cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HORN NEWS ♥️💚❤️

Share እያደረገን ለጩቁን ህዝብ ድምፅ እንሁን። @Ethiopia24bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
360
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 عوز
-1130 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኮሜዲያን፤ አርቲስት እና አክቲቪስት ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) በፍጥነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊፈታ ይገባል፡፡ በዛሬው ቀን የፌደራል ፖሊስ ስለሱ ያወጣው “ህግ አስከብራለው የሚለው ንግግር” ጸረ ኦሮሞ ነው፡፡ የፌደራል ፖሊስ ህግ ማስከበር ከፈለገ ከልጅ ያሬድ በላይ በአደባባይ ብዙ ወንጀል የሰሩትን በማሰር ማሳየት ይኖርበታል፡፡ ያልተገራ ብዙ የጥላቻ ንግግር በተለይ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየተናገሩ ሳይጠየቁ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት፤ የኦሮሞ ድምጽ የሆነውን ልጅ ያሬድን ማሰር ስርአቱ ምን ያህል ለኦሮሞ የከፋ መሆኑን ያሳያል ። የእሱ መታሰር ከፖለቲካ ጋር የተያያዘ ሲሆን አላማውም የኦሮሞ ድምጽን ለማፈን ነው። ሁሉም ኦሮሞ ለያሬድ ዘላለም (ለልጅ ያሬድ) እንዲፈታ ድምጽ መሆን አለበት፡፡ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ፤ ልጅ ያሬድ የሌላ ብሔር ተወላጅ ቢሆን ኖሮ እንዲታሰር አይዘመትበትም፤ እንዲሁም አይታሰርም ነበር፡፡ አብይ አህመድ አማቾቹ ፣የእናቱ ዘሮች ስለገፉት እና አማራነቱን ስላልተቀበሉት እንጂ እንደሱ ኦሮሞን የሚጠላ የለም፡፡ አብይ አህመድ ለስልጣኑ ብቸኛው መንጠላጠያ የኦሮሞ ህዝብ በመሆኑ፤ ኦሮሞ ኦሮሞ የሚጫወት አስመሳይ እና ብልጥ መሪ ቢሆንም እንደ ኦሮሞ የሚጠላው ፣ እንደ ፌደራሊስት የሚጠየፈው የለም፡፡ አብይ አህመድ ኦሮምኛ መናገሩ ኦሮሞን ለማታለል ጠቅሞታል፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ እንደ አብይ አህመድ ኦሮሞን የገደለ እና ያሰረ መሪ የለም ፡፡ Free Comedian, Artist and Activist Yared Zelalem (Lij Yard). His jailing has political motivation against Oromo people. Andnet
نمایش همه...
ጠ/ሚ አብይ ..........:- 2/3ኛ  ማንነቱ አማራ ነው ፤ እናቱ የወሎ አማራ  እና ሚስቱ የጎንደር አማራ ናቸው ። ልጆቹን ጨምሮ ደግሞ ማሰብ ነው  ። እንግዲህ በ1/3ኛው አባቱ  ብቻ ነው  ኦሮሞ የሆነው ማለት ነው ፤ ያውም  ያላሳደገው አባቱ ፣ ያውም  በጋብቻ በተኖረ ትዳር ያልወለደው አባቱ   ፣ ያውም በብዙሃኑ ኦሮሞ እንደሚታመነው አብይ የአባቱ ጉዳይ  በእናቱ ለልጁ ሞራል ተብሎ  በቅርብ የፆታ ግንኙነት ከነባራቸው  አቶ አህመድ አሊ የተላከከ እንጂ አባቱ ሌላ እንደሆነ እናት በመጨረሻም ለአብይ ራሱ በግልፅ  እውነቱን የነገረችው እንደሆነ ይነገራል ። በመሆኑም " አብይ ስለማንነቱ  ምን ሊያስብ ይችላል  ?"  ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ ግልፅ ነው ። ለዚህ ጥያቄ የባለፉትን 5  አብይ ከአሀዳዊያን ጋር የነበረበትን አመታት መለስ ብሎ ማየት በቂ መልስ ይሰጣል  ። አሁን ላይ አብይ ለስልጣኑ ሲል  ፊቱን የማስመሰል ፌደራሊዝም እየተጫወተ በመምሰል ቁማሩን እየቆመረ ነው  ። ፌደራሊስቱ ሀይሎች ከትግራይ እስከ ኦሮሚያ  በተለየ ትግል በአጠቃላይ ከአማራ ውጭ ያሉት ሁሉም ብሄሮችን ጨምሮ አላንቀሳቅስ ብለውት  ለህልውናው  አደጋ  ሆነው ስለመጡ  ለጊዜው እያስመሰለ ፌደራሊዝምና ሌላም ቁማር እየተጫወተ እንደሆነ ፀሀይ የሞቀው እውነታ ነው ። አብይ በፍጹም ርቆ ሄዶ የሚመልሰው የኦሮሞም ሆነ የትግራይ ጥያቄ በፍጹም አይኖርም ። ለማስመሰል የሰጠ መስሎ ስንቱን መልሶ ወሰደ ። አብይ ከፋኖ ጋር ቢጋጭም ከፋኖ በባሰ የአማራን አስተሳሰብ መሬት ለማውረድ እየሰራም የሚሰራም እንደሆነ ደሙም አስተሳሰቡም ያስገድደዋል ። መፍትሄው አብይንም ሆነ መላ ነፍጠኛ ስርአቱንም በማሶገድ ዳግም በኢትዮጵያ ምድር አሀዳዊውን የነፍጠኛ የትምክህት ፣ ዘረኛ ፣ ስግብግብ አስተሳሰብን ማቀንቀን በህግ የሚያጠይ እንዲሆን ማድረግ ሲሆን በአሀዳዊው ሀይል በደል የደረሰበት ህዝብ ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ መኖር ካልፈለገ እስከ ሪፈረንደም ድረስ በማድረግ ከኢትዮጵያ የመለየት መብቱ ሊረጋገጥ ይገባል ። ይኸም ሌሎች ህዝቦች በቅደም ተከተል የዘርና የአስተሳሰብ ማጥፋት ተጠቂ እንዳይሆኑ ትምህርት ይሰጣል ። የትግራይ ጦርነት ለዚህ በቂ ማሳያ ነው ።
نمایش همه...
አብይ የኦሮሞ  ጠላት ነው ። በእሱ ልክ ኦሮሞ መቼም አልተጎዳም ፣ አልተሰቃየም ፣ አልተጨፈጨፈም ። አብይ የኦሮሞ ደምም የለውም ። መሬት ላይ ባለው እውነት አብይን 95% በላዩ ኦሮሞ አሀዳዊና  ደሙም ጭምር የነፍጠኛ ነው በሚል ይጠለዋል ። አማራ ይኸን ሸፍኖ ኦሮሞ ገዢ እንደሆነ እንዲያምን 😂 ፣ ተሸማቆ ከሁሉም ጥያቄዎቹ እንዲያፈገፍግ ፣ የአማራን ፍፁም የበላይነት በሁሉም ዘርፍ ከኦሮሞ ለመሸፈን ወዘተ ባለጊዜዎች ሲል ለማታለል ሲደክም ይውላል 😂 ኦሮሞ ግን ዳውን ዳውን እያለ ከጦር እስከ ሰላማዊ ትግል ነፍጠኛውን አብይ ለመጣል ከግማሽ - 1 ሚልዮን በየቦታው ታጥቆ በሚገኝ የኦነግ ሰራዊትና በመላ ህዝቡ እየታገለ ነው ። ድሉም ሩቅ አይደለም ። WBO , OLF , ኦነግ ❤❤❤
نمایش همه...
“የትግራይ ህዝብ ሆይ !! ወልቃይትን እና ራያን ከትግራይ ለመውሰድ ፣ ኤርትራም የፈለገችውን ርስት ከትግራይ ቆርሳ ወደ ግዛቷ እንድታካልል ፣ የትግራይ ታሪክን እንድንቀማ ፣ ቋንቋና ባህልህን እንድናዳክም ፣የትግራይና የሌሎች ህዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊያዊ ስርአቱን ለማፍረስ ለዚህም አልተባበር ያለ ተጋሩ ካለ ከምድረ ገፅ እንደጀመርነው በማጥፋት ለጀመርነው ትግል ጥሩ አሀዳዊ ትግሬ ሆይ ከፌዴራል መንግስት ጋር በምናደርገዉ ጦርነት አግዙን 😂😂 ፣ ህወሀት እና መሰል ድርጅቶችን አጥፏቸው 😂” ፋኖ እና የአማራ ሊህቃን 😂😂 ተጋሩዎች አግዙዋቸዉ እንጂ 😂 ከኦሮሚያ ደግሞ የወለጋ ፣ የሸዋ ወዘተ ርስትን ወደ አማራ ለመመለስ ፣ ከቤንሻንጉል መተከልን ወዘተ ከሌላውም ብዙ አለና እንዲሁም ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝሙን አፍርሶ በአሀዳዊ ለመተካት ለሚያደርጉት ጦርነት አቃፊው የኦሮሞ ህዝብ ሆይ እርዳን እያሉ ነው ። መሳለቅ ይበሉት ወይም እንቀልድባቸው ፣ እንሳለቅባቸው ወይስ የምራቸውን ነወ ?? 😂 ግራ የሚያጋቡ እጅግ የምድራችን ክፋ እኮ ናቸው ። እኔ ግን ኦሮሞኮ እርዷቸው እላለው 😂😂
نمایش همه...
የአብይ የኦሮሞ ህዝብ ግንባር ቀደሙ ትልቁ ጠላት ነው ። በእሱ ልክ ኦሮሞ መቼም አልተጎዳም ፣ አልተሰቃየም ፣ አልተጨፈጨፈም ። አብይ የኦሮሞ ደምም የለውም ። መሬት ላይ ባለው እውነት አብይን 95% በላዩ ኦሮሞ አሀዳዊና  ደሙም ጭምር የነፍጠኛ ነው በሚል ይጠለዋል ። አማራ ይኸን ሸፍኖ ኦሮሞ ገዢ እንደሆነ እንዲያምን 😂 ፣ ተሸማቆ ከሁሉም ጥያቄዎቹ እንዲያፈገፍግ ፣ የአማራን ፍፁም የበላይነት በሁሉም ዘርፍ ከኦሮሞ ለመሸፈን ወዘተ ባለጊዜዎች ሲል ይውላል 😂 ኦሮሞ ግን ዳውን ዳውን እያለ ከጦር እስከ ሰላማዊ ትግል ነፍጠኛውን አብይ ለመጣል እየታገለ ነው ። ድሉም ሩቅ አይደለም ።
نمایش همه...
ፅንፈኛ የአማራ ሀይሎች ስርአትን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎችን፣ ሀሳብን ሳይሆን ብሔርን ህዝብን እንደፈለጉ ሲሳደቡ ይመሻል ይነጋል። ብዙዎቹ እንኳን ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸዉ ወይም ሊተቹ እንደ ጀግና ሲጨበጭብላቸዉ ይውላል። የኦሮሞ ታጋዮች በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሀገር ቤት ገብተዉ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እያደረጉበት ባለበት ወቅት ሰብስቦ እስር ቤት አጨካቸዉ ጤነኛ ሆነዉ ገብተዉ አሁን በፅኑ ታመዋል። የኦነግ እና የኦፌኮ አባላቶች አባል ሳይሆኑም ደጋፊዎች ናቹ በሚል አሁን በዚች ደቂቃ እንኳን በገፍ እየታሰሩ ነዉ። ከእስር ቤት አውጥተዉ የሚረሸኑም ቁጥራቸዉ ከፍተኛ ነዉ። የኦሮሞ ወጣቶች ጫካ ነዉ ያሉት! የተቀሩት ደግሞ በገዛ ምድራቸዉ በሰላም ገብተዉ መውጣት ስላልቻሉ በየባህሩ እና በረሀ እየተንገላቱ ነዉ። ስደትም ጫካም ያልደረሱት ደግሞ በከፍተኛ እንግልት ውስጥ እየኖሩ ነዉ ያሉት ከእለት እለት ኑሯቸዉ መደብደብ፣ መታሰር እና መገደል ነዉ። በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የኦሮሞ የፖለቲካ ሀይሎች መስራት አልቻሉም። እንኳን መስራት መኖር አልቻሉም። በዚህ ጊዜ በዋነኝነት የኦሮሞን ትግል እየመራ ያለዉ ጀግናዉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ነዉ። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የኦሮሞ ህዝብንም በከተማ ያሉ የሰላማዊ ትግል አራማጆችንም (ኦነግ እና የኦፌኮ) ነፃ የማውጣት ሀላፊነትን ተሸክሞ እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረገ ነዉ። ኦሮሞ አንድ ሀገር መከላከያ ሠራዊት እንዳላት ሁሉ ጀግናዉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትም የኦሮሞ ነፃ አውጪም መከላከያም ሠራዊት ነዉ። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሚችለዉ አቅም  ከጠላት ሀይሎች ኦሮሚያን እየጠበቀም ነፃ እያወጣም ነዉ። ስለሆነም የትኛውም የፖለቲካ አመለካከት ቢኖረን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን በምንችለዉ መንገድ እና አቅም ሁሉ መርዳት ይኖርብናል። እኛዉ ኦሮሞች ኦሮሞን፣ ኦሮሚያን እና ኦሮሙማን ለመጨረሻ ጊዜ ነፃ እናውጣቸዉ! Biyya Tesfaye
نمایش همه...
ያ ሁሉ ነፍጠኛ በየዕለቱ እየተነሳ ኦሮሞን እንደፈለገ ሌላውንም ሀይማኖት እየለየ እንደፈለገ ሲሳደብ በሚውልባት ሀገር መርጦ ልጅ ያሬድ ኦሮሞ ብቻ በመሆኑ እንዲሁም ትልቅ ታጋይና ሀቀኛ በመሆኑ ነፍጠኞች ከብልፅግና ጋር ሆነው አስሮቷል ። ሌላው እንደፈለገ ይሁን ግን ኦሮሞ ይታሰራል ከሰደበ ነው ነገሩ ። እናያለን ። ልጅ ያሬድን ልቀቁት ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ አንድነት እንታወቅ መለያችን ኢትዮጵያ ነው የሚሉ አካላት አስተሳሰብ ከመንደርተኛ የአንድ የአማራ ዘር ፣ እምነት ወዘተ የፓለቲካና የተግባር አስተሳሰብ ፈቅ ካላለ ሀገሪቱን ብዙ ገና ያስከፍላል ። ዛሬም እንደ ትላንቱ በዚህ 5 አመት ብቻ የሀገሪቱ ብቸኛ ችግር ሆኖ በ4ቱም አቅጣጫ በሚሊዮኖን ዜጎችን አብዛኛውን ንፁሃንን አድርጎ ያሳጣን ፣ ኢኮኖሚያችን አድቅቆ በኑሮ ውድነት የሚያሰቃየን ይኸው አሀዳዊ የትምክህት ፍላጎት በአንድ አብይ ተብዬ የግለሰብ የስልጣን ፍቅር ስር ተዳምሮ በተጓዘው የ5 አመት የድቅድቅ ጨለማ ጉዞ ነው ።ከዚህ ውጪ እውነታውን እያወቁ ህብረ ብሄራዊነት ነው ችግራችን ብሎ ወተት ጥቁር ነው ብሎ ለማቀዣበር መሞከር ኢትዮጵን ሙሉ በሙሉ የሚያጠፋት ቢሆን እንጂ በላታልህ ስላቅ ምንም ለውጥ አይመጣም ።
نمایش همه...
1. ፊልድ ማርሻሉና አብይ በእነሱ አጠራር ሸኔ በትክክለኛ ስሙ የኦነግ ጦርን ደምስሰናል ካሉ ድፍን 5 ዓመት አለፋቸው !! ነገር ግን የታጠቀ ከ1 ሚልዮን የማያንስ የኦነግ ጦር በመላው ኦሮሚያ መሬት ላይ አለ ። ከ99% በላይ የኦሮሞ ህዝብ ድጋፍም አለው ። ጊዜውን ጠብቆ ስርዓቱን መደምሰሱ የታወቀ ነው ። አይ አብቹ 😂 2. አየር ላይ የተበተነ ዱቄት ነው የተባለውም ህወሀትም እጃቸውን ጠምዝዞ የቀድሞው ቦታው ላይ ተመልሷል!! የቀረው የርስት ማስመለስ ስራውን እየሰራ በ9 ሚልዮን በአጠቃላይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የትግራይ ህዝብ እየተደገፈ የቀጣይ ዘመናት የቤት ስራውን እየሰራ ይገኛል ። አይ አብቹ 😂 3. ፋኖም በሳምንታት አልጠፉም። ሙሉ የአማራ ህዝብ ድጋፍ አለው ። 4. ጋምቤላ ፣ ቤንሻንጉል ፣ አገው ፣ ቅማንት ወዘተ ያሉ እልፍ ታጋዮች በህዝባቸው ዘንድ ያላቸው ድጋፍ ምን ያህል እንደሆነ የታወቀ ነው ። 5 የሱማሌ ህዝብ ለኦጋዴን ነፃ አውጪ ምን ያህል ድጋፍ እንዳለው የታወቀ ነው ። 6.ከደቡቡ ህዝብ ወላይታዎች ፣ ጋሞዎች ፣ ጉራጌዎች ፣ ስልጤዎች ወዘተ በተለይ በሸገር ከተማ የቤተ እምነት ፈረሳዎች ፣ ህገ ወጥ በሚል ሽፋን የአብይ የቤት ፈረሳ የፓለቲካ ቁማር መጫወቻ ካርድ ለኦሮሞ ህዝብ ሰው ካሰበው በተቃራኒ ላሰበለት ሸፍጥና በአጠቃላይ በአብይ በፓለቲካ አካሄዱ ቀድሞ ለአብይ የነበራቸው ድጋፍ ዛሬ የለም ። ታዲያ ብልግና ምን ቀራት ?
نمایش همه...
ብልፅግና አብይ የነፍጠኛ ልጅ ነው ። ብልፅግና አብይ የነፍጠኛ ስርአትን ዳግም ከደርግ ውድቀት በኋላ ባለጊዜ አድርጎ በመመለሱ በ5 አመት ውስጥ ሚልዮን ንፁሃን ብቻ ሌላው ሳይቆጠር እንዲያልቅ ያደረ ፋሺስት ስርአት ነው ። ነፍጠኛ ትላንትም ፣ ዛሬም ነገም የኦሮሞ ፣ የትግራይ ወዘተ ህዝብ ጠላት ነው ።
نمایش همه...