The Blue Pride ሰማያዊው ኩራት
ይህ የቴሌግራም ቻነል የእግር ኳስ ዜናዎችን፣ ታሪኮችን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተለይ ለእንግሊዙ የለንደን የእግር ኳስ ክለብ ቼልሲ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ያቀርባል! አላማችን ኢትዮጵያዊያን የቼልሲ ደጋፊዎች ጥራት ያለው እና ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ እንዲሁም ስለሚደግፉት ክለብ አኩሪ ታሪክ፣ ጠንካራ ማንነት፣ የድል አድራጊነት ባህል ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖራቸው መስራት ነው።
نمایش بیشتر1 155
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-97 روز
-1830 روز
توزیع زمان ارسال
در حال بارگیری داده...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | بازدید ها | به اشتراک گذاشته شده | ديناميک بازديد ها |
01 የክረምቱ የመጀመሪያው ፈራሚ ቶሲን አድራቢዮ በነፃ ዝውውር ከፉልሃም ወደ ቼልሲ መምጣቱ ይፋ ሆኗል።
እንኳን ደህና መጣህ!
ይህን ዝውውር እንዴት አገኛችሁት? | 408 | 0 | Loading... |
02 አዲሱ ሰማያዊ ኤንዞ ማሬስካ!
“በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች አንዱ የሆነውን ቼልሲን መቀላቀል ለማንኛውም አሰልጣኝ ህልም ነው። በዚህ አጋጣሚ በጣም የተደሰትኩት ለዚህ ነው። የክለቡን የስኬት ባህል የሚያስቀጥል እና ደጋፊዎቻችንን የሚያኮራ ቡድን ለመስራት ጥሩ ብቃት ካላቸው ተጫዋቾች እና ሰራተኞች ጋር በጋራ ለመስራት ጓጉቻለሁ"
ኤንዞ ማሬስካ
ቼልሲዎች ጣሊያናዊውን ወጣት የእግር ኳስ ባለሟል ዋና አሰልጣኛቸው አድርገው መቅጠራቸውን ዛሬ ይፋ አድርገዋል።
እንኳን ደህና መጣህ!! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ!! | 632 | 0 | Loading... |
Photo unavailableShow in Telegram
የክረምቱ የመጀመሪያው ፈራሚ ቶሲን አድራቢዮ በነፃ ዝውውር ከፉልሃም ወደ ቼልሲ መምጣቱ ይፋ ሆኗል።
እንኳን ደህና መጣህ!
ይህን ዝውውር እንዴት አገኛችሁት?
❤ 11👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱ ሰማያዊ ኤንዞ ማሬስካ!
“በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች አንዱ የሆነውን ቼልሲን መቀላቀል ለማንኛውም አሰልጣኝ ህልም ነው። በዚህ አጋጣሚ በጣም የተደሰትኩት ለዚህ ነው። የክለቡን የስኬት ባህል የሚያስቀጥል እና ደጋፊዎቻችንን የሚያኮራ ቡድን ለመስራት ጥሩ ብቃት ካላቸው ተጫዋቾች እና ሰራተኞች ጋር በጋራ ለመስራት ጓጉቻለሁ"
ኤንዞ ማሬስካ
ቼልሲዎች ጣሊያናዊውን ወጣት የእግር ኳስ ባለሟል ዋና አሰልጣኛቸው አድርገው መቅጠራቸውን ዛሬ ይፋ አድርገዋል።
እንኳን ደህና መጣህ!! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ!!
👍 8
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.