cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💃ву мιℓиαя 🧚‍♀️🧚‍♀️.....

Ŵel©ome to this ©hannel 😙 #olď musi©🥰..... #Ĥbd pi©🥂..... #fuunÿe video😂.... #ti©tok ©hallenge.....End etc 👉@nardi43

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
206
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#እርሳስ አንድ ትንሽ ልጅ የሴት አያቱ ሲፅፉ እየተመለከተ ነበር። በመሀሉ አቋርጧቸው ጥያቄ ያቀርብላቸዋል። ‘አያቴ ስለምንድን ነው ፣ የምትጽፊው? ... ስለ ሠራናቸው ነገሮች ነውን? ወይስ የምትጽፊው ሌላ ነገር ነው? ... ፅሁፉ ስለ እኔ ነው የሚያወራው ? ' በማለት ደጋግሞ ይጠይቃቸዋል። አያቱም መጻፋቸውን ገታ አደረጉና ለልጅ ልጃቸው “ሰማህ” አሉት። ቀጠሉ እና “የምጽፈው በእርግጥም ስለ አንተ ነው። ከቃላቱ በበለጠ ግን ጠቃሚ የሆነው ነገር የምጽፍበት ‘እርሳስ’ ነው። ተስፋ የማደርገውም አንተ ስታድግ እንደዚህ እርሳስ ትሆናለህ ብዬ ነው።” በማለት መለሱለት። ግራ የተጋባው ልጅም እርሳሱን አተኩሮ ተመለከተው። ምንም የተለየ ገጽታ አላስተዋለበትም ። ሲያድግም እንዴት እንደ እርሳሱ ሊሆን እንደሚችል ለማወቅ እየጓጓ “አያቴ ግን እኮ... ይሄ እርሳስ ልክ እንደማንኛውም ዓይነት እርሳስ ነው።” አለ። “እርሱ የሚወሰነው አንተ ነገሮችን ለማየት በምትመርጥበት መንገድ ነው። ማንንም ሠው ከዓለሙ ጋር የተስማሙ ሊያደርጉት የሚችሉ አምስት ድንቅ ባህሪያትን ይዟል።” እያሉ አያቱ ያስረዱት ገቡ። #የመጀመሪያው ባህርይ... በራስህ ብዙ ትልልቅ ነገሮችን የመፈፀም ብቃት አለህ።ቢሆንም ግን ሁልጊዜ የሚመራህ እጅ እንዳለ አትዘንጋ! ያንን እጅም አምላክ እንለዋለን። ሁልጊዜም እርሱ በሚመርጥልን መንገድ ይመራናል። #ሁለተኛው ባህርይ... በምጽፍበት ወቅት አስተውለኸኝ ከሆነ አረፍ አረፍ እያልኩ መቅረጫ እጠቀማለሁ። ያንን ሳደርግ እርሳሱ በመጠኑ መጎዳቱ መሰቃየቱ ባይቀርም ስጨርስ የበለጠ የተሳለ እና ለሥራ ምቹ ይሆናል። አንተም ጥቂት እንግልቶችን እና ሀዘኖችን ማሳለፍ ይኖርብሃል። ያ ግን የተሻልክ ሰው እንድትሆን ያግዝሃል። #ሦስተኛው ባህርይ... እርሳስ ሁልጊዜም የሰራውን ስህተት በላጲስ ለማጥፋት ዝግጁ ነው። ይህም መልሶ ለማስተካከልም መድፈር መጥፎ ነገር እንዳልሆነ ያሳይሃል። #አራተኛው ባህርይ...የእርሳስ በጣም ተፈላጊው ክፍል ከውጭ የሚታየው እንጨት አይደለም ፤ ከውስጥ ያለው እንጂ። አንተም ትኩረትህን ማሳረፍ ያለብህ የውስጥህ እውነታ ላይ እንጂ የውጭህ ገፅታ ላይ አይደለም። #አምስተኛው ባህርይ... እርሳስ ሁልጊዜም ምልክት ይተዋል። አሻራውን አኑሮ ያልፋል። በተመሳሳይ መልኩ አንተም የምትሰራው ምንም ነገር ምልክቱን እንደሚተው ልብ በል ! ስለዚህም ድርጊትህን ሁሉ በአስተውሎት ለመከወን ሞክር።” በማለት አያት ምክራቸውን ለልጃቸው ሰጥተው አለፉ። ሁላችንም እንደ እርሳሱ ለመሆን እንሞክር!!! #እርካብ_እና_መንበር /ገፅ 86-87/
نمایش همه...
✳️ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓ 🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡ #VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡ #VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡ 🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር 🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር 🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ  ለማድረግ ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡ ❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌ ⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡ ⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም  france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ  መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ⚫️ Generally #VPN can👇👇👇 👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP 👉 encrypts your data avoid censorship and georestriction 👉 access websites and apps from anywhere at any time.
نمایش همه...
*የዘንድሮ ሴቶች* 😂ልጅ፦ አባዬ ላገባ ነው 😁አባት፦ ልጁ ማነው፡ አውቀዋለው ? 🤣ልጅ፦ አታቀውም facbook ላይ ነው የተዋወኩት አንድ አመት ሙሉ messanger ቻት ካረግን በኋላ ለፍቅር ጠየቀኝ፡ እኔም ከሱ ይምጣ ብዬ እንጂ ወድጄው ስለነበር እሺ አልኩት፡ፍቅረኞች ከሆንን በኋላ ለ 2 አመት በtango እና በskype አወራን፡ ባለፈው አመት እንጋባ ብሎኝ ቆይ ላስብበት ብዬው እስካሁን በviber እና በwhatapp እያወራን ነው አንዳንዴ በonline ይደውልልኛል ኔትዎርክ ያላስቸገረን ቀን በimoም እንጠቀማለን፡ አሁን ያንተ ፍቃድ ቢሆንና ብንጋባ ደስ ይለኛል። 😂አባት፦ ጥሩ እንግዲ ጋብቻቹን twiter ላይ ታረጉትና መልሳቹሁን instagram ላይ ቢሆን መልካም ነው፡ ለሚንዜዎቹ እንዳትጨነቂ 1 ሚዜ gmail 2ኛ ሚዜ hot mail 3ኛ yahoo mail ይሆኑሻል፡ ከyoutube አሪፍ ባንድ እንይዝና ሰፋ ያለ አዳራሽ ከgoogle እንከራያለን።።።
نمایش همه...
😂😂😁😂 ​​​​አቤ እና ከቤ በርሀ እያቋረጡ ነው.....😥 ከቤ ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም መሞታችን ነው።😞 ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ... አቤ ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ እሆናለሁ አለ😎 ከቤ፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁 እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️ አቤ ፦አህመድ እባላለሁ ከቤ ፦ ከቤ እባላለሁ ሀጂ አሊ👳‍♂፦ልጆች ለከቤ ምግብ እና መጠጥ አምጡለት ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ ጋር ያፈጥራል።😂 . . . . አቤ ፦ፌንት🤪
نمایش همه...
አጫጭር ሴቶች ነጠላ ሲያረጉ ነጭ ሽንኩርት ይመስላሉ😭😂😂😂😂😂😭😭😂😭
نمایش همه...
አዲስ ፍቅረኛሞች be like..... Him: ውዴ Text Message ልልክልሽ ስለሆነ Vibrationኑ እንዳያስደነግጥሽ 🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀🤦🤦🤦
نمایش همه...
እኔን እንዲመታኝ የተፈቀድኩለት ዝናብ ብቻ ነው🌧
نمایش همه...
ኡፍ ኡፍፍፍፍ.....🗣 ቀነኒሳ መች እሮጠ 100 ብር ይዤ አንዷን እራት ጋብዤ ቢሉ ሲመጣ 450 ብር😳። ማሬ ሰርፕራይዝ አለኝ አይንሽኝ ጨፍኚ🤦‍♀ ብዬ Run ° ° Run 🏃 🏃 Share
نمایش همه...
ት/ቤት ቺኮች ወዳንተ ፈገግ ብለው ከመጡ ብዙም አትደሰት ማን #5 ብር ካለህ ስጠኝ ሊሉህ ነው🤷‍♂
نمایش همه...
ሚስት ጎረቤት እንዲሰማ ድምፇን ከፍ አድርጋ..... "ዉዴ ጥብስ ላድርገዉ ቅቅል?" ትለዋለች ባልሆዬ ደግሞ ጮክ ብሎ : : : "ፈልፍለሽ ቁይዉ" 😂😂😂😂😂
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.