cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇸🇦يونس ابن حسن🇸🇦

🌴በዚህ ቻናል በዋናነት የሸይኽ ሷሊህ #ኢብኑ_ዑሰይሚንና የሌሎች ታላላቅ ዑለሞች ፈታዋዎችና ትምህርቶች በአማርኛ ይቀርባሉ። 🕋🕋🕋 በተጨማሪም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይቀርቡበታል።🌴 ለአስተያየትና ለጥቆማ @YunusHassen ይጠቀሙ! https://ummalife.com/YunusHassen 🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 389
مشترکین
-1424 ساعت
+2677 روز
+31930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለኡሙ ፉራት ባለሽበት! =============== እንዴት ነሽ የኔ ውድ የሄድሽው ጥለሽኝ ለክረምት ለብርዱ፡ ሪፈር የፃፍሽልኝ የብቸኝነት ሂወት፡ ተለማመድ ያልሽኝ እኔ አለሁ በጤና፡ ቆሎዬን እያኘኩ አንዳንድ ጊዜ ደሞ በቆሎ እየጠበስኩ የምትመጪበትን ቀን በጣም እየናፈቅኩ ✍Abu Furat, 06 July 2024. https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
ያላየነው ያልሰማነው የጭካኔ አይነት፡ የግፍ ጥግ ያለ አይመስለኝም። እንኳን ይሆናሉ ሊባሉ ቀርቶ ለማሰብ እንኳን የሚከብዱ አረመኔያዊ የሆኑ፡ አውሬን የሚያስንቁ የጭካኔና የክፋት ጥጎች አይተናል። ሁኖም አብዛኛው በሚባል ደረጃ እነዚህ ፈተናዎች የዱንያ ፈተናዎች ናቸው። የዱንያ ፈተና እስከ ሞት ድረስ ነው፡ በሞት ትገላገለዋለህ። 🟥ትልቁ ፈተና፡ በሞት መገላገል የማይቻለው ፈተና፡ የዲን ፈተና ነው። የዱንያ ፈተና የቱን ያክል ቢከብድ ከዲን ፈተና አንፃር ቀላልና ተራ ነገር ነው። 🟥ከኛ በፊት የነበሩ ህዝቦች ዲናቸው እንዲለቁ ጭንቅላታቸው ላይ መጋዝ ተቀምጦ ለሁለት ይከፈሉ ነበር። ሆኖም ግን ይህ ከባድ ፈተና ከዲናቸው እንዳላወጣቸውና በአቋማቸው እንደፀኑ ረሱልﷺ ነግረውናል። ስለዚህ የዱንያው ፈተና ሲበዛብን፡ የአኼራውን ፈተና እናስታውስ! እንፅና|እንታገስ፡ ባረከሏሁ ፊኩም። https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🟥በመልካም ስነምግባር እንታነፅ! 🌸ረሱል ﷺ "አንድ ሰው በጥሩ ስነምግባሩ ለሊትን የሚቆም፡ ቀንን የሚፆምን ሰው ምንዳ ያገኛል" ብለዋል። 🟥የምሽት አዝካሮችን በተደቡርና በአግባቡ እንዘክር 🌴 https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌸ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡ 🌸በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል። 🌸ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል። 🟥ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሁናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ። 🟥ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረም እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም! https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 3🥰 1
🌸ጭንቀትሽ|ሀሳብሽ🥀 ❌መች አገባ ይሆን? የሚለው ሳይሆን: ✅ማንን አገባ ይሆን? የሚለው ይሁን! https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 8🥰 2👌 2
🌸ባል ዲኑን ካወቀ|ከተማረ ሚስቱን አይበድልም! 🌸ሚስትም ዲኗን ካወቀች ባሏን አታስቸግርም! 👉ስለዚህ ትኩረታችን ዕውቀት ላይና ያወቁትን ነገር መተግበር ላይ ይሁን። ✍️إذا تعلم الزوج دينه لن يظلم زوجته✅ وإذا تعلمت الزوجة دينها لن تتعب زوجها🌷 https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 4🥰 1💯 1
"ግራ የገባው ሰው ምንኛ ታደለ፡ ግራም ይሁን ቀኝ ያልገባው ስንት ሰው አለ" አለ አንዱ! 🌅እኛጋ ያሉ ስሜቶች፡ ህመሞች፡ ፍላጎቶች ሌላም ሰው ዘንድ አልሉ፡ ሰዋዊ ባህርይ ነው። 🟥ዋናውና አሳሳቢው ነገር ለነዚህ ፍላጎቶች ህመሞች ስሜቶች... ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ ነው ‼️ https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 2
🌸የተውሂድ ትሩፋት! "የአሏህን መንገድና የመልዕክተኛውﷺ ፈለግ የሚከተል ሙወሂድ የሆነ ባረያ ወንጀል ሲሰራ፡ የጌታችን ዐርሽ የሚሸከሙ መላኢካዎችና በዙሪያው ያሉት ምህረትን ይጠይቁለታል" ኢማሙ ኢብነል ቀዩም አሏህ ይዘንለትና። 👉እስኪ ይህንን የኢማሙ ኢብነል ቀዩምን ንግግር የሚመስል የቁርዓን አንቀፅ የሚያመጣ ጎበዝ ማን ነው? قَالَ ابنُ القَيِّمِ - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ - : ‏" إِذَا أَذْنَبَ العَبْدُ المُوَحِّدُ المُتَّبِعُ لِسَبِيلِهِ وَسُنَّةِ رَسُولِهِ ﷺ : اسْتَغْفَرَ لَهُ حَمَلَةُ العَرْشِ وَمَنْ حَوْلَهُ " . ‏[ الدَّاءُ والدَّواءُ (٢٥٤) ] https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አዑዙ-ቢላሂ ቤት|ያለ ሴት 😭 =================== ሴት ልጅ የዱንያ ትልቁ ፀጋና ትልቁ ፈተና ናት። 🌸ረሱል ﷺ ዱንያ መጣቀሚ ናት፡ ትልቁና ዋናው መጣቀሚያዋ ደግሞ ሷሊህ ሴት ናት ብለዋል። 🌸በሌላ ሀዲሳቸው ደግሞ ሴትና ዱንያን ተጠንቀቁ፡ ትልቁ የዱንያ ፈተናዎች ናቸው ብለዋል። ሀቂቃ ሁለቱም በተግባር አይተናቸዋል! 🌸በሀላሉ ሷሊህ የሆነችዋን አሏህ ከሰጠህ ቤትህ ባዶ እንኳ ቢሆን አለም ሁሉ በመዳፍህ እንደሆነ ቁጠረው። የፈለገው ደግሞ የተትረፈረፈ ዱንያ ቢኖርህ ጥሩ የሆነችዋን ሚስት ካላገኘህ፡ ወይም በየሄድክበት የምትልከሰከስ ከሆነ ሚስኪን ማለት አንተ ነህ! 🌺ከቀደምቶች አንዱ ሷሊህ ሚስት ለወንድ ልጅ ከእጆቹም ከእግሮቹም... በላይ ናት ብሏል። 👉ሷሊህ ሚስት ደግሞ አሏህ እሱን ለሚጠነቀቁና ለሚፈሩ ባሮች የሚሰጠው #ልዩ_ስጦታ እንጂ በፍለጋ ብቻ የምትገኝ ነገር አይደለችም! https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 10💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
የሰውን ነውር ለሚከታተል ሰው፡ አሏህ የሱን ገመና ተከታትሎ ይፋ ያደርግበታል፡ ያዋርደዋል! የሰዎችን ዐይብ ለሰተረ|ለሸፈነ ደግሞ አሏህ በዱንያም በአኼራም ይሰትረዋል። በወንድሙ ሀጃ ላይ ለሆነ ሰው ደግሞ፡ አሏህ ለሱ ሀጃ ይቆምለታል። ለራሳችን ብለን ጥሩ እንሁን፡ ባረከሏሁ ፊኩም። ተደስተንና ተሳክቶልን በሰላምና በዓፍያ የምንውልበት ውብና ያማረ ቀን ይሁንልን። 🌼صباح النور والسرور🌼 https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
نمایش همه...
👍 7
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.