cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✞ ሕያዋን ✞

✞ ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ምስሎችን እንዲተላለፉበት ነው። ✞በዚህ ቻናል ላይ የምንለቃቸው 🔸ቤተክርስቲያናዊ ምስሎች ፤ 🔸የንግስ በአላት ጥሪዎች 🔸መዝሙሮች 🔸ስብከቶች.... ለማንኛውም ዓይነት አስተያየት እና ጥያቄ ከ Channelu ባለቤት ጋር ይገናኙ👇 @keerkuush

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
469
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ይህቺ ጥፊ የኔ ናት" መነኮስ አባ አርሳንዮስ በገባበት ገዳም ዉስጥ እግዚአብሔርን እያገለገለ ሲኖር አንድ ቀን ከገዳሙ ሕግ ዉጭ የሆነ ነገር ይፈጽማል፡፡ ጥፋቱ ከገዳሙ አበምኔት ይደርስና አበምኔቱ አስበዉ ብገስጸዉ ያፍራል፣ ዝም ብል ጥፋቱ ጥፋት ሳይመስለዉ ሊቀር ነዉ አሉና፡፡ የሱን ረድዕ ጠርተዉ እንዲህ አሉት፡፡ "አርሳንዮስ ያጠፋዉን ጥፋት እኔ እያየሁህ በእርሱ ፊት አንተ አጥፋ ከዛ በጥፊ እመታሃለሁ፡፡ ያኔ እርሱ በአንተ ጥፊ ይማራል አሉት፡፡" እንደተመካከሩት በአርሳንዮስ ፊት ረድኡ የእርሱን ጥፋት አጠፋ አበምኔቱም ተቆጥተዉ በጥፊ መቱት በዚህ ግዜ ነገሩን የተከታተለዉ አርሳንዮስም "ይህች ጥፊ የኔ ናት" ብሎ ተናገረ፡፡ እግዚአብሔር እኛን ባጠፋነዉ ቅጣት የግድ እስከሚቀጣን ቁጭ ብለን መጠበቅ የለብንም ፣ከሌላዉ ጥፋት፣ ከሌላዉ ቅጣት መማር አለብን፡፡ ከሌላዉ ጥፋት መማር ትልቅ ዕዉቀት፣ ታላቅ ማስተዋል ነዉ፡፡ አርሳንዮስ ጓደኛዉ በጥፊ ሲመታ፣ ይች ጥፊ የኔ ናት አለ እንጂ ባጠፋዉ ጥፋት ነዉ የተቀጣዉ ብሎ አልፈረደበትም፡፡ እኛም ቁጣ፣ መቅሰፍት፣ እኛ ጋር እስኪመጣ መጠበቅ የለብንም ከጓደኞቻችን ከጎረቤቶቻችን በሌላም ሀገር ከምናየዉ ከምንሰማዉ ተምረን ንስሓ መግባት አለብን ጾም ማለትም ይህ ነዉ፡፡ ንስሐ የምንገባዉም ኃጢአታችንን ስናስተዉል ነዉ፡፡ ማስተዋል ከሌለን ኃጢአቱን እንደ ጽድቅ ቆጥረን ለንስሐ አንበቃም፡፡ ማስተዋልን ገንዘብ ያደረገ ምዕመን በሌላ ላይ የተደረገ ቅጣት በርሱ ላይ እንደመጣ ይጠነቀቃል፡፡ እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ በመሆን የነገሮችን ሁኔታ በማስተዋል ይከታተላል፡፡ ከሰብአ ትካት ከሰዶም ይማራል ሎጥ የዳነበትን መንገድ ይከተላል ቃሉን በመስማት በኖህ መርከብ በተመሰለች ቅድስት ቤተክርስቲያን ይገኛል እራሱን በንስሐ በሥጋ ወደሙ በጸሎት በእግዚአብሔር ቸርነት ከሚመጣዉ መቅሰፍት ያድናል፡፡ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፡፡
نمایش همه...
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙇
نمایش همه...
🙏
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙇
نمایش همه...
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙄😉
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ዕረፍተ ድንግል (አስተርዮ ማርያም)
نمایش همه...
🙏
ልደት 🍰 🧁 🧁 82 ኛ ዓመት ዛሬ የቅዱስ አባታችን 82ኛ ዓመት የልደት በዓላቸው ነው። ሰው በጠፋበት ሰዓት አጽናኝ አባት ሆነው የተገኙ ስጦታችን ነዎት! እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏 መልካም ልደት!! Via ያሬድ ሹመቴ 🧁🍰🥰
نمایش همه...
Repost from N/a
"Rakkon akka ofii kenyaaf kandhannu nu taasisa. Jalallii ammoo namoota birootif akka kandhannu nu taasisa." Guyyoota kenya kadhannadhan haa eegallu. Qulqulluu Yohannis Afaan Warqee" ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል" ቀናችንን በጸሎት እንጀምር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ Join us https://t.me/ortho_oro444
نمایش همه...
Daandii Qajeloota

Jaalatamoo maati Waqqayoo chanalli kana irratti sagalee Kiristoos hanga danda'amee waal qayyabachisuuf yaalla. Isiniis hiriyoota kessan ijoolle tawahidoo ta'an afferudhan gahe kessan akka bataan jaalalaan gafatamtu!

" ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል" ቀናችንን በጸሎት እንጀምር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✞ ሕያዋን ✞ ይሄን Logo አሁን ነው የሰራውት እናም የዝህ Channel ሆኖ ብቆይ ደስ ይለኛል. ቅር የምለው ሰው ካለ 👎 እንደኔው ደስ ያለው 👍 ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት DM 💌 @keerkuush
نمایش همه...
👍 1
👎
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.