው ሰይጣንን፤ ምን ያህል እንደምትንቀውና እንደምትፀየፈው ይወቅ ይሄ ከይሲ..." ሙላ ዝም! "እርገመው አልኩህ እኮ" አሉ የንሰሃ አባቱ... አሁንም ጭጭ!! "ሰይጣንን ትፈራዋለህ እንዴ ይሄ ከይሲ-እርገመው!!" ተቆጡ የንሰሃ አባቱ... "አዬ አባቴ...እኔ በበኩሌ" አለ ሙላ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ፣ "መግብያዬ የት እንደሆነ ሳላውቅ ማንንም ማስቀየም አልፈልግም።" 😁 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦⇨ ─── ❖ ── ✦ @yenechanalkkkkkkkk─ ❖ ───
نمایش همه...
"ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ" ይለናል ፐርዢያዊው ገጣሚ ሰዓዲ። የጎደለህ ትንሽዬ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልገው ነገር ካንተ አያመልጥም! ታገስ ማለት ግን ቁጭ ብለህ ተመልከት አይደለም፤ ጥረትህን ሳታቆም ጠብቅ ነው። ታላቅ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
የመብራት ሀይል አጥር ስር እየሸናህ ሰራተኞቹ ሲገቡ ስታይ ደሞ ዘነበ ብላችሁ እንዳታጠፉት 😆😂
نمایش همه...
👉 ተጫዋች ፔናሊቲ ሊመታ ተዘጋጅቶ ባለበት ሰአት አንድ ደጋፊ የምትመለከቱትን ተግባር ከውኗል። @Sky_sports @Sky_sports
نمایش همه...
2.67 KB
🎙 • ቬሮኒካ አዳነ 🔊 • ጥፍጥ አለኝ @Birabiromusic @mussegirma
نمایش همه...
ጥፍጥ አለኝ - ቬሮኒካ አዳነ.mp32.09 MB
🔹ስሜትህን፣ ፍላጎትህን፣ አላማህንና ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል! ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ! ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
በህይወትህ ይበልጥ ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ሁለት ነገር ጨምር የመጀመርያው አንተ በሆነ ነገር ራስህን እያሳደግክ መሆኑን እርግጠኛ ሁን (በቁሳቁስ ሳይሆን በማንነትህ)። ሁለተኛው ደግሞ ለሌላ ሰው አንድ ነገር ማድረግህን እርግጠኛ ሁን ስጥ ይሰጥሃል። ምርጥ ቀን ተመኘን🙏 😊
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.