cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 613
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:39
Video unavailableShow in Telegram
#ተአምር ነው በቀን 12ኪኒን እና ሁለት መርፌ #በስኳር #በደም ግፊት 15 አመት ሲሰቃዩ የነበሩት እናት አቡነሀራ ድንግል ፈወሷቸው www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije
نمایش همه...
IMG_1410.MOV18.94 MB
00:44
Video unavailableShow in Telegram
ድንግል ማርያምን እሚወድ ሼር ያርገው ሰኔ 23 እንገናኝ
نمایش همه...
5.16 MB
01:09
Video unavailableShow in Telegram
#የእውነት አስለቀሳችሁኝ የእውነት ደስም አለኝ በውስጥ ልብስ ለሚቀደስባት ያደረጋችሁት እንሆ እግዚአብሔር ይስጣቹህ ቅዱስ ሚካኤል ቅድስት ክርስቶሰምራ ትስጥልን#በፀሎት#ቅድስት#ሚዲያ http://xn--tiktok-9vzxsmug0b9q.com/@tadaelyearsemalije
نمایش همه...
321.04 MB
01:27
Video unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ሚካኤልኮ😢😢 ይሄ የእናንተ በረከት ነው
نمایش همه...
460.87 MB
02:00
Video unavailableShow in Telegram
#ኢየሱስ ክርስቶስን በህፃንነቱ ወራት አንዳንዴ ገላውን ሳይቀር ታጥበው የነበረች #ቅድስት ሰሎሜ እንዴት መታደል ነው ከድንግል ማርያም ቀጥሎ ትንሹን ልዑል ያዘለች ያቀፈች እናታችን ቅድስት ሰሎሜ ናት እንጠይቃት እስቲ መለኮትን ማቀፍ፣ማዘል እንደምን ነው? ከድንግል ማርያም ጋር ስደትሽ ስደቴ ነው ብላ አብራት ተሰዳለች ርሀብሽ ርሀቤ ነው ብላ ተርባለች ጥምሽ ጥሜ ነው ብላ ተጠምታለች እመቤታችን ስታለቅስ አልቅሳለች እሾህ ሲወጋት ትነቅልላት ነበር ደሟን ትጠርግላት ነበር ቅድስት ሰሎሜ ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት መሀል ናት የዮሴፍ ልጅ ቅድስት ሰሎሜን ያህል ያገለገለ ክብርም ያገኘ የለም ከፅንሰቱ እስከ እርገቱ አልተለየችም 3 አመት ከ6 ወር አብራ ተሰዳለች ከስደት መልስም አልተለየችም እስከ ትንሳኤውም እርገቱም አብራ ነበረች ኋላም አይሁዳዊያን አሰቃይተዋት ግንቦት 25 አርፋለች በረከቷ ይድረሰን
نمایش همه...
135.55 MB
02:15
Video unavailableShow in Telegram
መተተኛና ደብተራዎች ወየውላቹህ መጥፊያቹህ ቀርቧል ለአይነጥላ እያላቹህ 50ሺ 100ሺ ብር እምትበሉም ተጠበቁ
نمایش همه...
1424.73 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
#ይህንን ተአምር እዩ እዚህ ቦታ ስለ እሚፈልቀው ፀበል ንገሪ ያልኩሽን ባትናገሪ አፍሽን እለጉመዋለው ተብለው መተው የመሰከሩለት ፀበል በቅርቡ የሚገለጠው አባት ቅዱስ አግናጥዮስ እመኑኝ በልጅ ሊባርካቹህ ሊገለጥ ነው #ቅዱስ አግናጥዮስ www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije
نمایش همه...
IMG_1169.MOV6.55 MB
01:10
Video unavailableShow in Telegram
#ብታረግዢም አትወልጅውም ይወርዳል የተባለችው እህታችን ምስክርነት ቅዱስ አግናጥዮስ ታሪኳን ቀየረላት ባለ #ትዳር የሆናቹህ አብራችሁን ተጒዙ 0911901627 0946645101 ለመመዝገብ tiktok.com/@tadaelyearsemalije
نمایش همه...
26.68 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
ቅዱስ አግናጥዮስ ለፈቀደላቹህ ብቻ በውስጥ አውሩኝ
نمایش همه...
IMG_1160.MOV10.28 MB
01:18
Video unavailableShow in Telegram
#ልጇ አፍንጫው ውስጥ ትርፍስጋ አለ በቶሎ ኦፕራስዮን ይሁን ተብላ ቅዱስ አግናጥዮስ ግን ደረሰላት ለልጇ ምስክርነቱን ስሙት ለደጅህ አብቃኝ በሉት www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije
نمایش همه...
IMG_1152.MOV15.56 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.