EZ_TRADING 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
654
مشترکین
-324 ساعت
-27 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
Hello traders
እንደምን አላችሁ በአል እንዴት እያሳለፋችሁ ነው
የቴሌግራም አካውንታችንን like share በማድረግ 1k ሲገባ ለበአል ያዘጋደነውን giveaway መስጠት የምንጀምር ይሆናል
ሁላችሁም ይህን ቻናል ሼር ማድረግ ጀምሩ ቤተሰብ
ፈንድድ አካውንት የሚፈልጉ ብዙ ትሬደሮችን መታገዝ አለባቸው እና ለእነርሱም እንዲደርስ አድርጉላቸው
@eztrading7
+1
Good morning Traders📈
ዛሬ ማርኬት ላይ ተፅዕኖ ያለው ዜና የለም
እና በነፃነት ትሬድ አድርጉ 📊
ምናልባት ጋሽ ትራምፕ ካልተነሳባቸው😄
@eztrading7
Good morning Traders
እንዴት ናችሁ 👋
ሰሞኑን የበአል ሳምንት እንደመሆኑ giveaway 🎁 አዘጋጅተን ነበረ
ቻናላችን ግን እየተንቀሳቀሰ አደለም 😢
ይህን ቻናል📣 እስከ ዳግመ ትንሳኤ ድረስ share ➡️ like 👍 በማድረግ 1k sub እናድርሰው
let's goo family
እስከዛው ድረስ daily analysis እንዲሁም A+ setup ከvip channel share የማደርግላችሁ ይሆናል
like share ማድረግ እንዳንረሳ family
@eztrading7
Hello everyone 🙂
እንዴት ናችሁ 👋
ሰሞኑን በአል ነውና ለ አንድ ሁለት ልጆች ፈንድድ ለመሸለም አስበናል
እስቲ ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን 🗣️
@eztrading7
Hello traders back test
ማድረግ እንዳይረሳ
እንደ አንድ ትሬደር ቀጣዩን የንግድ ሳምንት የተሳካ እንዲሆን ከሚደግፋ ነገሮች አንዱ በእረፍት ቀናት ወይም ማርኬት ዝግ በሚሆንበት ጊዜ የሚደረግ ቅድመ ዳሰሳ ነው ስለዚህ ባክቴስት ማድረግ እንዳይረሳ ወገን 😉
@eztrading7
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
