cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሀይሚ የቦንዳ እቃዎች

የተለያዩ ቦርሳዎች 👜💼 ልብሶች 👕👔 ጫማዎች እና ኮስሞቲክሶች በቅናሽ ዋጋ አቅርበንሎታል አድራሻ- ዝዋይ አዳማ አዲስ አበባ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇 0920179382 👈 0933342675👈 ያገኙናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from ፋና ብዕር
ሞት ይደንግጥ! """""""""""""""""" ይሁን... መቼም ሞትን ሽሽት ሳንተኛ አናነጋም ከመኖር ኮብልለን ገዳይ አንጠጋም። ምናባቱ መፍራት ምናባቱ ስጋት፥ ስትር ንቅት ብሎ ከሞት ጋ እየተኙ ፥ ከሞት ጋራ መንቃት ሰማይ ቤቴን ማለት ሞት እንዲደነግጥ! አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...
Repost from ፋና ብዕር
በቃኝ """""" ፍጠር አልልህም ከሰው የተለየ ታምር በህይወቴ፥ ግን በወግ አድርገው ተሰብሬ እንዳልቀር አይብዛ ሽንፈቴ። አትንፈጉኝ በጎ ቅጣት፥ ነፍሴን በእሳት እንዳልፈጃት። አትከልክለኝ መምህር ዕንባ፥ ካንተ እንዳርቅ ነጋ ጠባ። እየገሰፅክ - አስተምረኝ እየማርከኝ - በል አድነኝ። መውደቅ በቃኝ! አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...
Repost from ፋና ብዕር
በቀን ነው """""""""""''" ይሂድ ምናባቱ ያላስዋበህ ፀጋ፥ ላልፎ ሂያጅ ረሃብ መቅሰፍት አትጠጋ። አትኳትን ያለ ልክህ መኖርን ፍለጋ ይቅር ግድ የለህም በሰው ህልም አታንጋ። ይልቅ ጥቂት ታገስ ሆነህ ሆደ ሰፊ፥ ከቤትህ አይጥፋ የተስፋ ርጋፊ። ቢሰምርም ባይሰምርም ከጊዜ አትጣላ፥ በቀን አይደለም ወይ ጎዶሎ ሚሞላ!? አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...
Repost from ፋና ብዕር
ይኸውልሽ... """"""""""" ከዘመን አትኳረፊ የጊዜ በትር አይንካሽ በሰው ፊት የሚያሸማቅቅ አጊንቶ ማጣት አይጎብኝሽ። የዕድሜሽ ቀንበጥ ዛላ ያፍራ ውበትሽ ያብብ ይጎምራ። እንጂማ... የሆንሽ እንደሁ የቀን ሲሳይ ከተጠፈርሽ በቀን ግዳይ፤ ምስጢርሽ ገሃድ ከወጣ ገበናሽ ፀሐይ ከሞቀው፥ ወድቀሽ የተገኘሽ 'ለት የሚፈርድብሽ ብዙ ነው። አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...
250 ብር
نمایش همه...
250 ብር ብቻ
نمایش همه...
250 ብር በቻ
نمایش همه...
250 ብር ብቻ
نمایش همه...