cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የቤተ ክርስቲያናችንን ህልውና እንጠብቅ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
226
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በትእዛዝ የሚደረግ ምስጋና የለም። መጽሐፉ እንዲህ ይላል። ፈቅጄ አመሰግነዋለሁ። መዝ ፳፯:፯። ከፈቃዴ እሠዋልሃለሁ፤ አቤቱ፥ መልካም ነውና ስምህን አመሰግናለሁ። መዝ ፶፫:፮። ፈጣሪን፣ ዜጎችንና መሪዎችን አመስግኑ የሚል መመሪያ ወርዷል አሉ። ቢቂላ ሁሪሳ እንዳስተጋቡት። አትጠራጠሩ:- ፩. ፈጣሪን በፈቃድ እንጅ በትእዛዝ አናመሰግንም። ፪. ፈጣሪን እንጅ ዐቢይን አናመልክም። ሲያምራቸው ይቅር እንጅ ለጣዖት አንሰግድም። ሰውዬው የቀራቸው አምላክ ነኝ ማስባል ነበረ። እነ ቢቂላ ሁሪሳ ነቢያት ኾነው ተልከዋል። ዐቢይን እናምልክ እያሉን ነው። እኛ ግን ለጣዖት አንሠዋም። ደሞ ከፈጣሪ እኩል እንመስገን አሉ? ፫. ቤተ ክርስቲያን ለደቂቃዎች ሳይኾን ፳፬/፯ ፈጣሪዋን ታመሰግናለች። ታዝዛ አይደለም ፈቅዳ። +++++
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ንስሐ በሌለበት የሚያርግ ምስጋና የለም ጠሚሩ አሁንም እንደዞረባቸው ሁሉ ላዙርባችሁ አመስጋኝ እንሁን በሚል "ስብከት" ከጠፉበት ተከስተዋል። ፓስተርነታቸው አገርሽቶባቸው ነው የተመለሱት። ነቢዩ ያለውን ላስታውስ፦ "እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፤ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል። ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተሟገቱ።" ኢሳ ፩: ፲፭ - ፲፯። ሌላም ልጨምር "የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁና የእህሉን ቍርባናችሁን ብታቀርቡልኝም እንኳ አልቀበለውም፤ ለምስጋና መሥዋዕት የምታቀርቡልኝን የሰቡትን እንስሶች አልመለከትም። የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም። ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።" አሞ ፭: ፳፪-፳፬። መጽሐፋችን የሚለው እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ - ከሕፃናት እና ከሚጠቡ አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ነው። መዝ ፰፡፪። ወዲህም የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ ልብ መንፈስ ነው፤ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም ይላል። መዝ ፶፡፲፯። ሲጠቃለል የኀጥአን መሥዋዕት አስጸያፊ ነው፤ ይልቁንም በክፉ አሳብ ሲያቀርቡት አስጸያፊ ነው። ምሳ ፳፩፡፳፯። ስለዚህ ጠሚር በአቋራጭ ለመበልጸግ እንዲሚያስቡት በአቋራጭ በእግዚአብሔር ለመሰማት የሚችሉበት ዕድል የለም። ታጠቡ ተብሏል። ዘልሎ ምስጋና የለም። እንዲያው ዙሪያ ጥምጥም ከሚለፉ ንስሐ ይግቡ ንስሐ እንግባ። እጅዎ ላይ ብዙ ደም ይጮኻል።

✍ኦርቶዶክስን የማዳከም ዘመቻው ቀጥሏል! ኦርቶዶክስን ለማዳከም ዐደባባዮቿን በመቀማት፣ መቅደሶቷን በማቃጠል፣ ምእመናኖቿንና ካህናቱን በማረድ፣ ሕዝቧን በማፈናቀልና በማሳደድ፣ በኮንሰርት ዘመቻ ፥ በመልካም ወጣት ዘመቻ፣ ወዘተ ቀጥሏል። ይህ የሚደረገው ደግሞ በመንግሥትና በኢአማንያን ጥምር ኃይል ነው። ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው። በተለይ አዋሳና ሐረር~ ቁልቢ ገብርኤል በደማቅ ሁኔታ ክርስቲያኖች ከተለያዩ ዓለማት መጥተው በዓሉን በድምቀት የሚያከብሩበትና በረከት የሚያገኙበት ዕለት ነው። በዚህ ዕለት ነው እንግዲህ ውርጋጥ አርቲስት ተብዬዎች አዋሳ ላይ የዘፈን ኮንሰርት ለማዘጋጀትና ኦርቶዶክስን የማዳከም አንደኛውን ዘመቻ ለማድሩግ እየሠሩ ያሉት። ደግሞ አስቂኙ ነገር ከእነዚህ አርቲስቶች ውስጥ አንዴ በፕሮቴስታንት አዳራሽ ሄደው "ጌታን ተቀበልኩ" እያሉ ለጥልቁ ዲያቢሎስ ሲዘፍኑና ሲደንሱ የነበሩትም ማልያ ቀይረው ነው ሊዘፍኑ የመጡት። የዚህ የርኩሰት ኮንሰርት ስፖንሰር ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም የሚነግደው ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው ስሙን እንዲቀይር በተደጋጋሚ አቤቱ ቢቀርብም አሻፈረኝ ብሏል። ይሄው ርኩሰትን ማበረታታቱን ዛሬም ቀጥሎበታል! የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ዕለት ወደ ኮንሰርቱ የምትሄድና ተዋሕዶ ነኝ የምትል ካለህ የሰማይ አምላክ ይፋረድሃል። ከሁሉም ቦታ የገናናው መልዓክ የቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ በዓል ለማክበር ሐምሌ 18 እና 19 ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል እንገናኝ! #Noconcert
نمایش همه...
'መልካም ወጣት' ልብ ያላልነው የተቀናበረ ሴራ። "በእርግጥ ሃይማኖታዊ ዓላማ አለው"/ዮናታን/
نمایش همه...
15:06
Video unavailableShow in Telegram
ይደመጥ_መልካም_ወጣት_ልብ_ያላልነው_የተቀናበረ_ሴራ.mp420.85 MB
በሙስሊሞች መካከል ያለውን መከፋፈል አንድ አደርጋለሁ ብለው ጠሚሩ በመሩት ስብሰባ ላይ የእምነት ተከታዮቹን የውስጥ ጉዳይ ትቼ የሚከትሉትን መሠረታዊ ጥፋቶች ዐይቻለሁ። እነዚህም በሕግ ከተሰጣቸው ሥልጣን በላይ በመሔድ (Ultra vires) ተጠያቂ ያደርጓቸዋል። ማሳሰቢያ ጉዳዩ ለምን ሙስሊሞች ተደረገላቸው? ከማለት አይደለም። ፩. በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት፦ ይህም ሕገ መንግሥቱን ይጻረራል። ፪. ቦታ የማደል ሥራ፦ ይህም ራሴ እየነዳሁ ዐዲስ አበባ ውስጥ ቦታ ፈልጌ አፍሪካ ኅብረት ጋ ያለውን ቦታ ለታላቅ መስጊድ መሥሪያ እንዲሰጥ ለከንቲባው [ታከለ ኡማ] ትእዛዝ ሰጠሁ ማለታቸው። አንድ ጠቅላይ ሚንስትር ይኽን ለማድረግ የተሰጠው ሥልጣን የለም። ያውም ከቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ያለውን ሕጋዊ ርቀት ባልጠበቀ ደረጃ። በአንጻሩ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መስቀል ዐደባባይዋ እንዲነጠቅ ዋነኛ የማቀነባበሪያ ጣቢያው እርሳቸው መኾናቸውን ሳስብ ጉዳዩ ይበልጥ ይወሳሰባል። ፫. ባንክ ስለማቋቋም፦ ባንክ እፈቅዳለሁ ብለው መፈጸማቸውን ይናገራሉ። ይህ ለብሔራዊ ባንክ የተሰጠ ሥልጣን ሲኾን በጠሚር የሚፈጸም አይደለም።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.