cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚قناة👈كُنۡ سَلَفِيَّا عَلىٰ الجَادَّة📚

📚 በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች፣ደርሶችን፣ ➲ከታማኝ ሰለፊያ ዑስታዞች ሙሀደራ፣ ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ፣ ➲ወቅታዊ ምክሮች፣ ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም፣ https://t.me/Kun_Selefiy 📖ሀቅ ወደ ዞረበት እንዞራለን📖 ============ 📝ሀሳብ ና አስተያየት ካላችሁ & ስህተት ካያችሁ⤵️⤵️⤵️ @Abu_Reyu

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
278
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ ተመልከቱ👇 ⭕ ከታላቁ ሙጀዲድ አልባኒን ብንጀምር ⭕ አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል ⭕ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል ⭕ የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል ⭕ የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል ⭕ ዝቅ ስንል ደሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል ፡ الحمد لله ⭕ ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር 👉 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ ። ⭕ ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ⭕ ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ  ያለ መበዳዳል  መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም ⭕ በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው ⭕ ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ⭕ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው ⭕ የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም ⭕ እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ 👉 በዛ ቀን ሙስና የለም ⭕ ጠበቃ የለም ⭕ ማጭበርበርም የለም 👌 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት 👉 ለከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ⭕ የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ ⭕ ዘይድ ተበድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ  ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
نمایش همه...
"التلاوة كصيغة صوتية"
نمایش همه...
((فَٱتَّقُوا۟ ٱلنَّارَ ٱلَّتِی وَقُودُهَا ٱلنَّاسُ وَٱلۡحِجَارَةُ)) صح عن جماهير السلف كون الحجارة هي حجارة الكبريت. جاء في تفسير ابن عطية في تعليل ذلك: ((خُصَّت بذلك لأنها تزيد على جميع الأحجار بخمسة أنواع من العذاب:سرعة الاتِّقاد، ونَتَن الرائحة، وكثرة الدُّخان، وشِدَّة الالتصاق بالأبدان، وقوة حرها إذا حَمِيَت))
نمایش همه...
አንዳንድ ሰዎች አሉ በአንተ ሂወቲ እኔ ሹፌር ልሁን የሚሉ እኔ እንደፈለኩ ላሽከርክርህ አንተ ዝም በል  ይልሀል ባንተ ሂወት እሱ ሹፌር አንተን ረዳት ሊያደርግህ የሚሞክር አለ በዚህ ሀሳብ አልስማማም ስትል ደሞ የፈለገውን ስም ይሰጥሀል ይለጥፍብሀል
ሁነህ አትገኝጅ ስለመባልህ አትጨነቅ
نمایش همه...
ትላለች‼️ሰለፊይ ነኝ 🔧 🩸ኒቃቡን ሳትለብስ፣ፊቷን እያሳየች ወንዲሞቿን እየፈተነች 🩸ትክክለኛውን ሂጃብ ሳትለብስ፣ስለሂጃብና ኒቃብ ስትፖስት አትገርምም 🩸ከማንጋም የቢድዓ ባልተቤቶች ጋር ተቀላቅላ ሰለፊይ ነኝ ትላለች 🩸በዘረኝነት ታውራ ሰለፊይ ነኝ ትላለች ጉድ እኮ ነው!! 🩸እግሯን ገልጣ እየሄደች ሰለፊይ ነኝ ምን አይነት ጉድ ነው !! 🩸ሀቁ እየተነገራት አልመለስ ስትል ሰለፊይ ነኝ አለች ጉድ ነው !! 🩸እንዲህ ስትላት ስም ትሰጠሃለች 🩸ሀቅን ሳይሆን የምትከተለው ሰውን /ኡስታዝን/ሸኹን ተብዬ ተብዬ ነው!! . . . ሰለፊይ ወንዶች ባንቺ ቢፈተኑብሽም ግን አያገቡሽም 💡
نمایش همه...
👍 3
እሷ ነች ሰለፊይዋ ጓደኛሽ🌹 ✏️ላንቺ ትክክለኛውን ኒቃብና ሂጃብ ✏️እንልበስ የምትልሽ ✏️ከሽርሽር እንራቅ የምትልሽ ✏️ከቅልቅል እንራቅ የምትልሽ ✏️ከመጥፎ ቦታዎች እንራቅ የምትልሽ ✏️እቤታችን እንቀመጥ የምትልሽ ✏️ለባሎቻችን ውብ እንሁን፣እንታዘዚቸው የምትልሽ ✏️ዲናችንን እንማማር የምትልሽ ✏️ስታጠፊ የምትከለክልሽ ✏️በመልካም የምታዝሽ ፣ . . ከሆነ በመንጋጋ ጥርስሽ አጥብቀሽ ያዣት እንዳታመልጥሽ ብርቅዬ ሰለፊይ ነችና።
نمایش همه...
☑️ታላቁ ሊቅ ኢብን አልቀይም (አሏህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል ፦ لو نفع العلم بلا عمل , لما ذم الله أحبار أهل الكتاب ولو نفع العمل بلا إخلاص لما ذم الله المنافقين .. እውቀት ያለ ተግባር ቢጠቅም ኖሮ ፡ አሏህ የመፅሃፍቱ ባለቤት (የአይሁድ እና የክርስቲያን) ሊቃውንትን ባልወቀሰ ነበር ፤ ተግባርም ያለ ኢኽላስ (ተግባራትን ለአሏህ ማጥራት) ቢጠቅም ኖሮ ፡ አሏህ መናፍቃንን ባልወቀሰ ነበር! 📖 [📚አልፈዋኢድ ገፅ 45]
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ትፈተናለህ ግን ፈተናህን ማለፍ አለብህ ህይወት ውጣ ውረድ ከሌለባት ሁል ጊዜ ምቾትም ይሰለቻል‼️ ዱኒያ የፈተና ሀገር ነች በመከራ ስትፈተን ብርቱ ታጋይ ሁነህ አሸንፋት‼️ በትግልህ ስታሸነፍ የአሸናፊነት ስሜቱ ይጥማል ለቀጣይ ፈተናም ለመቋቋም ይረዳሀል‼️ ግን የምትታገልበት መሳሪያህ በጌታህ ላይ መሰበር ሊሆን ይገባል‼️ 🔙قال رسول الله صلى عليه وسلم የአላህ መልክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና፦ እንድህ አሉ النصر مع صبر ድል የሚገኘው ከሰብር ጋ ነው والفرج مع الكرب እርካታ የሚገኘው ከፈተና(ከጭንቅ) ጋር ነው وإن مع العسر يسرا ምቾት ያለው ከችግር ጋር ነው https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
" አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበሰረ ጊዜ እርሱ የተቆጨ ኾኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል፡፡ በእርሱ ከተበሰረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ኾኖ ይያዘውን ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን (በማለት እያምታታ) ከሰዎች ይደበቃል፡፡ ንቁ! የሚፈርዱት (ፍርድ) ምንኛ ከፋ!" (አን_ነህል 58-59) ✅ እይውልሽ እህቴ ነብያችን ከመላካቸው በፊት ሴት ልጅ ምንም ቦታ አይሰጧትም ነበር። 🩸እንደ እቃቃ ነበር የሚጫወቱባት። 🩸ከነህይወቷ ነበር የሚቀብሯት። 💦አላህ አንቺን ከዚያ ከመከራ ያወጣሽን ጌታ በማመስገን ጌታሽን አትገዥውም እህቴ። 🩸ባዘዘሽ ላይ ቀጥ አትይም? 🩸ከከለከለሽ ነገር አትርቂም ? 🩸ሂጃብሽን አትለብሽም ? 🩸ውድ አካልሽን አትሸፍኒምን? 🩸ፎቶሽን ከመፖሰት አትርቂም? አታጠፊም ? 🩸 ....ሞት ሳይመጣ በፊት💦 አላህ ሴትን ልጅ አክብሯት ከዚያ መከራ አውጥቷት ሙሉ አካሏን እንዲትሸፍን በትክክለኛው ኢስላማዊ ሂጃብ እንዲትከናነብ ደንግጎባታል። እንዲህ ይላል:- يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِيُّ قُل لِّأَزۡوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ يُدۡنِينَ عَلَيۡهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّۚ ذَٰلِكَ أَدۡنَىٰٓ أَن يُعۡرَفۡنَ فَلَا يُؤۡذَيۡنَۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورٗا رَّحِيمٗا(٥٩) "አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡"(አል አህዛብ 59) ☑️ ዛሬ ላይ የአንቺን ክብር ለማዝቀጥና ለመቀማት የኢስላም ጠላቶች ሌት ከቀን የማይሰሩት ስራ የለምና እህቴ ነፍስሽን ከእሳት ጠብቂ እኔ ምንም ልልሽ አልችልም ‼️
نمایش همه...
👍 1