Ethiopian school
رفتن به کانال در Telegram
🎓 EA Online Study School Learn anytime, anywhere 📚 Free lessons, study materials, and exam tips for students. 📖 Study smart. 🚀 Build your future with us. Contact @estf3
نمایش بیشتر7 863
مشترکین
-824 ساعت
-187 روز
-18730 روز
آرشیو پست ها
7 861
ANOTHER $1,316 FROM DOLLAR TREE 🌳
Earn like it’s dollar raining 🌧️ from a tree 🌳 of dollars
🤭Svip 0: Unlock amount: 0 USDT --- Maximum daily profit: 1,3 USDT
🤭Svip 1: Unlock amount: 16 USDT --- Maximum daily profit: 9 USDT
🤭Svip 2: Unlock amount: 66 USDT --- Maximum daily profit: 38 USDT
Investors Sign Up Now! 🥰
7 861
HERE AGAIN TODAY FROM DOLLAR TREE 🌳
FREE! FREE! FREE! 🤑🤑🤑
Another $3,209 😲 it’s real guys
Start earning today!
First get free $1+ USDT daily
Upgrade to earn more 💰
Start FREE today 😊💯😮💨
7 861
ANOTHER $650 ❤️
Sign up and start earning 💯
Claim VIP 0 task = 2 usdt daily 💰
Before you invest
Rush now
7 861
✨🎉 Happy New Year, Telegram Family! 🎉✨
Thank you for being part of our amazing community. 💙📲
May the new year bring you happiness, success, peace, and unforgettable moments! 🥂✨
🚀 More conversations. More inspiration. More amazing moments together!
#HappyNewYear #Telegram #TelegramFollowers #NewYear2026 #NewBeginnings 🎊💙
7 861
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work
Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform.
Put your funds to work through our Telegram investment platform and Watch your Funds Grow daily click to start your investment journey🍊🍊
7 861
#GambellaUniversity
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ማክሰኞ መስከረም 05/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ምዝገባ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም ይከናወናል የተባለ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል።
የ2019 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቁና ማለፊያ ነጥብ የመጡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትሔዱበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል።
7 861
🇬🇧 FOR HIGHSCHOOL & UNIVERSITY STUDENTS✨
🎓 የስኬታችሁን ጉዞ ከ ENGLISH ENTRANCEPLUS ጋር ጀምሩ!
🔹 pilot exam (2015–2017)
🔹 entrance exam (2000–2018)
🔹 daily practice questions
🔹 weekly study plan
🔹 english & sat tips
🔹 exam tricks & strategies
🔹 important notes & resources
🔹 vocabulary & grammar practice
🏆 95%+ ውጤት ለማምጣት ጉዞያችሁን ዛሬ ከ english entranceplus ጋር ጀምሩ!
👥 JOIN @english_entranceplus
🗣 JOIN @ENGLISH_ENTRANCEPLUS
🚀 your success starts here!👇👇
⭐ @english_entranceplus
7 861
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work
Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform.
Put your funds to work through our Telegram investment platform and Watch your Funds Grow daily click to start your investment journey🍊🍊
7 861
Repost from Adama Science and Technology University
ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች :
በ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የፈተና ማዕከል አድርጋችሁ ለመረጣችሁ አመልካቾች የመፈተኛ ክፍላችሁንና የህንፃውን ቁጥር ከዚህ በላይ ካለው ፋይል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
7 861
Repost from Adama Science and Technology University
ASTU & AASTU Entrance Exam Placement 2018 EC.xlsx1.00 KB
7 861
🇪🇹 ማትሪክ 500+ በነጻ! ለሀይስኩል ተማሪዎች የተሰራው ምርጡ አፕሊኬሽን እነሆ! 🚀
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች፣ እንዲሁም የEUEE (ማትሪክ) ፈተናዎችን በቴሌግራም ብቻ በ Vector Mini App በቀላሉ፣ በነፃ እና በአዝናኝ መንገድ ይለማመዱ።
ለምን Vector-ን መምረጥ አለብዎት?
📚 ትክክለኛ የትምህርት ይዘት፦ የ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትምህርቶች (Subject ➔ Chapter ➔ Topic) በግልፅ እና በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ (በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ) የተዘጋጁ ማስታወሻዎች እና ሳምንታዊ የጥናት እቅዶች።
📝 ያለፉ የማትሪክ ፈተናዎች፦ የ2018 የEUEE ፈተናዎችን ከነ ሙሉ ማብራሪያቸው ይስሩ።
⚔️ ከጓደኞችዎ ጋር ይወዳደሩ፦ የራሳችሁን የጥያቄ ሰዓት እና አይነት በመምረጥ (Arena) የክፍል ጓደኞቻችሁን ሊንክ በመላክ ጋብዙና ማን የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ ፈትኑ (Challenge Friends)።
🏆 ሀገር አቀፍ ውድድሮች፦ በየሳምንቱ በሚዘጋጁ ትላልቅ የOlympiad ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ደረጃዎን ያሳድጉ እና የክፍልዎን ስም ያስጠሩ።
📶 ዳታ ቆጣቢ (Offline-Friendly)፦ ኔትወርክ በሚያስቸግርበት ጊዜም (Offline-friendly) ያለ ምንም መቆራረጥ ጥያቄዎችን መስራት የሚያስችል ቴክኖሎጂ!
አሁኑኑ ነፃ የጥናት ጊዜዎን ይጀምሩ! ጓደኞችዎ አሁኑኑ እየተለማመዱ፣ ማስታወሻ እያነበቡ እና የደረጃ ሰሌዳው (Leaderboard) አናት ላይ እየወጡ ነው፤ እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
👉 አሁኑኑ ለመጀመር እዚህ ይጫኑ፦ @VectorLabEthiopiaBot
7 861
#MekelleUniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በመሆኑም ነባር ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
7 861
#ተጨማሪ
ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የመፈተኛ ማዕከላችሁን አምቦ ዩኒቨርሲቲ የመረጣችሁ ፈተናው የሚሰጥበት ማዕከል በሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ መሆኑ ተገልጿል።
በተመሳሳይ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት የመረጣችሁ፣ ፈተናው በፖሊ ካምፓስ የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።
7 861
#AAU #UAT
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (UAT) ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናው በተጠቀሱት ቀናት በሦስት ፈረቃ ማለትም ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
መርሐግብሩን እዚህ በጥንቃቄ ይመልከቱ። የመፈተኛ ማዕከልዎን የመፈተኛ ሰዓትዎን በደንብ ይመልከቱ።
🔔 ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከልነት የመረጣችሁ አመልካቾች ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከል የመረጡ ማየት የተሳናቸው አመልካቾችች በሙሉ ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 ማክሰኞ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም በፈረቃ 3 ፈተናቸውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡
7 861
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work
Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform.
Put your funds to work through our Telegram investment platform and Watch your Funds Grow daily click to start your investment journey🍊🍊
7 861
📌 የጥሪ ማስታወቂያ
🎯 መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል።
ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።
7 861
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል።
ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
tikvahuniversity
7 861
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work
Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform.
Put your funds to work through our Telegram investment platform and Watch your Funds Grow daily click to start your investment journey🍊🍊
7 861
ተጠቀሙበት‼️
We are expanding our team and looking for 3 passionate student admins (Grade 9 up to University level) to help manage and grow our community!
Requirements:
Student in Grade 9, 10, 11, 12, or University
Responsible, active, and creative
Ready to manage content and engage members
If you're genuinely ready to take responsibility, send a DM:
👉 @estf3