cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abu Harun ibnu Workicho

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
155
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

‏ الشيخ د. صالح الفوزان حفظه الله : نحن لا نخاف على الدين من الضياع، وإنما نخاف على أنفسنا أن نفلت من هذا الدين فنضيع، فإنه لا عز لنا، ولا مكانة لنا، ولا قيمة لنا إلا بهذا الدين العظيم الذي من الله به علينا [لقاء مفتوح ‎آمن ‎#جامعة_الإمام 11 رجب 1439هـ]
نمایش همه...
✅እርምት ለኸድር አልከሚሲይ 3⃣ الجرح المفسر مقدم … 🟦 ያለ ማስረጃ ሰዎች አይተቹም 🟦 የሀዲስ ዓሊሞች ፍትሃዊ መንሃጅ 🟪 እውነትን ለመቀበል አለማመንታት ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ለከኸድር አህመድ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ የመንሃጅ ትምህርት። 🎤ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) http://t.me/Abuhemewiya
نمایش همه...
እርምት ለኸድር አልከሚሲይ_ 3.mp37.25 MB
☑️እርምት ለኸድር አልከሚሲይ: 2 الجرح المفسر مقدم … 🟥 የርዕሱ አሳሳቢነት ለሁላችንም 🟥የሀዲስ ዑለማዎች መንሃጅ 🟩 አደገኛ የሆኑ አዳዲስ መርሆችን መጠንቀቅ ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ለከኸድር አህመድ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ የመንሃጅ ትምህርት። ከፍል 3 ይቀጥላል🔘🔘🔘 🎤ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) http://t.me/Abuhemewiya
نمایش همه...
እርምት ለኸድር አልከሚሲይ_ 2.mp36.88 MB
☑️እርምት ለኸድር አልከሚሲይ 1⃣ الجرح المفسر مقدم … 🟩በማስረጃ የተብራራን ትችት መቀበል 🟩 አደገኛ የሆኑ አዳዲስ መርሆችን መጠንቀቅ ሸይኽ ሁሰይን አስልጢይ ለከኸድር አልኸሚሲይ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ ትምህርት። ከፍል 2 ይቀጥላል🔘🔘🔘 🎤ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) http://t.me/Abuhemewiya
نمایش همه...
እርምት ለኸድር አልከሚሲይ _1.mp35.73 MB
#ኸዲር አል ከሚሴ ከኢማሙ አህመድ አንስቶ " በአሊይ ኸሊፋነት የማያምነዉ አካል ከሱና ለማስወጣት አልደፍርም" ብለዋል ለሚለው ንግግር ከአስር እይታዎች ትክክል ላለመሆኑ የተሰጠ ምላሽ ክፍል 1 🔈 -الرد على خضر الكمسي من عشرة أوجه فيما نقله عن الإمام أحمد فيمن لايثبت الخلافة لعلي بن أبي طالب رضي الله لا أجترئ أن أخرجه من السنة الحلقة الأولى  2 ربيع الأول، 1443 هـ الموافق ، 8 أكتوبر 2021 م 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/65MXU5 ▷በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى
نمایش همه...

ሸይኽ ሙቅቢል ረሒመሁላህ እንዲህ አሉ:- "አፈር መብላት ካለብን አፈር ለመብላት ዝግጁ ነን።ዲናችንንና ሀገራችንን አናታልልም እንዲሁም አንቀያየርም መቀያየር ከአህሉ'ሱና ባህሪ አይደለምና"። الباعث ص 57
نمایش همه...
◎▷ፂምን መላጨት #ከከባባዳ ወንጀሎች ነው!! ለምን??? ① #ከሴቶች ጋር መመሳሰል ② #ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ③ #የአላህን ተፈጥሮ መቀየር ④ #የረሱልን ትእዛዝ መፃረር #ስላለበት ነው።
نمایش همه...
قال الإمام المحدث الألباني: "ندور مع الدليل حيث دار ولا نتعصب للرجال، ولا ننحاز لأحد إلا للحق" التوسل 48 وقال العلامة ابن عثيمين: "الحق ما قام الدليل عليه، وليس الحق فيما عمله الناس" مجموع فتاوى الشيخ 7/367 #بدعة_الاحتفال_بالمولد
نمایش همه...
ሠለፍዩ ጀግና ሆይ! መቸም ቢሆን ንግግሮችህን ግልፅ አድርግ በአሽሙር ብቻ የምትታወቅ ሠው አትሁን ንግግርህን ሁል ጊዜ እነማነን ፈልጎበት ይሆን እየተባለ ሚያወዛግብ አታድርግ ሠለፍያ በግልፀኝነት የምትታወቅ መንሀጅ እስከሆነች ድረስ አንተም በሷ እስከ ተጠራህ ድረስ የሷን መገለጫ ተላበስ ..🖋 ኢብኑ ዑመር
نمایش همه...
አትጨናነቅ ወንድሜ ➪➩➪➩➪➩➪➧ ➲ በሙስሊሞች መካከል በተለያዩ ጊዜዎች በተለያዩ አጀንዳዎች መለያየት መከፋፈል አለመግባባት ሊከሰት ይችላል። በዚህም መፈረካከስ ልባቸው የሚደማ የሚረብሹ ሙስሊሞች እንደሚኖሩ ግልፅ ነው። በእርግጥ ለፖለቲካ አላማ ወይም ለመሰል ርካሽ አላማዎች ብለው አንድነትን የሚሰብኩ በሀቅ ላይ ያለውንም በባጢል ላይ ያለውንም የሚያግበሰብሱ አሉ። እነዚህ ለሙስሊሞች አንድነት ተጨንቀው ሳይሆን አላማቸውን ለማሳካት የሚያደርጉት መፈራገጥ ነው።ልክ እንደዚሁ ወደ ሱና ተጠግተው የሱንና ሰዎች (እንደራሱ እይታ) ሲከፋፈሉ ሲያይ የሚጨነቅ በጣም ብዙ ነው። አዎ ያስጨንቃል አንደት አድርጌ ችግሩን ለመፍታት ልሞክር ብለው የሚያስቡ ጥቂት አይደሉም። በተለይም በአንድነት የሚንቀሳቀሱ ተውሂድን ለማንገስ ሽርክን ለማርከስ የሚለፉ ኡስታዞች መካከል ጭቅጭቅ ሲፈጠር እንቅልፍ የሚነሳው ብዙ ሰው አለ። በዚህ አትጨነቅ ለማለት አልፈለኩም። ይህማ ያስጨንቃልንጅ ወዳጄ! አላህ የፊትናዎችን በር በተለያዩ ሰበቦች ይዝጋልን! ↪️ ወደ ርዕሴ ስመለስ አትጨነቅ ብያለሁ ከምን? ከተባለ ዲናችን ይበላሻል ብለህ አትጨነቅ መንሃጃችን ይጭበረበርበታል ብለህ አትጨነቅ ምክንያቱም ሳይታሰብ ሳይገመት ዲኑን የሚጠብቁ ጀግኖችን ጌታችን አላህ ያሰልፋቸዋል። እውነተኞችን ያመጣል። ሀቅን እንጂ መለባበስን የማይፈልጉ የሚያለባብሱትንም የሚያስቆሙ ወታደሮቹን አላህ ይተካቸዋል። ይህ ከሆነ መጨነቅ የለብህም። ጌታችን እንዲህ ብሏል፦ إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُون እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ [ሱረቱ አል-ሒጅር - 9]ሃይማኖታችን ጠባቂ አለው። እነ አህመድ እነ ሰዒድ... ዘወር ቢሉ ጥበበኛው አምላካችን አላህ እነ ከበደን አበበንና መሰሎቻቸውን አምጥቶ እነ አህመድ የተውትን ተግባር በተገቢው መልኩ ያሰራቸዋልጥራት የተገባው ጌታችን እንዲህ ብሏል፦ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا مَن يَرْتَدَّ مِنكُمْ عَن دِينِهِ فَسَوْفَ يَأْتِي اللَّهُ بِقَوْمٍ يُحِبُّهُمْ وَيُحِبُّونَهُ أَذِلَّةٍ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ أَعِزَّةٍ عَلَى الْكَافِرِينَ يُجَاهِدُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا يَخَافُونَ لَوْمَةَ لَائِمٍ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ውስጥ ከሃይማኖቱ የሚመለስ ሰው አላህ (በእነርሱ ስፍራ) የሚወዳቸውንና የሚወዱትን፣ በምእመናን ላይ ትሑቶች፣ በከሓዲዎች ላይ ኀያላን የኾኑን በአላህ መንገድ የሚታገሉን የወቃሽን ወቀሳ የማይፈሩን ሕዝቦች በእርግጥ ያመጣል፡፡ ይሄ የአላህ ችሮታ ነው፤ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፤ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ [ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 54]ቀድመው ከነበሩት የበለጠ ጠንካራ ባሮቹን ባፈገፈጉት ቦታ ተክቶ ዲኑን ያስጠብቀዋል። ለዚህ ነው አትጨናነቅ ያልኩህ ወንድሜ በመሆኑም አንዱ ቢያፈገፍግ ቡኋላ ሌላ እውነተኛ ይመጣል ካንተ ከወንድሜ የሚጠበቀው ከእውነተኞቹ መሆን ነው። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡ [ሱረቱ አል-ተውባህ - 119]አላህን የሚፈራ ከእውነተኛው ጋር ይሆናልንጅ በዘር በአካባቢ በሀገር በትውውቅ ወይም በመሰል ነገሮች ተሸንግሎ እውነተኛ ከሆኑት አይርቅም። በቃ እውነተኛውን መንገድ የያዙት የትም ቢሆኑ፤ ማንም ቢሆኑ ከየትኛውም ብሄር ቢሆኑ ከነሱ ጋር አንድ ሁን! 📝 አቡ ዒምራን ሙሐመድ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
نمایش همه...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ተውሂድና ሱና መተኪያ የሌለው ሀብታችን ነው!!! ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.